cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💥ብርሀን💥

🎀..ችግሮችህ በሙሉ ሰው ሰራሾች ናቸው ስለዚህም በሰው ይፈታሉ ምንም አይነት ሰው ሰራሽ ችግሮች ከሰው አቅም በላይ ሊሆኑ አይችሉም••🎀 #𝖔𝖋𝖋𝖎𝖈𝖎𝖆𝖑_𝖐𝖆𝖑🤴 𝑳𝒆𝒎𝒂𝒏𝒈𝒂𝒘𝒎 𝒂𝒔𝒕𝒆𝒚𝒂𝒚𝒆𝒕👇 𝒄𝒓𝒐𝒔𝒔 👉 @kerodina #ኢትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር❤🇪🇹❤

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
971
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-3530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

❤️‍🔥😘🥰 በቀደምለት ጉንጬ መሐል ፣             በከንፈሯ ብትዳብሰኝ 😊 ሙት አካሌ ፊት እንዳለኝ አስታወሰኝ ፤🫢          ደግሞ ድንገት ቀልድ ነግራኝ ፣                    ስቄ ስቄ እንዳባራሁ😄          " ጥርስህ #ሲያምር "ስላለችኝ😳                   ዘላለሜን ማልቀስ ፈራሁ ፤🥰 ተካተትኩኝ ከተፈጥሮ ፣        እፍፍፍ አልሽብኝ           ድብቅ ውበት 🥰 እስኪ ባክሽ አሁን ደግሞ      ሰው ሁን ብለሽ ሹሚኝና             ሰው መሆኔን  ልመንበት ፤❤️             ✍️  አስታወሰኝ ረጋሳ ( አስቱ )
Mostrar todo...
2👏 2
HAPPY NEW YEAR❤️
Mostrar todo...
4
ግጥም ይመስላል😂
Mostrar todo...
በህይወት ስትኖሪ ማወቅ  ያለብሽ 3 ነገሮች 1⃣ የምትፈልጊውን ሳይሆን   የሚገባሽን ነው የምታገኚው። 2⃣ ለብዙ ሰው የሚያስፈልገውን ስታረጊ  የምትፈልጊውን ሁሉ ታገኛለሽ 3⃣ ስትፈልጊው  ያጣሽውን ሲፈልግሽ ታገኚዋለሽ ።       
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የምር ምክር ያስፈልገኛል እና ልረዳሽ ችላለው ካላቹ in box me plsss yehen text lakling .kza🥺🚶‍♀
Mostrar todo...
የሚሆነው ሁሉ መሆን ስላለበት ነው bersi.
Mostrar todo...
አንዳንዴ በህይወትህ ወተውን ልመድ bersi ❤️
Mostrar todo...
ዘ ውልደት
Mostrar todo...