es
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 938
Suscriptores
-124 horas
-97 días
-9130 días
Archivo de publicaciones
😎Tv Varzish እና FootBall HD Scrambled ለዘጋባቹ ቻናሉን Delete አድርጋቹ ድጋሚ Search ስታደርጉት ይሰራላቹኃል። 11785 H/V 27500 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ
😎Tv Varzish እና FootBall HD Scrambled ለዘጋባቹ ቻናሉን Delete አድርጋቹ ድጋሚ Search ስታደርጉት ይሰራላቹኃል። 11785 H/V 27500 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

SUPERMAX_SM-9200 SMART_V204_GxRom_24062018.bin13.17 MB

❤️መልካም ዜና Forever Server & Funcam Server & Gshare plus & Apollo iptv MY HD iptv ነገ ማክሰኞ ይስተካከላሉ መስራት ይጀምራሉ። @ShegarDish08    ሸገር ዲሽ✌️

❤️Forever Server & Funcam Server & Gshare plus & Apollo iptv MY HD iptv በሰሞኑ መመለሳቸው  መስተካከላቸው  100% እርግጥ ስለሆነ ሌላ ወጪ ባታወጡ Cccam ሰርቨር ባታስሞሉ የተሻለ ነው  ባይ ነኝ። 👉ያው Cccam Server ይቆራረጣል ያስቸግራል ብዬ ነው እንጂ በሌላ ነገር አቱሰዱት🙏 ❤️ የተወሰነ ጊዜ ታገሱ ❤️ @ShegarDish08    ሸገር ዲሽ✌️

❤️Forever Server & Funcam Server & Gshare plus & Apollo iptv MY HD iptv በሰሞኑ መመለሳቸው  መስተካከላቸው  100% እርግጥ ስለሆነ ሌላ ወጪ ባታወጡ Cccam ሰርቨር ባታስሞሉ የተሻለ ነው  ባይ ነኝ። ❤️ የተወሰነ ጊዜ ታገሱ ❤️ @ShegarDish08    ሸገር ዲሽ✌️

😱YehSat 52.5 Tv Varzish ተጠቃሚዎች ሪሲቨራቹ Forever Server ለሚቀበል ለምትጠቀሙ Satellite Installation ላይ Blinter sat 51.5 Add በማረግ ሙሉ Blin
+1
😱YehSat 52.5 Tv Varzish ተጠቃሚዎች ሪሲቨራቹ Forever Server ለሚቀበል ለምትጠቀሙ Satellite Installation ላይ Blinter sat 51.5 Add በማረግ ሙሉ Blind Search በማረግ QSport 1 እና Q Sport 2 የኳስ ቻናሎች ልክ እንደ Amos 4w በትንሽ Connection መጠቀም ትችላላቹ ይመቻቹ። Frequency 11077 H 2500 ❤️Example ሪሲቨሮች👇👇 👉Lifestar 1Million 4k & LS 9595 4k & 9090Diamond  & 9090HD & 9090Mini 👉LEG 4k & LEG jaguar & LEG forever 👉 Kingstar 99HD prime & Goldsar 9999 4k & Goldstar 9000Ghost etc....... 👉Starsat X7 Extreme X1 & X2 Starsat 200HD 4k  Mediastar 4030 4k  Mediastar 2727 forever & 2525 Forever Etc....... አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡ In Box  @Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 @ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

ረሲቨራችሁ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI 🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI 🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8 🍟LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC ከሆነ እና Websprix iptv መጠቀም ፈልጋችሁ Error ካመጣባችሁ Active Code የሚለው ውስጥ ገብታችሁ ኮዱ የረሲቨራችሁን ChipId ነው እሱን ስታስተካክሉ 100% ይሰራላችሏል ሌላ ደግሞ ሶፍትዌር ስትጭኑ Error ካመጣባችሁ መጀመርያ ፍላሻችሁ ላይ ያለው ሶፍትዌር 8mb መሆኑን አረጋግጡ ምክንያቱም ከስልካችሁ ወደ ፍላሽ ስትገለብጡ 0 kb ሆኖባችሁ እንዳይሆን ሁለተኛ ደግሞ በ gxrom አስገድዳችሁ መጫን ትችላላችሁ። 👉Websprix IPTV ን በነፃ እንዲሰራላችሁ Active Code የሚለው ቦታ ላይ Chipset Id ኮዳችሁን አስገቡ 100% በጥራት ይሰራላችሗል@shegarDishSoftware

ረሲቨራችሁ 🍭GOLDSTAR 7600HD ☕GOLDSTAR 7700HD 🍵GOLDSTAR 7800HD 🍶GOLDSTAR 7900HD 🌴LIFESTAR 9200HD SMART 🌼LIFESTAR 9300HD SMART 🌾LIFESTAR 1000HD SMART 🌿LIFESTAR 2000HD SMART 🍄LIFESTAR 3000HD SMART 🌲LIFESTAR 4000HD SMART 🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI 🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI 🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8 🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8 🍟LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC ከሆነ እና Websprix iptv መጠቀም ፈልጋችሁ Error ካመጣባችሁ Active Code የሚለው ውስጥ ገብታችሁ ኮዱ የረሲቨራችሁን ChipId ነው እሱን ስተካክሉ 100% ይሰራላችሏል ሌላ ደግሞ ሶፍትዌር ስትጭኑ Error ካመጣባችሁ መጀመርያ ፍላሻችሁ ላይ ያለው ሶፍትዌር 8mb መሆኑን አረጋግጡ ምክንያቱም ከስልካችሁ ወደ ፍላሽ ስትገለብጡ 0 kb ሆኖባችሁ እንዳይሆን ሁለተኛ ደግሞ በ gxrom አስገድዳችሁ መጫን ትችላላችሁ@shegarDishSoftware

❤️Forever Server እና Funcam Server Apollo iptv ሌሎችም Serverዎች 100% ይመለሳሉ እስኪስተካከል በትህግስት ብቻ ጠብቁ። @ShegarDish08    ሸገር ዲሽ✌️

VF2590_LS1000HD++Platinum27_7_2023 (1).bin8.00 MB

👆👆👆 ይሔ የ 🍭LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል 👁What's New👁 🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ (ጥራት መቀያየሪይ ቢጫ በተን) ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ በነፃ ያለክፍያ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም) 🔥 Fix YouTube 🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ) 🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች 🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ) 🔥 Add WiFi Sign Display Option 🔥 Add WebSprix IPTV Shortcut Option (ሪሞቱ ላይ 🔴 ቀይ በተን ስትነኩ በአቋራጭ ወደ WS IPTV ትገባላችሁ) 27_7_2023 VF2590

VF2588_LS9200Smart_SR_9200_V8_9200mini_GoldStar7600_27_7_2023_1.bin8.00 MB

ምርጥ ነፃ Iptv Application የሀገር ውስጥ ቻናሎች የኳስ የፊልም ቻናሎችን የያዘ Best iptv Iptv Application ለማግኘት ይሄን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇 @ShegarSa
+5
ምርጥ ነፃ Iptv Application የሀገር ውስጥ ቻናሎች የኳስ የፊልም ቻናሎችን የያዘ Best iptv Iptv Application ለማግኘት ይሄን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇👇 @ShegarSani08 @ShegarSani08 @ShegarSani08 @ShegarSani08

😎እነዚን ሪሲቨሮችን ለምትጠቀሙ SuperMax F18 & SuperMax F18 Super Tech & SuperMax F18 Super plus 👉 SM 9200Super Tech &👉 SM 2350 SuperTech &👉 SM 200HD mini ሪሲቨሮች Funcam የሚቀበሉት ሁሉም Amos 4w & Apollo iptv እየሰሩ ነው😉 @ShegarDish08      ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ የ 🍭LIFESTAR 1000++ Platinum HEVC ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል 👁What's New👁 🔥 WebSprix IPTV (ሙሉ Ethiosat እና ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን የያዘ IPTV App ተጭኖበታል ያለገደብ እድሜ ልክ ጥራት እየቀያየራችሁ ያለዲሽ በረሲቨራችሁ ብቻ ማየት ትችላላችሁ ዲሼ ተሸላሸ ብሎ ነገር የለም) 🔥 Fix YouTube 🔥 Fix Tiktok (በስልካች የምትጠቀሙትን አካውንት ለረሲቨራችሁ ሼር ማድረግ ትችላላችሁ) 🔥 Add YouTube Kids (ለህፃናቶች ምርጥዬ አፕሊኬሽን ናት ለክረምቱ ትምህርት ታስጨብጣለች ታዝናናለች 🔥 Add Display Time (የረሲቨራችሁን ዲሰስፕሌይ ቁጥር እንደ ሰአት መጠቀም ትችላላችሁ) @ShegarDishsoftware 25_7_2023 VF2564

Findsat VF-8620HD ፋይንደር ተሽጧል✌️

😔Forever Server እና Funcam iks ሌሎችም Serverዎች ዛሬ እየሰሩ አደለም ችግሩ ሁሉም ጋር ስለሆነ ከ Company እስኪስተካከል በትህግስት ጠብቁ። @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ
+1
😔Forever Server እና Funcam iks ሌሎችም Serverዎች ዛሬ እየሰሩ አደለም ችግሩ ሁሉም ጋር ስለሆነ ከ Company እስኪስተካከል በትህግስት ጠብቁ። @ShegarDish08    ሸገር ዲሽ✌️

Used ፋይንደር ስጠይቁኝ ለነበራቹ አ 😎አረፍ ይዞታ ላይ ያለ Used ያገለገለ FindSat VF-8620 HD ፋይንደር አለኝ 👉የራሱ 12/1A ቻርጀር አለው 👉 ዋስትና አለው ትክክለኛ ፈላጊ ያ
+3
Used ፋይንደር ስጠይቁኝ ለነበራቹ አ 😎አረፍ ይዞታ ላይ ያለ Used ያገለገለ FindSat VF-8620 HD ፋይንደር አለኝ 👉የራሱ 12/1A ቻርጀር አለው 👉 ዋስትና አለው ትክክለኛ ፈላጊ ያናግረኝ @must08 👉መርካቶ ይርጋ ሀይሎ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡ Call   +251913064008 Call     +251912341710 @ShegarDish08          ሸገር ዲሽ