es
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 918
Suscriptores
Sin datos24 horas
-147 días
-4930 días
Archivo de publicaciones
Varzish All Faris👆👆

😱FootBall HD ያስተላልፋል 80%💪👇👇

😱 ብዙን ጊዚ ሪሲቨር ፒቪ ካሜራ ላይ የምንመለከታቸው 1080p እና 1080i እነዚ የምስል ጥሬት ምህፃረ ቃላቶች የምስል ጥራትን ለመግለፅ ተፈልጎ የሚካቱ ናቸው አሁን አለማች 4k & Ultra 4k 8k ጥራት ላይ እየደረስን ቢሆንም የ ዋጋ ልዩነት ይኖረዋል 💠ከፍተኛ የምስል ጥራት Full HD 1080P ብዙን ጊዜ ረሲቨሮች ላይ ምንመለከተው 1080i በውስጡ ያጠቃለለ ስለሚሆን ነው አሁን ላይ Tiger Mega 4k StarSat X1 pro 4k I Cone 4k የመሢሠሉ ምርጥ ሪሲቨሮችን አቅርበዋል በ ምስል ጥራታቸው በጣም ፅድት ያለ View ያላቸው በ ኖርማሎቹ Tvዎች እንኪዋን ጥራታቸው የሚያስታውቁ በርግጥም እነዚ ሪሲቨሮችን ስትገዙ 4k Tv ግድ ይለናል ጥራት ፍለጋ የ ራሳቸው የሆነ ግን ጥቅም አላቸው ከ 4k ነት በዘለለ እናም በአጠቃላይ እነዚ የምስል ምህፃሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ በስልክም ሆነ በካሜራ እየተሻሻለ የሚመጡ የ ዋጋ ልዩነት ሚያመጡ ናቸው ብዙን ጊዜ Latest ስልክ ካሜራ Tvዎች እየተሻሻለ የሚመጡት ዋነኛው በ ምስል ካሜራ ጥራታቸው ነው ✌️ ሸገር ዲሽ✌️ 👉ማንኛውም የዲሽ እቃዎችን ሪሲቨር ሰሀን ፋይንደር Tv ዎችንም ሁለንም ከኛ ማግኘት ይችላሉ 🏙 አድራሻችን አዲስ አበባ መርካቶ አንዋር መስኪድ የባቡር ሀዲዱን ተሻግሮ አፍሪካ ጊቢ +251913064008 in Box @must08

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 √ Findsat8600 ፋይንደር አዲስ Software ዛሬ 02/03/19 ተለቋል ✅የTV Varzish እና Football HD Quality ሲያመጣ የምታዩትን ለውጥ አሳይተናል! Quality ሲያመጣ ከ30% ወደ 50% እና 60% አድጓል! ይህ ለእናነተ ጠቃሚ ነው ብለን ያሰብነው ማሻሻያ ነው። ❇️ከእኛ ጋር Findsat8600 ስትገዙ ይህንን Latest Software ጭነን የምንሸጥላችሁ ይሆናል። ከዚህም በፊት የገዛችሁ እንጭንላቹሀለን ሸገር ዲሽ✌️

✅የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው 🔴➊  SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ 🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ VARZISH የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡     🔴➋ SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond  እና SM 9700 Gold Plus  🔵☞  የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት  በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡ 🔴➌ SM 9700 GOLD + CA HD የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡ 🔴➍ SM 2550 HD CA MINI በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ  በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡ 🔴➎ SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD 🔵ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን  እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ  በመንካት   patch menu  active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡ 🔴➏ Eurostar EB 9600,9200,9300 እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን 🔴➐ IBOX 3030 HD   ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው 🔵☞ የመጀመርያው መንገድ በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን  በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡      በዚህ ካልሆነ 🔵🔵☞    ሁለተኛው መንገድ ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡ 🔴➑ CORNOT HD RECIVERS ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡ 🔴➒ LIFE STAR 6060  & 8080 መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴➓   HD WORLD   RECIVERS የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ።  🔴➊➊ LIFE STAR 4040 መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 }  አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው።         🔴➊➋   SM     F18 HD RECIVER በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን  በመቀጠል  PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡ 🔴➊➌  GSKY V6 RECIVERS 🔵☞  በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D  እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛ ቻናሉ ይከፍታል፡፡ 🔴➊➍    LEG N24 - LEG A25  LEG H14  NURSAT  23500+ የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE  ሲለን ቀጥታ MENU ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን  ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው :: 🔴➊➎  LEG N24 +  🔵☞ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴➊➏  LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7 🔵☞ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB )  ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት   መክፈት ይቻላል፡፡ 🔵☞ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO  ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡ 🔴➊➐  LTIGER HIGH CLASS V2 ሪሞታችን ላይ F1  በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን 🔴➊➑  STAR GOLD MINI 🔵☞ MENU በመንካት  ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡ 🔴➊➒  ALL FREE SAT RECIVERS 🔵☞ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666  አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT  በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡ 🔴➋0  LIFESTAR DUAL FLAS LS  2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ ) 🔵☞ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY  ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴➋➊  LIFESTAR 8585,9090,6060,8080 🔵☞ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን  ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ  እናገኛለን ፡፡ 🔴➋➋ TIGER E12 HD ULTRA RF ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡ ✅መልካሙን ተመኘው

🔥🔥 የ ኳስ ሳተላይት ላላስገጠማቹ ዛሬ የ ኤልክላሲኮን ጨዋታ በነፃ በ Nile Sat ላይ ይመልከቱ Libya Sport real madrid 🆚 barcelona Free👇👇 NILESAT 7 W Libya sport 11766.H.27500 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱ዛሬ እሁድ የሚደረጉትን ምርጥዬ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች እንመልከት 📡YAH SAT 52.5 📺TV VARZISH HD 📶11785.H.27500 📺XO TV HD & SD 📶12476.H.27500 📶10887.V.27500 ሸገር ዲሽ✌️