cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መዝሙር ጥናት+

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
217
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሰላም የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ለፆመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ሰኞ ነሐሴ 3- በዓታ ማርያም - ቦሌ አርብሳ ዘንዶ አስራ ከመገናኛ (ውስጥ) ቦሌ አራብሳ የሚሄድ ሸገር ይዛችሁ አራብሳ ሰፈራ አደባባይ ጋር መውረድ ከዛ በባጃጅ ወይ በግር መሄድ ሐሙስ ነሐሴ 6 -መግደላዊት ማርያም በዓለ እረፍቷ - ኮተቤ 02 ከሃና ማርያም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ብላችሁ ጠይቁ አርብ ነሐሴ 7 - ቅዱስ ጴጥሮስ የመንግስተ ሰማይን ቁልፍ የተቀበለበት መታሰቢያ ዕለት- ዊንጌት ጴጥሮስ ወጳውሎስ - እመቤታችን በዓለ ፅንሰቷ - ሃያት ፍል ፀበል መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ጀርባ ባለችሁ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ሐሙስ ነሐሴ 13 - እግዚአብሔር አብ -ደብረ ታቦር እሁድ ነሐሴ 16- ቅድስት ኪዳነምህረት - በዓለ ዕርገቷ ሰኞ ነሐሴ 17 - ቅዱስ ጊዮርጊስ -የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥጋው ከፋርስ አገር ወደ አገሩ ልዳ በክብር የፈለሰበት መታሰቢያ በዓል- በማንጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ቀለበት ከሃና ማርያም ቤተክርስቲያን ጀርባ ሰኞ ነሐሴ 24 - አቡነ ተክለሃይማኖት - በዓለ እረፍታቸው - ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በዓለ እረፍቷ ዕረቡ ነሐሴ 26 - አቡነ ሃብተማርያም - በዓለ ፅንሰታቸው ሐሙስ ነሐሴ 27 - አቡነ ዘርዓ ብሩክ - በዓለ ልደታቸው - በኮተቤ ዑራኤል አርብ ነሐሴ 28 - የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ - በዓለ እረፍታቸው -በለቡ መብራት ሀይል
Mostrar todo...
ና በሰላም /3/ መዳኒአለም አዝ ናበሰላም ከበጎችህ መሀል " " " ስለጠፋው በግ " " " ስላንዱ ስላዳም " " " ስለሰሰው ልጅ ብለህ " " " የሞትክው ጌታዬ " " " ምንም ብበድልክህ " " " መሀሪ ነህና " " " ይቅር በለኝ ባክህ ነይ በሰላም /3/ ድንግል ማርያም ነይ በሰላም ከተማሪው ቅኔ " " " ከቅኔው ዋሻራ " " " ከሚታፈስበት " " " ከቅኔው አዝመራ " " " የነዲያን ሲሳዩ " " " የተማሪ እራቱ " " " አንቻ አይደለሽም ወይ " " " ድንግል አዛኝቱ ና ሚካኤል /3/ ምስለ ገብርኤል ና ሚካኤል ቅድስት አፎሚያን " " " ፍጥነህ የረዳሀት " " " ክፉ አውሬ ዲቢሎስ " " " እንዳያሳድዳት " " " እንደ አፎሚያ " " " ስህልን ይዘን " " " እንለምንሀለን " " " ፈጥነህ ደረስልን " " " አውጣን ከመከራ ና ኡራኤል /3/ ምስለ ሩፋኤል ና ኡራኤል የጥበብን ፅዋ " " " ያጠጣ ለእዝራ " " " የጦቢትን አይኖች " " " ፈውሰህ ያብራህ " " " ከሊቀ መላኩ " " " ከሩፋኤል ጋራ " " " ፈጥነህ ድረስልን " " " አውጣን ከመከራ ና በጸሎት /3/ ተክለ ሀይማኖት ና በጸሎት ብራናው ሲገለጥ " " " ገድለ ተክለ ሀይማኖት " " " ከሰው ልጅ ልቦና " " " ይውጣል አጋንት " " " የቅዳሴው እጣን " " " ሲውጣ ከዋሻው " " " ምድርን ይባርካል " " " ፀሎተ ምእላው ነይ በዳመና /3/ እናት ቅድስት ሀና ነይ በዳመና ከታባቶች ሁሉ " " " ሀና ትለይለች " " " የአምላክን እናት " " " በሆድዋ ይዛለች ና በመራዊ /3/ አብነ አረጋዊ ና በመራዊ ዝክርህን ዘክሮ " " " ስምህን ለጠራ " " " በነፍስም በስጋም " " " የለበት መከራ
Mostrar todo...
ና በሰላም/3/ መዳኒአለም ና በሰላም ከበጎች መሀል " " " " ስለ ጠፋው በግ " " " " ስላንዱ ስላዳም " " " " ስለሰው ልጅ ብለህ " " " " የሞትከው ጌታዬ " " " " ምንም ብበድልህ " " " " መሀሪነህና " " " " ይቅር በለኝ ባክህ ነይ በሰላም/3/ድንግል ማርያም ነይ በሰላም ከሀገሬው ቅኔ " " " " ከቅኔው ዋሸራ " " " " ከሚታፋስበት ከቅኔው አዝመራ " " " " የነዲያን ሲሳዩ " " " " የተማሪ እራቱ " " " " አንቺ አይደለሽም ወይ " " " " ድንግል አዛኝቱ ና ሚካኤል/3/ ምስለ ገብርኤል ና ሚካኤል ቅድስት አፎሚያን " " " " ፈጥነህ የረዳሀት " " " " ክፉ አውሬ ዲያቢሎስ " " " " እንዳያሳድዳት " " " " እንደ አፎምያ " " " " ስህልህን ይዘን " " " " እንለምንሀለን " " " " ፈጥነህ ድረስልን ና ኡራኤል /3/ ምስለ ሩፋኤል ና ኡራኤል የጥበብን ፅዋ " " " " ያጠጣ ለእዝራ " " " " የጦቢትን አይን " " " " ፈውሰህ ያበራህ " " " " ከሊቀ መላኩ " " " " ከሩፋኤል ጋራ " " " " ፈጥነህ ድረስልን " " " " አውጣን ከመከራ ፡ ፒሎፓዐዴር፳፭ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮ ✥ @Merkoryos25 ✥ ✥ @Merkoryos25 ✥ ✥ @Merkoryos25 ✥ ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Mostrar todo...
ና_በሰላም(256k).mp34.06 MB
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደ ምን እስከዚ ስዓት ቆያቹ ባላችሁበት ሁሉ ሰላማቹ ይብዛ::በነገው እለት በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የ ሊቀ መላዕክ ቅዱስ ዑራኤል በአል በደብራችን በደብረ ሐመልማል ቅዱስ ዑራኤል እና እግዚአብሔርአብ ቤተክርስቲያን ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ቅድስት ቤተ-ክርስቲያን ጥሪዋን ታቀርባለች:: አድራሻ:-ጀሞ 3 አደባባይ ባቡር ጣቢያ መሔጃ መንገድ:: ወስብሃት ለእግዚአብሄር 🙏
Mostrar todo...
ምክረ አበው "የማታምንበትን ነገር ለሰው ስትል አትስራው ከሰራኸው እንደምትጠፋበት እወቅ።" (መጽሐፈ ምክር) "አንደበቱን ከቧልት ያየውን ምስጢር ከመናገር የሚከለክል ሰው ልቦናውን ከኅልዮ ኃጢአት ያርቀዋል።" (አረጋዊ መንፈሳዊ) "ጸጋ ቢሰጥህ በተሰጠህ ጸጋ አመስግን ያልተሰጠህን እሻለሁ በማለት የተሰጠህን እዳታጣ።" (ማር ይስሃቅ) "ራሱን የሚንቅ የሚያቃልል ሰው ከእግዚአብሔር ዘንድ እውቀትን ያገኛል አዋቂ ነኝ የሚል ሰው ከፈጣሪው ጥበብ ይለየዋል።" (አረጋዊ መንፈሳዊ) "እግዚአብሔር ሆይ አፈርና ትቢያ ሆኜ ሳለ ጻድቅ አድርገው ከሚቆጥሩኝ ሰዎች አድነኝ።" (አባ እንጦንስ) "ፍጡራንን መርምሮ ማወቅ ካልተቻልን ሁሉን የፈጠረ እርሱን መርምሮ ማወቅ እንደምን ይቻልናል።" (ቅዱስ አትናቴዎስ) "ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ሁሉ የክርስቶስንም ፀጋና ክብር ሳይፈተኑ ማግኘት አይቻልም የዚህ ዓለም ፈተናና እሳት ቶሎ ያልፋል ይጠፋል ኃጢያተኞች የሚገቡበት የገሀነም እሳት ግን ለዘላለም እንደ ነደደ ይኖራል።" (ቅዱስ ሚናስ) "በማንም ላይ ክፈትን አትስሩ አትፍርዱ ይህንን ከጠበቃችሁ ርስቱን ትወርሳላችሁና።" (ታላቁ አባ መቃርስ) "ብዙ ጊዜ ብዙ እናገራለሁ በመናገሬም አዝናልሁ በዝምታዬ ግን ያዘንኩበት ጊዜ የለም።" (ቅዱስ አርሳንዮስ) "ቤተክርስትያን መጠጊያችን ነች ቤተክርስትያን የኖኅ መርክብ ነች በውስጧ እንጠለላልን ከውጭዋ ግን ማዕበልና ቀላያት ተከፍተዋል።" (ቅዱስ እንድርያስ) "ልባችንን ጠፊና በስባሽ ከኾነው ከምድራዊው ምኞት አርቀን ከበደል በንስሐ ንጹህ ካደረግነው በጸጋ መንፈስ ቅዱስ የተሞላን እንሆናለን።" (አባ አብርሃም መፍቀሬ ነዳያን) "ስጋዊ ፍላጎቶችን ማሸነፍ ለአክሊለ ህይወት የሚያበቃ ሰማዕትነት ነው።" (ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ) "የቤተክርስቲያን ህይወት በመስቀል ላይ ስለሆነ ፈተና ይበዛበታል ስለዚህ ከግል ህይወታችሁ ይልቅ የቤተክርስቲያናችሁን አቋም አጠንክሩ።" (ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ) "ከመኝታህ በፊት የምታደርገውን ፀሎት ትተህ እንድትተኛ መንፈስህ ሲገፋፋህ እሺ ብለህ አትቀበለው፡፡ እንዲያውም መዝሙረ ዳዊትን ጨምርና ሌሊቱን በሙሉ ስትፀልይ እደር።" (ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ) "ኃጢአታችንን እኛ እያሰብን የምንፀፀት ከሆነ እግዚአብሔር ይረሳልናል፤ ኃጥያታችንን እኛ ረስትን የምንፅናና ከሆነ እግዚአብሔር ያስብብናል።" (ቅዱስ እንጦስ)
Mostrar todo...
ባለ ውለታዬ ሊቀ.ቴድሮስ ዮሴፍ =============== ባለውለታዬ /2/ ካመድ ያነሳኸኝ ከትቢያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ አዝ------------------------------// በሩን ቢዘጋብኝ ስምዖን ጨክኖ ዝቅ አደርጎ ቢያየኝ ከአይሁድ ጋር ሆኖ እንድቀርብ ወደ እርሱ አዘዘኝ ጌታዬ እግሩን አጥበዋለሁ ወድቄ በእንባዬ /2/ አዝ------------------------------// የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ አንድ ወርድ ከዛፉ አዘዘኝ ጌታዬ መዓረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ ቤቴ ተባረከ በኢየሱስ ክርስቶስ /2/ አዝ------------------------------// ድንጋይ የጨበጡ ፈራጆች ከበውኝ ነውሬን ዘርዝረው ጌታ ፊት አያቆሙኝ ፈረደችባቸው ኃጢአትም በእነርሱ በሠላም ሂድ ብሎ ምሮኛል ንጉሱ /2/ አዝ------------------------------// የማምነውም አምላክ አውቀዋለሁ እኔ በሰራልኝ ሥራ በእድሜ በዘመኔ ፍቅሩን ተሸክሟል የልቤ ትከሻ ልለየው አልችልም እስከ መጨረሻ /2/
Mostrar todo...
ሰውነቴ በአንተ ፍቅር ተጠምዳለች ውለታህን እያሰበች ታለቅሳለች መከራው ተረሳ ትካዜም ቀረልኝ ገብረመንፈስ ቅዱስ ፈጥነህ ደርሰህልኝ ደጅህን ለመርገጥ መንገድ ስጀምር ተፈቶ አየዋለው የልቤ ችግር ወዳጅ እና አባቴ ሚስጥሬ ተስፋዬ ቀና እንድል አረከኝ በነፍስ በስጋዬ አዝ...... በሚመጥን ፊደል በሚያምሩ ቃላት ነፍሴ ትጠማለች ስምክን ለመጥራት እንባዬ ይፈሳል አንደበት ያጥረኛል ውለታህን ሳስብ ልቤ ይቀልጥብኛል አዝ...... ልዩ እኮ ነህ ለእኔ መተኪያ የሌለህ ልጅህን ሳሰለች ዛሬም ትሰማለህ ዚጊቲ ልገስግስ ከደጅህ ልውደቅ ገብረህይወት እንዳልኩ ዘመኔ ይለቅ አዝ...... ስለቴን ስሰማኝ ሲጠብቀኝ ምልጃህ ሳጉረመርምብህ ትታገሰኛለህ የጭንቄ ማረፊያ የህመሜ ፈውስህ አርከ እግዚአብሔር ገብረመንፈስ አዝ...... ልዩ እኮ ነህ ለእኔ መተኪያ የሌለህ ልጅህን ሳሰለች ዛሬም ትሰማለህ ዚጊቲ ልገስግስ ከደጅህ ልውደቅ ገብረህይወት እንዳልኩ ዘመኔ ይለቅ
Mostrar todo...
​​እኛ እንዘምራለን እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን አዝ----- በልባችን ደስታ ፊታችን የበራው ስለት ሰንሰለቱን ልጅሽ ሰብሮልን ነው ሞት መሻገሪያችን ድልድይ ከመከራው የምሥራቅ ልጅ ፀሐይ የኛ ትንሳኤ ነው አዝ----- የመድኃኒት መዝገብ የቁስላችን ጤና ከእርስቱ እንዳንጎድል በተስፋ እንድንጸና ልጇን ደስታ ለሚል የደስታ ምንጭ ሆና ሀዘን በእርሷ እርቋል ስለ ሀዘኑ ታዝና አዝ----- የሊቀ ካህናቱ የክርስቶስ እናት እርሱ ዝናብ ሲሆን እርሷ ደመና ናት ሲጠብቅ እረኛ ሲርበን በግ ያልነው አልፋና ኦሜጋ የድንግል ልጇ ነው
Mostrar todo...
እረድተሀል እና ባሕራንን እረድተሀል እና ባሕራንን ሚካኤል ጠብቀሀል እና ቴዎቢስታን ሚካኤል አማልደን አስታርቀን ሚካኤል አዝ........ ከሰማያት ስትወርድ ሚካኤል ለሰው ልጆች ስትራራ ″ ከክብርህ የተነሳ ″ መላው ምድር አበራ ″ በመከራዬ ጊዜ ″ ፈጥነህ የደረስክልኝ ″ ከአምላኬ ተልከህ ″ ከጭንቅ የገላገልከኝ " አዝ........ አልተረዳሁትም ሚካኤል በእጄ ያለውን ″ የሞቱን ደብዳቤ ″ የሸሸኩትን ″ ልጨብጥ ስጣደፍ ″ የሰይፉን ስለት ″ የመላእክት አለቃ " አዳነኝ ከሞት " አዝ........ ገና ህጻን ሳለሁ ሚካኤል አሳድገኧኛል " ከብዙ ፈተና " አንተ አድነኧኛል " አሁንም ጠብቀኝ " ችላ አትበለኝ ″ አባቴ ሚካኤል ″ ልጄ ሆይ በለኝ " ፡ ፒሎፓዐዴር፳፭ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮ ✥ @Merkoryos25 ✥ ✥ @Merkoryos25 ✥ ✥ @Merkoryos25 ✥ ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.