cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🚑•═የፍቅር♥️ሆስፒታል═•🇬🇪

🥀የፍቅር ደሴት 🥀ፍቅርን ፍለጋ 🥀የፍቅር ዜማ 🥀ፍቅርን በግጥም 🥀የፍቅር ዘፍን 🥀እውነተኛ የፍቅር ታሪክ 🥀ምርጥ የፍቅር አባባሎች 🥀romantic ringtones All in የፍቅር ሆስፒታል አስተያየት ካላቹም እንቀበላለን 📨 #Start በማለት አስተያየታቸውን መላክ ትችላላችሁ @ye_feker_dasetbot 🥀 🙏 እናመሰግናለን leave❌❌❌ join✅✅✅

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 252
Suscriptores
-124 horas
-77 días
-2630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

💞🌺💞🌺💞🇪🇹#ፍቅር 🇪🇹🌺💞🌺💞🌺 #ፍቅር_ምንድነው ? ስለፍቅር ብዙዎች ካስቀመጡዋቸው ትርጉዋሜዎች ውስጥ. . . * ፍቅር እብደት ነው ፣ ሰው በፍቅር ሲያዝ የሚያደርገውን አያውቅም ፣ሚይዝ ሚጨብጠውን ያሳጣዋል፡፡ * ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው ፣ * ፍቅር ከሚወዱት ሰው ተለይቶ ርቆ ሄዶም ስለዛ ሰው ማሰብ ነው፡፡ * ፍቅር ከውስጥ የሚፈልቅ መልካም ነገሮችን በሙሉ የያዘ የእውነት ስሜት ነው ፣ * ፍቅር ህመም ነው ፣ህክምና ማይፈውሰው መድሀኒቱ ራሱ ፍቅር ብቻ የሆነ ህመም ነው ፣ * ፍቅር በጨለማ ብርሀን ፣በበረሀ ጥላን መፍጠር የሚችል ትልቅ ሀይል ነው ፣ *ፍቅር የፈጣሪ ጥበብ ማሳያ ለሰው ልጆች የተሰጠ ውድ ስጦታ ነው ፣ * ፍቅር በእውነት ላይ የተመሰረተ ለእውነት የቆመ እውነት የሆነ ስሜት ነው፡፡ እነዚህን እና መሰል በርካታ እይታዎች ለፍቅር የተቀመጡ ፍቅር ምንድነው ሚለውን በተወሰነ ለመግለፅ የቀረቡ ናቸው፡፡ ይ ቀ ጥ ላ ል . . . ❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹 🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹 ❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣ ╔════✿❀♡❀✿═════╗ ☞ share & join ☜ ☞ @yefekerhospital ☜ ╚════❀❀♡❀❀═════╝
Mostrar todo...
የዘላለም ሀብት ማለት በባንክ ዉስጥ ያለ ገንዘብ ሳይሆን በልብ ዉስጥ ያለ ፍቅር እና መልካምነት ነዉ። ❤#Share 👇 ✥----------------✥🌹✥----------------✥ ✥🌹 @yefekerhospital 🌹✥ ✥----------------✥🌹✥----------------✥ ✥----❤️ @lyrics_lv ❤️----✥
Mostrar todo...
🌹 🇪🇹#ኢትዮ_ፍቅር💖🇪🇹 የጠላሁሽ ለታ.... ዓለም ትዙርብኝ ፀሐይም አትውጣ ጨለማው ይምጣብኝ ጨረቃዋም ትጥፋ ከዋክብት ይርገፉ ውቅያኖሶች ደርቀው ዕፅዋቶችም ይጥፉ ........…………………… የጠላሁሽ ለታ… ለክህደቴ ዋጋ ይሁዳ ይበሉኝ ለጭካኔዬ ልክ ሂትለርን ያድርጉኝ ነፍስ እንዳጠፋ ሰው ሰዎች ይጠየፉኝ …………………………………… የጠላሁሽ ለታ… እግሮቼም እጆቼም ዓይኖቼም ጆሮቼም ለኔ አይታዘዙ አፍ ከነፍሴ ጋራ ተባብረው ተስማምተው የክህደቴን ቃላት ለዓለም ይናዘዙ ………………………………… የጠላሁሽ ለታ… በበድን አካሌ በጨቀየው ነፍሴ በተነጨው ፀጉሬ በረገፈው ጥርሴ ባስቀያሚነቴ ሚደርስብኝ ልጣ በቁሜ ልሰቃይ ልታሰር ልቀጣ ………………………………… ፍቅሬ…… የጠላሁሽ ለታ እርግማኖች ሁሉ ወደኔ ይቅረቡ ብዬ የምመኘው አንቺን የማልጠላ ፍፁም ሆኜ ሳይሆን ካላንቺ ለመኖር ስለማላስብ ነው ……………………………… ፍቅሬ…… እኔም አንቺም ውዴም ካንድ ወንዝ ተቀድተን ከስሜቴ ስሜት ከእምነትሽ እምነት በፅናት ተጋርተን የተግባባነው ቃል በኑሯችን ፀንቶ ካኖረን በፀጋው ሁሌም አበርትቶ ……………………………………… የምጠላሽ ለታ… በጉዞዬ መሃል እንቅፋቴ ይብዛ ምጠለልበትም ምበላውም ልጣ በቁሜ ልሰቃይ ልታሰር ልቀጣ ………………………………… የምጠላሽ ዕለት… እነዚህ መዓቶች በላዬ ሊዘንቡ ሊወርዱ ከሆነ ዘላለም ስወድሽ ነፍሴ ከስቃዪ ከርግማኑ ዳነ። ❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹 🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹 #Share 👇 ✥----------------✥🌹✥----------------✥ ✥🌹 @yefekerhospital 🌹✥ ✥----------------✥🌹✥----------------✥ ✥----❤️ @lyrics_lv ❤️----✥
Mostrar todo...
💞🌺💞🌺💞🇪🇹#ፍቅር 🇪🇹🌺💞🌺💞🌺 . . . #እኔና_አንቺ . . . ☀️ ጥዋት ስነሳ ከአዲሲቷ ፀሀይ ቀጥሎ ማየው አንቺን ነው . . . የእለት ተግባሬ አንቺን ማየት ከሆነ ሰነባበተ . . .💘 ልቤ አንቺጋ ነው . . . 💝 ፍቅርሽ እያንገዳገደኝ ሊጥለኝ ነው መሰል . . . 💝 የፍቅር ቃል አስሬ ካንቺው ጋር ልኑር ❤️ አንቺን በመከተል . . .✨ አባይን ብከተል 💧 💓 ሰጠኝ ለፈረኦን መጨረሻው ማበድ 💖 ❤️ ያንቺ አፍቃሪ መሆን . . . ❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹 🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹 ❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣ ❤#Share 👇 ✥----------------✥🌹✥----------------✥ ✥🌹 @yefekerhospital 🌹✥ ✥----------------✥🌹✥----------------✥ ✥----❤️ @lyrics_lv ❤️----✥
Mostrar todo...
✥---🌹---✥ልብ ብለ ስማኝ✥---🌹---✥ ☞ወንድሜ ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ሲመሽ ከሆነ ትዳር ሳይሆን አዳር ፈላጊ ነህ ማለት ነው፡፡ ☞ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ቤትህና ልብስ ሲቆሽሽ ከሆነ ሚስት ሳይሆን ሰራተኛ ነው የሚያስፈልግህ፡፡ ☞ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ልጆችን ስታይ ከሆነ ሚስትህን የምትፈልጋት ለርቢ ነው ማለት ነው፡፡ ☞ሚስት ማግባት ትዝ የሚልህ ተኝተ ሲበርድህ ከሁነ የሚያስፈልግህ ሚስት ሳይሆን ወፍራም ብርድልብስ ነው፡፡ ❣ግን ልብ በል ማግባት ያለብህ ባዶነት ሲሰማህ ነው ፣ ምክንያቱም ባዶነት የሚሰማህ ግራ ጎንህን ስላጣህ ነውና ግራ ጎንህን ፈልግ ያኔ ሙሉ ትሆናለህ፡፡ እህቴ አንቺም እንደዚሁ!!! ★★★★★★★★★★★★★★★ ማሳሰቢያ #Share👍 አለማረግ በህግ ያስቀጣል😎 #Share 👇 ✥----------------✥🌹✥----------------✥ ✥🌹 @yefekerhospital 🌹✥ ✥----------------✥🌹✥----------------✥ ✥----❤️ @lyrics_lv ❤️----✥
Mostrar todo...
ሰላም ወንድም እህት አንድ ነገር ልንገርህ/ሽ ኦላይን ቢዝነስ ትሰራለክ/ሽ ከሆነ አንድ ነገር ልነግርህ/ሽ እወዳለሁ እኔ እየጠቀምኩ ነው (HULU61)ስለተባለው WEBSITE ሰምተሀል ወላሂ ላታምነኝ ትችላለህ ግን ተመዝግበህ በየቀኑ YOUTUBE ላይ ገብተህ 2 Video LIKE ስታረግላቸው ከ1-1.10 USDT ማለት 100-110 ብር በ10 ደቂቃ ወደ አካውንትህ ያስገባልሀል በቀን 2ቪድዮ ነው LIKE እንድታረግ የሚፈቀደው እና በ 3ቀን(6)video like ስታረግ ብሩን ወጭ ማረግ ይቻላል 100% ትክክለኛ ነው https://hulu61.com/#/pages/register?code=6184080 https://hulu61.com/#/pages/register?code=6184080 በየቀኑ task ስራ በ 3ቀን እንድታወጣ fake acc እንዳከፍት block ያረጋሉ ስትመዘገብ ip limit exit ካለህ VPN ተተቀም accountun kfet ena aserarun elklhalew
Mostrar todo...
06:12
Video unavailableShow in Telegram
https://hulu61.com/#/pages/register?code=6184080 Video እዩት Don't scroll @Great_King_g 👈any Questions 💵 Dollar 💸 መስራት ለሚፈልግ
Mostrar todo...
Video kefilgachu kelay ale or degma forward arglachualew
Mostrar todo...
ሰላም ወንድም እህት አንድ ነገር ልንገርህ/ሽ ኦላይን ቢዝነስ ትሰራለክ/ሽ ከሆነ አንድ ነገር ልነግርህ/ሽ እወዳለሁ እኔ እየጠቀምኩ ነው (HULU61)ስለተባለው WEBSITE ሰምተሀል ወላሂ ላታምነኝ ትችላለህ ግን ተመዝግበህ በየቀኑ YOUTUBE ላይ ገብተህ 2 Video LIKE ስታረግላቸው ከ1-1.10 USDT ማለት 100-110 ብር በ10 ደቂቃ ወደ አካውንትህ ያስገባልሀል በቀን 2ቪድዮ ነው LIKE እንድታረግ የሚፈቀደው እና በ 3ቀን(6)video like ስታረግ ብሩን ወጭ ማረግ ይቻላል 100% ትክክለኛ ነው https://hulu61.com/#/pages/register?code=6184080 በየቀኑ task ስራ በ 3ቀን እንድታወጣ fake acc እንዳከፍት block ያረጋሉ ስትመዘገብ ip limit exit ካለህ VPN ተተቀም accountun kfet ena aserarun elklhalew
Mostrar todo...