es
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 920
Suscriptores
+424 horas
-67 días
-5230 días
Archivo de publicaciones
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ከ ሸገር ዲሽ አሁን እጃችን ላይ የሚገኙ Digital የSatellite Finderኦች! ✅GT MEDIA V8 (ምስል የሚያሳይ) ✅IBRAVEBOX V8 (ምስል የሚያሳይ) ✅Findsat 6916 (ምስል የሚያሳይ) ✅XCruiser XS6600 🔥 ✅Findsat 8600 🔥 ✅Premium 8900 ✅Lifestar 6060++ የሰራ •Finderoቻችን አሁን ቅናሽ ላይ ስለሆኑ ፈጥነው ይግዙ ይደውሉልን በናንተ ምርጫ ተመካክረን እኖስናለን ✌️ Call 📱 +251913064008 Contact 📩 በውስጥ መስመር ለማውራት @must08

softcam_NEW Footbal 2019_09_10_ 1.key0.03 KB

✅LEG N24+ •የYahsat, Canalsport,Amos 4°w እና Nilesat ቻናሎች ድርድር

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😍ምርጥ ጨዋታ በ NileSat or ArebSat ላይ መከታተል ትችላላቹ KSA Sport 1 MBC Action SD •Badr 26°E 11270 V 27500 12284 V 27500 •NileSat 7°W 10928 H 30000 12645 H 30000 11559 V 27500 11471 V 27500 ሸገር ዲሽ ✌️

😱😱FindSat 8600 ፋይንደር በድጋሚ እጃችን ላይ ስላለ ይፈፍጠኑ ✌️ +251913064008 😍VF-8600D HD ፋይንደር እና VF-8600 ፋይንደር ምንም አይነት ልዪነት የላቸውም አንድ አይነት Campany ነው ሚያመርታቸው 👇👇👇👇👇 የድሮ ማለት ባለፈው እጃችን ላይ የነበሩት ከ1 አመት በፊት ከCompany የወጡ እና በ እይታ ላይ የነበሩ ናቸው ፡፡ እና ከዛ እንሱ Finderoch በSoftware ምክንያት VF8600D ቢሆኑም ውስጣቸው ላይ የሚጫነው የVF8600F(ወይም አሁን እኛ ያመጣነው) Model Softwareነው! ይህም የሚሆነው VF8600D በSoftware መስተካከል የሚችል ችግር ስለነበረባቸው! ለምሳሌ -11512 Quality አያመጣም - 11105/H/45000 Quality አያመጣም እና ሌሎችም! ምንም ልዩነት የላቸውም እቃው ሁሉ ነገሩ ራሱ ነው! ልዪነታቸው VF8600D ተጭኖ ሚመጣው የድሮ Software ነው! ወደድንም ጠላንም ወደ አዲሱ Software ችግሮቹን ለመቅረፍ እንቀይራለን! ምንም ልዩነት የለውም! | ምን ግዜም Original ዕቃ! ለጊዜው ፋይንደሩ እጃችን ላይ አይገኝም ✌️ ሸገር ዲሽ 👉 ፋይንደር ሪሲቨር እና ሌሎችንም የዲሽ እቃዎችን ሲፈልጉ +251913064008 ይደውሉልን፡፡

T14_EXTREME_V156_13112019.zip13.78 MB

SR-2000HD_EXTREME_V264_13112019.tar.gz13.78 MB

T13_EXTREME_V264_13112019.tar.gz13.78 MB

New Update Softeware from StarSat 13.11.2019 SR-2000 HD EXTREME SR-t14 HD EXTREME SR-t13 HD EXTREME 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
New Update Softeware from StarSat 13.11.2019 SR-2000 HD EXTREME SR-t14 HD EXTREME SR-t13 HD EXTREME 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

😍ታላቅ ቅናሽ ጥቂት ፍሬ Transcend 2TB Orginal ሀርድ ዲስክ በ 3150 ብር ብቻ +251913064008 ይደውሉልኝ ✌️

😍SONY SIX HD በ YehaSat ላይ ገብቶዋል ግን ከቨሬጁ እኛ ሀገር ሚደርስ አይመስለኝም ምን አልባት ድሬዳዋ መቀሌ አፋር ያላቹ ጀለሶች በ 180cm ሰሀን ሊገባላቹ ይችላል✌️ On 🔓 Yahsat 52°5E 📡 TP ➡ 11668 / H / 45000. ሸገር ዲሽ✌️

ይህ በፎቶ ላይ የምንመለከተው ውንድማችን ያሬድ ዲሽ ይባላል ምርጥ ጀለሴ ነበረ ትላንት በተከሰተው የመኪና አደጋ ደረሶበት በዛው ስአት ነበር የተለየን 😭ይህ ሰው በስራው ታታሪ ቅን ለሰው የምያስብ/የምውድ ስው የምረዳ ለስራው ክብር ያለው ነበር ነብስህን ይማር በጌነት ያኖረው ለቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን በጣም እንወድሃለን። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

👆👆👆 Eurostar 9600HD

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😍ዲሽ ሳተላይትን ለመቀበል የሚያስችል መሠረታዊ የሳተላይት መሳሪያ ሲሆን በጥሩ ሁኔታ እንዲሰራ ከተፈለገ ትክክለኛ በሆነ (accurate ) ዲግሪ (angle​) ሊስተካከል ይገባዋል። 👉እያንዳንዱ የዲሽ ዲግሪ በነጥብ ሳይቀር የራሱ ሳተላይት አለው። ለምሳሌ፦ MBC እና EBS ያሉበት ሳተላይት ይለያያል። EBS 8W​ ሲሆን MBC ደግሞ 7.3 W​ ነው ። 👉በመካከላቸው ያለው የአንግል ልዩነት 0.7 ሲሆን አንዳንዴ EBS በጥራት እየሠራ ሌሎቹ ቻናሎች ሙሉ ለሙሉ ይጠፋሉ አልያም ጥራታቸው ሲጓደል እናያለን ። ሆኖም ሁለቱ ተመጣጥነው እንዲሰሩ ስለሚደረግ በጥራት ልናይ ችለናል። ይህ ችግር የሳተላይት ሽፋናቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ሳተላይቶች ደግሞ የበለጠ ፈታኝ ይሆናል፡፡ _______________ 👉ከዚህ በተጨማሪ ግን ዲሻችን በየጊዜው እንዲስተካከል የሚያደርጉ ዋና ዋና ችግሮች የሚከተሉት ናቸው። _______________ 👉የዲሽ መጠን ማነስ የዲሽ መጠን ሲያንስ የመሳብ መጠንም ይቀንሳል ሆኖም ሀገራችን ውስጥ ለምሳሌ ናይልሳት ያለው ሽፋን ከፍተኛ ስለሆነ ባለ60ሳሜ ዲሾችን ልንጠቀም እንችላለን። 👉የዲሽ ብሎኖች ስፓናቶ መሆን በተደጋጋሚ በሚፈጠር ብልሽት ምክንያት ብሎኖች ሲታሰሩና ሲፈቱ ለዚህ የመላላት ችግር ይጋለጣሉ። 👉የLNB መድከም ከተሰራበት ፋብሪካ አልያም ብዙ ጊዜ ከማገልገሉ የተነሳ የሚፈለገውን quality​ ያለመስጠት ችግር። 👉የዲሽ ገመድ (cable​) መቆራረጥ ገመድ በተቆራረጠ ቁጥር strength​ ይቀንሳል። ካልተቻለ ከሁለት ጊዜ በላይ ባይቀጠል መልካም ነው። ከዚህ በተጨማሪ ለዝገትም ያጋልጣቸዋል። 👉የኬብል conector​ አካባቢ ዝገት የዝናብ ውሀ ስለሚያገኛቸው ለዝገት ይጋለጣሉ ከዛጉ ደግሞ signal አያስተላልፋም። 👉የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ ሁኔታ የዲሽ ማስቀመጫ ጣሪያ በዚህ ስራ ከፍተኛ የሆነ ሚና አለው። ጣሪያ ከስር በርካታ አግዳሚዎች ከሌሉትና የቆርቆሮው ጌጅ ዝቅተኛ ከሆነ በቀላሉ ቦታውን ይለቅቃል። 👉የአካባቢው በዛፍ (በግንብ) የመሸፈን ሁኔታ ሳተላይት የሚመጣው አግድም ከሆነ በዛፍም ሆነ በግንብ በቀላሉ የመከለል ችግር ይገጥመዋል። የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምዕራብ ከሆነ ዲግሪ እየቀነሰ ሲመጣ እንዲሁም የዲሹ አቅጣጫ ወደ ምስራቅ ከሆነ ዲግሪ እየጨመረ ሲመጣ። 👉የዲሽ ማስቀመጫ ጣውላ መበስበስ አብዛኛው ተጠቃሚ የዲሽ ማስቀመጫው ጣውላ ስለሆነ ፀሐይና ዝናብ ሲፈራረቅበት ይከሳል/ ይወፍራል/ ይበሰብሳል። ማያያዣ ሚስማሮች መልቀቅና መጫወት ከጊዜ በኋላ ጣውላው ሲከሳ ሚስማሮች እየለቀቁ ሲሄዱ ዲሹ በትንሽ ነፋስ መጫወት ይጀምራል ስክራች ያደርጋል። የሪሲቨሮች ሁኔታ 👉ስሪታቸው የቆዩ ሪሲቨሮች በአሁኑ ሰዓት ላሉ ሳተላይቶች ስለማይመጥኑ ቢወገዱ ይሻላል። በተለይ Erostar 555 ፣ 777 እና የመሳሰሉ የሽማግሌዎች ሪሲቨር በርካታ ችግሮች አሉባቸው። 👉የስዊች መድከም/አለመስራት Switch ለዝናብ ውሀ ከተጋለጡ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል ይበላሻሉ። የአካባቢው ለነፋስ ያለው ተጋላጭነት ነፋስ ከፍተኛ የሆነ ግፊት ስላለው የዲሽን አቅጣጫ የማስቀየር አቅም አለው። ስለዚህ qualityው ይወጣል፡፡ 👉የአንዳንድ ሳተላይቶች frequency ደካማ መሆን የአንዳንድ ሳተላይቶች ፍሪኩየንሲ የማይጨበጥ አይነት ይሆናል፡፡ (ለምሳሌ፦ ናይልሳት ላይ 11096 H እንዲሁም ያህሳት ላይ 12015 H እና 11785 H) 👉የዲሽ ባለሙያው ክህሎት ችግር አንዳንድ ባለሙያዎች ለስራው ጀማሪዎች በመሆናቸው ምክንያት በትክክል quality ላይመጣላቸው ይችላል። የተጠቃሚው ስህተት ናቸው በተለይ እዚህ ላይ ብዙ ጊዜ የሚስተዋለው ችግር ከሪሲቨሩ ጀርባ የሚሰካውን ኮኔክተር መነካካትና የአሉሚኒየሙን ከቀጫጭን ሽቦዎች ከመዳቡ ወፍራም ሽቦ ጋር ማገናኘት። ህፃናት menu ውስጥ በመግባት የማይነካኩ settingኦችን የመነካካት ችግሮች ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ሸገር ዲሸ & ዳኒ ዲሽ✌️