Muluboutique
የፍቅር✦ መንገድ✦ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ላይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
1 548
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
"ጠቃሚ የህይወት መርኸዎች!"
1."ደግ ሁን!"
~~~~¿¿¿~~~~~~
☞የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ ቢሆንም ደግነትህን አትናገር!!
:
☞ስለተረፈህ ሳይሆን ሰብአዊነት ኖሮህ ላንተ ከሚያስፈልግህ ሳትሰስት ለሌሎች አካፍለህ ኑር!
:
☞መስጠት የማያውቁ ሰዎች ሌሎች ሲሰጡ ይታመማሉ!!"
:
2. "ቀና ብለህ ተጓዝ"!
~~¿¿¿¿~~~~~~~
☞ዘወትር ቀና ብለህ ተጓዝ ምክንያቱም ራሱን ያጎበጠ ሰው መቼም ሌሎችን አቅንቶ አያውቅምና !
:
3."ችግሮችህን አስብ"!
~~¿¿¿~~~~~~
☞ የገጠሙህን ችግሮች ችላ አትበላቸው ምክንያቱም ችግርን በጥቅም ላይ እንደማዋል ጣፋጭ ነገር የለምና!!"
:
4."እውቀትን የምትሻ ሁን!"
~~~¿¿¿¿~~~~~~
☞ ከሌሎች ሰዎች ለማወቅ የተዘጋጀህ ሁን ምክንያቱም የእብደት የመጀመሪያ ምልክት እራስን አዋቂ አድርጎ ማሰብ ነውና!
:
5."መልካም አሳቢ ሁን!"
~~¿¿¿¿~~~~~~
☞ሁሉም ሰው ራሱን የሚያገኘው በየእለቱ በሚፈጥረው አስተሳሰብ መሠረት ነው፡፡
፡
☞ መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ሃሳብ ያሰብንበት ቀን ነው፡፡
፡
☞ስለሆነም ሁሌም መልካም ነገር እንዲገጥምህ መልካም የሆነውን ብቻ ተመልከት!!"
፡
6."የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት!
~~¿¿¿¿~~~~~
☞የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት ምክንያቱም ምድር ላይ እጅግ የሚያሳፍረው ነገር ቢኖር የአዕምሮ ድህነት ነውና!!"
:
7."ለገባኸው ቃል ታመን!"
~~¿¿¿¿~~~~~~
☞ቃል ለመግባት የዘገየህ፤ ከገባህ ደግሞ የፈጠንክ ሁን!!
:
8."ራስህን አሻሽል!"
~¿¿¿~~~~~
☞"የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ስትል ራስህን አሻሽል!!"
:
9."መጀመሪያ ራስህን እወቅ! "
~~¿¿¿¿~~~~~~
☞ጠንካራ ጎኖችህን ይበልጥ አጠንክርህ በድክመትህ ላይ ፈጥነህ ዝመትባቸው!!"
:
10."ህሊናህን አድምጥ!"
~~¿¿¿¿~~~~~
☞የተፃፈውን ሁሉ አንብበህ በህሊና መዝገብህ ከመፃፍህ በፊት በህሊናህ ሚዛንህ አብጠርጥር!!"
:
☞ሁሌም ለሕሊናህ እንጂ ለሰው አትገዛ ምክንያቱም የሰው ልጅ ዛሬ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ነገ ሊሸሽህ ይችላል ህሊናህ ግን በፀፀት እየወቀሰህ ዘወትር አብሮህ ይኖራልና!"
:
11."አንደበተ ርቱህ ሁን!"
~¿¿¿~~~~~~
☞ምላስህን ካልጠበካት እስዋ አትጠብቅህም!!"
:
☞ጨዋ አንደበት የተዘጉ በሮችን ይከፍታል!!
:
12."ብልህ ሁን!"
~¿¿¿~~~~~
☞መከራን እና የተወረወረ ድንጋይን ዝቅ ብሎ ማለፍ ብልህነት ነው ምክንያቱም ምድር ላይ ስትኖር ለመኖር መፈተን ለማለፍ መታገስ ግድ ነውና!
:
13."ሁልጊዜ ራስህን ሁን!"
~¿¿¿¿~~~~~~
☞ራሱን ያወቀ ሰው ሁልጊዜ በኑሮው ደስተኛ ነው!!
:
☞ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር ማንነትህን ታጣና ህይወት ጣእሟን ታጣለች!
:
14."ሞራል ይኑርህ!"
~~~¿¿¿¿~~~~
☞የማይዋዥቅ የህይወት ሞራል ይኑርህ ምክንያቱም ጠንካራ ሞራል የህይወት ተስፋ ነውና!!
:
15."ባለህ ነገር ተደሰት!"
~¿¿¿¿~~~~~
☞ዛሬን ስለነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን በቅጡ መኖር ይሳንሃል!!
:
☞ ስላለህ ነገር እንጂ ስለሌለህ ነገር አታስብ ምክንያቱም ነገ የፈጣሪህ ነውና!"
:
16."እውነታን ተቀበል!"
~~¿¿¿¿~~~~~
☞ተፈጥሮ የቸረችህን ማንነትህን አምነህ መቀበልን ትተህ ለማማረር ወይም ለመሸማቀቅ አትሞክር መክንያቱም በተሰጠህ ተፈጥሮሯዊ ማንነትህ ላይ ያንተ ሚና የለበትምና!
፡
☞በማይለወጥ አንተነትህ ተደሰት ምክንያቱም ቁርጡን ያወቀ ሰው ምርጫ ይኖረዋልና!
፡
==========©©©©======
☞ ትክክለኛና ፍጹም ቀናውን መንገድ አግኝተን እንኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን!"
አሜን
:
ቸር እንሰንብት
******////************
💕?@lovepoemchannal
💞
👇
@fiqryashenfal 💘
✌️✌️✌️🤦♀🤦♀🤦♀
AUD-20200126-WA0579(1).m4a5.21 MB
💕?@lovepoemchannal
💞
👇
@fiqryashenfal 💘
✌️✌️✌️🤦♀🤦♀🤦♀
AUD-20201228-WA0231.mp36.38 MB
💕?@lovepoemchannal
💞
👇
@fiqryashenfal 💘
✌️✌️✌️🤦♀🤦♀🤦♀
AUD-20200126-WA0579(1).m4a5.21 MB
💕?@lovepoemchannal
💞
👇
@fiqryashenfal 💘
✌️✌️✌️🤦♀🤦♀🤦♀
AUD-20200126-WA0579(1).m4a5.21 MB
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.