es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 754
Suscriptores
-324 horas
-67 días
-4230 días
Archivo de publicaciones
በጣልያን ተጨማሪ 919 ሰዎች ሞቱ! ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 919 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 9,134 ደርሷል። በሀገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥርም 86,498 የደረሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 5,909 ኬዝ በ24 ሰዓት ነው የተመዘገበው። 😭😭😭😭😭😭😭

#UPDATE አሪፍ ተስፋ ያለው 👏👏✌️ ባህላዊ ሕክምናን ከዘመናዊ ሕክምና ጋር በማቀናጀት ለኮሮና ቫይረስ መድኃኒት ለማግኘት የምርምር ሥራ እየሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። የምርምር ሂደቱ ተስፋ ያለው መሆኑንም ነው የጤና ሚኒስቴር የገለጸው። #etv

Satellite decoder master code ¤ master code is a code for satellite decoder(receiver) to open unknown password. .if you have unknown password receiver try it { Eurostar 9200= 1004 LEG N24,H14,A25=9875,9878,9879 DSTV = 9949 Super max 9200 =6000 Coronet = 3579

በቅርቡ ገበያ ላይ የገባው Supermax F-18 Power Plus HD ሪሲቨር ለ Bisskey የሚሆን Software ነው።

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HDmini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Update Forever 131 🔥 Fix YouTube 23_3_2020

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Update Forever 131 🔥 Fix YouTube 22_3_2020

😢😢😢

#COVID19 😷😪 #ጣልያን #Italy በውስጥ መስመር የተላከልኝ ነዉ አንብባችሁ ቢያንስ ለምቶዱት ለ35 ሰዉ #ሼር በማረግ አጋሩ‼️ ለቤተሰቦ ወደ ስራ ከመሄዳቸው በፊት ያንብቡላቸው። ሰላም ለሁላችሁ፡😞👇 እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም ከገባንበት አጣብቂኝ ህይወት የምትማሩት ቁም ነገር አለ ብየ ነው ይህንን የምጽፍላችሁ፡፡ አሁን ላይ ሁላችንም በማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው ያለነው፡፡ ፖሊሶች ጥብቅ ቁጥጥር እያደረጉ ሲሆን ማንኛውንም ከቤት ውጪ ሲዘዋወር ያገኙትን ሁሉ በቁጥጥርስር ያውላሉ፡፡ ሁሉም ነገር ዝግ ነው፡- የንግድ ሱቆች፣ ሞሎች፣ የሽያጭ እቃ ማዕከሎች ሁሉም ነገር ዝግ ነው የአለም ፍጻሜ ነው የሚመስለው! ለኑሮ ተስማሚና ጤናማ ህይወት ታስተናግድ የነበረችው ጣልያን ዛሬ ላይ በእያንዳንዱ ሰዓታትና ቅጽበት ከጨለማ ውጪ ምንም የሌለባት የተወረረች ከተማ መስላ ነው የምትታየው፡፡ እኔ ራሴ ተመልሼ በዚህች መሬት ላይ እንደ ቀድሞው በህይወት እኖራለሁ የሚለው ተስፋየ ጨልሟል፡፡ እዚህ አገር ህዝቡ ግራ ገብቶታል፣ በመከፋት አንገቱን አቀርቅሯል፤ ተስፋ በመቁረጥም ይህ ሁሉ መዓት እንዴት እንደታዘዘበትና ይህም በቅዠት እንጂ በውን የማይመስል የጭንቅ ወቅት መቼ እንደሚያበቃ ግራ ገብቶት በየቤቱ ተዘግቷል፡፡ ይህ ክፉ ቀን ግን የጀመረው ዝም ብሎ አልነበረ‼️ አንድ ትልቅ ስህተት ነበር ❗️ገና የኮሮና ቫይረስ (COVID – 19) አገራችን ጣሊያን እንደገባ በይፋ በተነገረባቸው የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ህዝቡ ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ አኗኗሩን እንደተለመደው ቀጠለ፣ ህዝቡ ፣ ወደ መዝናኛ ቦታዎች እንደ ተለመደው በጋራ ይሄዳል በእረፍት ጊዜ ከብዙ ጓደኞቹ ከሌሎቹም ጋር እንደተለመደው በብዙ ቁጥር መንጎዱን አላቆመም፡፡ ሁሉም መጨረሻውን ሳያስብ ትክክል ያልሆነ የኑሮ ዘይቤውን ቀጠለ፤ #እናንተም_እንደዚህ_እየሆናችሁ_ነው ❗️ ልለምናችሁ ! እየቀለድኩ አይደለም፤ እባካችሁ ተጠንቀቁ ! የምትወዷቸውን ሁሉ፣ቤተሰቦቻችሁን፣ ወላጆቻችሁን፤ አያቶቻችሁን ከዚህ መቅሰፍት ጠብቁ ! ይህ በሽታ በተለይ ለነሱ እጅግ አደገኛ ነው፡፡ እዚህ በቫይረሱ ምክንያት በየእለቱ የ700 ሰዎች ህይዎት እየተቀጠፈ ነው፡፡ ይህ የሚሆነው ሚላን ውስጥ ያለ መድሀኒት ስለማይረባ አይደለም፤ ከመድሀኒት ጋር ባለ ብቃት ሚላን ከዓለም ከፊት ተርታ ከሚሰለፉት አንዷ ነች፡፡ ለበርካቶች በየእለቱ ሞት ምክንያት እየሆነ ያለው ደግሞ ለእያንዳንዱ ለቅርብ ክትትል የሚበቃ በቂ ቦታ ባለመኖሩ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ብታምኑም ባታምኑም ሀኪሞች ማንን እናትርፍ ሳይሆን ማን ቢሞት ብዙዎችን መታደግ ይቻላል የሚል አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ገብተዋል፡፡ ይህ ሁሉ የሆነው ቫይረሱ ወደ ዚህ ቦታ መግባቱ በተነገረበት የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት በህዝቡ ዘንድ የነበረው ሞኝነትና ችግሩን ተገንዝቦ ፈጥኖ ጥንቃቄ ከማድረግ ይልቅ ህይወት በነበረው ሁኔታ እንዲቀጥል በማድረጉ ነው፡፡ እባካችሁ ከእኛ ስህተት ተማሩ! የእኛ አገር ትንሽ የህዝብ ቁጥር ያለበት ነው፤ እናም በአገር ደረጃ እጅግ የከፋ ፍጻሜ እንዳይኖረን ያሰጋል፡፡ ⚠️ እባካችሁ በደንብ አዳምጡኝ፡- • ህዝብ በብዛት ባለባቸው ስፍራዎች አትሂዱ፤ • ብዙ ህዝብ በሚጋራቸው ቦታዎች ላይ ላለመመገብ ሞክሩ፤ • በዚህ ወቅት ብዙ ጊዜ በቤታችሁ ተቀመጡ፤ • ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሚሰጡ መመሪያዎችን አዳምጡ፤ አዳምጣችሁም ተግብሩ (እንደቀልድ አትዩአቸው !) • ከማንኛውም ሰው ጋር ስታወሩ ከአንድ ሜትር በላይ በሆነ ርቀት ላይ ሆናችሁ አውሩ፣ አትጠጋጉ፣ አትተቃቀፉ፣ አትጨባበጡ፤ • ማድረግ ያለባችሁን የመከላከያ ጥንቃቄ አድርጉ፤ ከሌሎች ስህተትም ተማሩ፤ • በሽታ የመከላከል አቅማችሁ እንዳይዳከም‘ቫይታሚን “ሲ” ተጠቀሙ • የጤና ባለሙያዎች ቫይረሱን ለመከላከልና ስርጪቱን ለመቆጣጠር ለሚያደርጉት ጥረት አጋዥ ሁኑ ጣሊያን ውስጥ መላ አገሪቱ ማቆያ (Quarantine) ውስጥ እንዳለች ቁጠሩት፤ 60 ሚሊዮን ህዝቧ ማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው እነደማለት !ታዲያ ህዝቡ በመጀመሪያ ላይ የተሰጡ ማስጠንቀቂያዎችን አዳምጦ ተግባር ላይ ቢያውል ኖሮ ይህ ሁሉ መጥፎ ቀን እንዳይመጣ ማድረግ ይቻል ነበር፡፡ እናም እባካችሁ ሳይመሽ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችሁንና የምትወዷቸውን ሁሉ ጠብቁ ❗️❗️❗️ መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ❗️ በዉስጥ መስመር ከቻናላችን ቤተሰብ የተላከ እኔ ለ35 ሰዎች አጋርቻለዉ እናንተስ❓❓❓ ይህ ለእኛ የማንቂያ ደወል ነውና እንጠቀምበት ! #Update on COVID19 world ስለ ኮሮና ቫይረስ ብቻ የምንዘግብበትን Special Channel ተቀላቀሉ⬇️ @trackingcorona

😱 አሁን ላይ Tv Varzish HD እያዛገ ይገኛል አዲስ ለምትሰሩ Tv Varzish Biss Key ለመክፈት እያስቸገረ ነው ምክንያቱም የቁልፍ $ ይሄ ምልክት ስለጠፋ ነው 1) ማድረግ ያለብን menu ውስጥ ገብተን በ manual Pacth menu መሙላት 2)የሪሲቨሩን Dump SOFTWER መጫን የድሮ Verzish የተከፈተ 3,)Softcam key መጫን ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች አዲስ ነገር ሲኖር ማሳውቅ ይሆናል ሸገር ዲሽ✌️

😱Afrihealthy Tv በናይልሳት ተመልሷል! Tp-list 11096 H 27500

😱አዲስ ቻናል Nilesat7°Wላይ ሀገሬ ቲቪ Tp-11512/V/27500 ሸገር ዲሽ✌️
😱አዲስ ቻናል Nilesat7°Wላይ ሀገሬ ቲቪ Tp-11512/V/27500 ሸገር ዲሽ✌️

ዛሬ ወደ ጅማ የተላከ Rs cable & Flash Loader software👆👆👆🙏

#Software_update #ዛሬ_የተለቀቀ 🆕LEG N24+ PLUS Update date 19/03/2020 #FIX YOUTUBE #FIX DLNA #NASHARE PRO