es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 762
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
-4330 días
Archivo de publicaciones
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 😱😱4K Android ሪሲቨር Starsat X1 Extreme ❤️ Android ሪሲቨር ስለሆነ የፈለግነውን App youtube , Netflix, የመሣሠሉትን ጭነን መጠቀም እንችላለን የራሱ Storege አለው በተጨማሪም ሚሞሪ ይቀበላል በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት👇👇👇 👉Forever IKS 2 ዓመት 👉Apoollo IPTV 1 ዓመት 👉YouTube ሳይቆራረጥ 👉በስልክ ምስል Mirror የሚሰራ 👉H. 265 (HEVC) 4K የምስል ጥራት 👉Bluetooth የሚሰራ 👉3D READY 👉Wife Atena የራሱ ያለዉ 👉2 Original ሪሞት ያለዉ አድራሻ - መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ! ዋጋ👇 Contact 📩 @must08 #Call 📱 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

አዲሱ የ BLACK TV PRO ACTIVATION CODE ተለቅቋል ከታች ያለውን KEY በማስገባት መክፈት ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇 2431273278 & 34345544113

Tv Verzish & Football HD እየሰሩ ነው✌️

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 🏆 CHAMPIONS LEAGUE 🏆 😱ዛሬ እሁድ ማታ የሚደረግ የ ቻምፕዮስሊግ ምርጥ የፍፃሜ ጨዋታ በ ቤትዎ በ ነፃ ቻናል በ Tv Verzish & FootBall HD ይከታተሉ Yahsat Tp List - 11785 H 27500 Verzish Biss👉2020abebcd0103d1 football HD👉12340046abcd0078 📺IRIB TV 3 HD🇮🇷 📺Varzish Sport HD🇹🇯 📺FOOTBALL TV HD🇹🇯 📺CBC SPORT HD🇦🇿 📺beIN Sports Haber HD🇹🇷 📺Libya sport HD Nilesat 📺ARENA SPORT 1 📺Armenia TV🇦🇲 📺Asr TV🇦🇫 📺Match TV🇷🇺 Call +2519130640 08 ይደውሉ In Box 👉 @Must08 @shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

በአሁን ሰአት Super G-Share Plus ሰርቨር የሚጠቀሙ ረሲቨሮች 1. LIFESTAR 1000HD++ 2. LIFESTAR 9200HD Gold 3. LIFESTAR 9300HD Gold 4. LIFESTAR 1000HD Gold 5. LIFESTAR 2000HD Gold 6. LIFESTAR 3000HD Gold 7. LIFESTAR 4000HD Gold በቀጣይ ሌሎች LIFESTAR ረሲቨሮችን የምናካትት ይሆናል። ከ LIFESTAR 💪💪✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR ♥9200 HD Gold ♥9300 HD Gold ♥1000 HD Gold ♥2000 HD Gold ♥3000 HD Gold ♥4000 HD Gold ረሲቨሮች OSN መክፈቻ ሶፍትዌር ነው የአንድ አመት Canal ሰርቨር በነፃ ሞልተንባቸዋል የ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Yahsat 52°E, Nss 57°E አዳዲስ ቻሎች ድርድር አለው። 🔥በተጨማሪም Dolby Digital Sound Support ያደርጋል 🔥 Fix YouTube (YouTube ላይ አማረኛ እንዲያነብ አድርገነዋል) 🔥 Add Super G-Share Plus ሰርቨር 🔥 Add 0 button Server menu shortcut (ሪሞቱ ላይ 0 Button ስትነኩ የሰርቨር ሜኑ አቋራጭ ታገኛላችሁ 🔥 Add TS Delay (የተለያዩ IKS ሰርቨሮችን ስትጠቀሙ ለምሳሌ cccam ላይ ስክራች ካደረገ TS delay በመጨመር እና በመቀነስ ስክራቹን ማጥፋት ትችላላችሁ አገልግሎቱን ደግሞ Setting ውስጥ ታገኛላችሁ። 🔥 Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ አድርጎ ከቀረ ይሔንን ሶፍትዌር ጫኑበት ያስተካክለዋል። 🔥 ረሲቨራችን በሶፍትዌር ችግር On ብሎ ቢቀር ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ለውጣችሁ ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና ረሲቨሩን ስታበሩት እራሱ መጫን ይጀምራል ከጫነም በሗላ 100% ሲደርስ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት እራሱ መስራት ይጀምራል። 👁ማሳሰቢያ👁 OSN ለመክፈት ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ Port አስተካክላችሁ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር አገናኝታችሁ Canal ሰርቨር Connect ማድረግ ነው። 20_8_2020

LS9200HDGold_LS1000HDGold_20_8_2020new.bin8.00 MB

sticker.webp0.25 KB

SYAR-X-C98

I Strong Gx- 7979HD

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር ሁሉንም OSN እና Amos HD እና SD መክፈቻ ሶፍትዌር ነው የአንድ አመት Canal ሰርቨር በነፃ ሞልተንባቸዋል በተጨማሪም Tshare Connect ያደርጋል Super G-Share Plus ሰርቨር አለው አካውንት ገዝታችሁ መሙላት ትችላላችሁ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E አዳዲስ ቻሎች ድርድር አለው። 🔥 Fix YouTube (YouTube ላይ አማረኛ እንዲያነብ አድርገነዋል) 🔥 Add Super G-Share Plus ሰርቨር 🔥 Add 0 button Server menu shortcut (ሪሞቱ ላይ 0 Button ስትነኩ የሰርቨር ሜኑ አቋራጭ ታገኛላችሁ 🔥 Add TS Delay (የተለያዩ IKS ሰርቨሮችን ስትጠቀሙ ለምሳሌ cccam ላይ ስክራች ካደረገ TS delay በመጨመር እና በመቀነስ ስክራቹን ማጥፋት ትችላላችሁ አገልግሎቱን ደግሞ Setting ውስጥ ታገኛላችሁ። 🔥 ረሲቨራችን በሶፍትዌር ችግር On ብሎ ቢቀር ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ለውጣችሁ ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና ረሲቨሩን ስታበሩት እራሱ መጫን ይጀምራል ከጫነም በሗላ 100% ሲደርስ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት እራሱ መስራት ይጀምራል። 👁ማሳሰቢያ👁 OSN ለመክፈት ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ Port አስተካክላችሁ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር አገናኝታችሁ Canal ሰርቨር Connect ማድረግ ነው። 22_8_2020✌️