es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 759
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-4930 días
Archivo de publicaciones
🌟 OSN FULL CCCAM PACKAGE ON LEG M18 HD and H14 by CCcam ሶፍትዌሩን በሁሉም M18HD እና H14 ሪሲቨሮች ጭነው በ OSN ሁሉም ቻናሎች ይዝናኑ ✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆 😱ዛሬ እሮብ ወደ ጅማ በጭነት መኪና የተላከ LEG24+ እና Supermax ተለጣፊ ሪሲቨር ነገ ጠዋት መቀበል ይችላል ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹ
👆👆👆👆👆👆👆👆 😱ዛሬ እሮብ ወደ ጅማ በጭነት መኪና የተላከ LEG24+ እና Supermax ተለጣፊ ሪሲቨር ነገ ጠዋት መቀበል ይችላል ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለን In Box @must08 +251913064008 @Shegar08

😱Internet ላይ አማርኛ ፊልሞችን በ ማስኮምኮም የሚታወቀው Sodere TV አሁን ደሞ በ ነፃ ቻናል በEthiosat (NSS12 57°E) ላይ ስርጭት ጀምሯል። 👉Frequency - 11165 👉Polarity - H 👉Symbolrate - 45000 @shegar08 ሸገር ዲሽ ✌️

SuperStar እስካሁን ምንም አዲስ ነገር የለውም✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱በcharge የሚሰሩ መብራት ኖረም አልኖረም በ5 ደቂቃ ውስጥ ዲሽ ለማስተካከል የሚረዱ! 😱IBRAVEBOX V8 🔥 ✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ! ✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው! ✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው! ✅Flash(USB) ይቀበላል! ✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ! 💰ዋጋ - 3200 ብር ብቻ! 😱GTMEDIA V8🔥 ✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ! ✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው! ✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው! ✅Flash(USB) ይቀበላል! ✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ! 💰ዋጋ - 3100ብር ብቻ! 😱Findsat 8600🔥 💥ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው 💥Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል! 💥የS2 Indicator ያለው! 💥Packed ከነሙሉ Accessorieው! 💥99 የተለያዩ Frequencyዎች መያዝ ይችላል! 💰ዋጋ - 2500 ብር ብቻ! 😱Vmade 8511🔥 ✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው ✅Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል! ✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ! ✅Original እና ዋስትና ያለው! ✅ቆንጆ እና ጠንካራ የሚባል Board ያለው! ✅Packed ከነሙሉ Accessorieው! 💰ዋጋ - 2500 ብር! 😱PRIMIUM 9800 👉SWitch የ ሚያነብ 👉ባትሪ 3/4 ቀን የሚቆይ 👉በ 2000ብር ብቻ ያገኛሉ አድራሻ - መርካቶ ይርጋ ሀይሌ መተው ይደውሉልን +251913064008 ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! Inbox Admin @must08 Call 📱 +251913064008

👆👆👆 ይሔ በ LIFESTAR 9090 Apollo5 iptv Account በስልካችን የምናይበት አፕሊኬሽን ነው። አጠቃቀሙን በቅርብ ቀን በቪዲዮ ይጠብቁን እስከዛው አፑን ስልካችሁ ውስጥ ከጫናችሁ በሗላ Apollo5 Setting ውስጥ ገብታችሁ Moblie APK የሚለው ላይ OK ስትሉት የሚመጣላችሁን ሁለተኛውን QR Code በዚህ አፕሊኬሽን Scan ማድረግ ነው ከዛ የረሲቨራችሁ Account እስካላለቀ ድረስ እንደፈለጋችሁ አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች የፈለጋችሁ አካባቢ ሆናችሁ በስልካችሁ እየቀያየራችሁ ማየት ትችላላችሁ።

LS9090Apollo5Freeiptv.apk57.76 MB

Superstar V8 ትም PLUSም ረሲቨሮች ሁለት ሪሞት የላቸውም ነገር ግን ሪሞታችን ቢበላሽ አብዛኛዎቹ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ማረግ ይቻላል እስካሁን ሌላ አዲስ ነገር የለውም

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥ ወሳኝ የ28ተኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች በቤትዎ በ Tv Verzish እና FootBall HD ይታደሙ ⏰01:30 ዶርትሙንድ ከ ባየርሙኒክ ⏰3:30 ባየርሊቨርኩሰን ከ ወልቭስበርግ ፍራንክፈርት ከ ፍሬበርግ ብሬመን ከ ቦርስያሞንቼግላድባ In Box @must08 ሸገር ዲሽ✌️ @Shegar08 #Call +251913064008

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 እራስን መጠበቅ ለራስም ሆነ ለሌላዉ ሰው ምን ያህል ዋጋ እንዳለው በቪዲዮ ላይ ይመልከቱ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩት፡፡✌️