es
Feedback
Beka tech computer Importer

Beka tech computer Importer

Ir al canal en Telegram

✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56

Mostrar más
5 243
Suscriptores
Sin datos24 horas
-197 días
-10930 días
Archivo de publicaciones
መልካም ወጣት ለሀዋሳ በረከት ሩጫ 🏃🏃‍♂
መልካም ወጣት ለሀዋሳ በረከት ሩጫ 🏃🏃‍♂

. ምስጋናን ይዤ ዘማሪት ፓ/ር ህይወት ገዳው እና ዘማሪ ፓ/ር ተከስት ጌትነት NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ምስጋናን ይዤ ዘማሪት ፓ/ር ህይወት ገዳው እና ዘማሪ ፓ/ር ተከስት ጌትነት NEW AMAZING GOSPEL SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. መታመኛዬ ዘማሪ በረከት አለሙ NEW AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. መታመኛዬ ዘማሪ በረከት አለሙ NEW AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. በከንቱ እንዳትመላለሱ" ድንቅ የኤፌሶን ትምህርት #PART_33 በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት፦ በአገራችን በዛሬው እለት አንድ ኮሮና ቫይረስ ያለበት ሰው የተገኘ በመሆኑ ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱን እና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት፦ በአገራችን በዛሬው እለት አንድ ኮሮና ቫይረስ ያለበት ሰው የተገኘ በመሆኑ ህብረተሰቡ እነዚህን ምክሮች በመከተል እራሱን እና ቤተሰቦቹን ከበሽታው እንዲከላከል አሳስባለሁ። - እጃችንን በውሃ እና በሳሙና አዘውትሮ መታጠብ - የጉንፋን ምልክት ከታየብን ከቤት አለመውጣት፣ ሰው የሚበዛብት ቦታ አለመሄድ - ንክኪ የሚያስፈልጋቸው የሰላምታ መንገዶችን መተው - ሰው በብዛት የሚሰበሰብባቸው ቦታዎች ላይ የሚገኙ ከሆነ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ - ህብረተሰቡ ሳይደናገጥ በንቃት የራሱን እና የቤተሰቡን ጤና መጠበቅ #DrAbiyAhmed

❤️ ||ለጥንቃቄ? ይነበበ ሼር ይደረግ ላልሰሙት እናሰማ ይህንን ጹፍ ሼር ማድረግ የብዙ ሠዎችን ህይወት ከማዳን አይተናነስም። አንብባችሁ ለሌሎችም አስተላልፉ ኮሮና ቫይረስን መጨነቅ እና መፍራት ሳይሆን በእውቀት መራመድ ያቆመዋል! በውሃን ቻይና በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወረርሽንለመዋጋት በስፍራው ከሚንቀሳቀስ ግብረሃይል ጋር ለመስራት ከተሰማራ ወጣት ተመራማሪ የተገኘና ኮሮና ቫይረስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ እንዴት ከሰው ወደ ሰው እንደሚተላለፍ እንዴት በዕለት ተዕለት የህይወት እርምጃ ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት ማስቆም እንደሚቻል የተሰጠ መረጃ!< ከሮና ቫይረስ የአፍንጫ እርጥበት እና አክታ የሚያስከትል ሳል ያለው አይደለም፡፡ በተቃራኒው አፍንጫ የማያረጥብ እና ደረቅ ሳል የሚያስከትል በመሆኑ በቀላሉ ልንረዳው የምንችለው ነው፡፡ < ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡ < በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ! < የምትችሉ ሁሉ የጸሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡ 1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም። ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡ < በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡ < አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡ 2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡ 3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡ በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ጸሐይ ላይ ብታሰጡዓቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ በቫይረሱ የመጠቃት ምልክቶች #ምን ምንድን ናቸው? 1. ቫይረሱ መጀመሪያ መቀመጫውን ጎሮሮ ላይ በማድረግ የጉሮሮ ብግነት እና የጎሮሮ ድርቀት ስሜት ያስከትላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት ከ3-4 ቀን በሰው ላይ ሊቆይ ይችላል:: 2. ቫይረሱ በመተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠቀም ወደ ትራኪያ ከወረደ በኋሊ መቀመጫውን ሳምባ ውስጥ ያደርጋል፡፡ ሳምባን በማጥቃት ኒሞንያ/ የሳምባ ብግነት ያስከላል፡፡ ይህ ምልክት የሚታይባችሁ ሁሉ በፍጥነት ወደ ህክምና ሂዱ!! በቫይረሱ ላለመያዝ ምን ማድረግ ይገባል? 1. የቫይረሱ ስርጭት በአብዛኛው ቀጥታ ከንክኪ ጋር የተያያዘ ሲሆን ቫይረሱ ያረፈባቸውን ቁሳቁሶች እና ልብሶች ወዘተ... መጠቀም ዋነኛ መተላለፊያው መንገዱ ነው፡፡ ይህም ማናቸውንም ነገር ከነኩ በኋላበተደጋጋሚ እጅን በደምብ መታጠብ ዋነኛ መከላከያ መሆኑን ያስገነዝበናል፡፡ < ቫይረሱ በሰው እጅ ላይ በሕይወት መቆየት የሚችለው 10 ደቂቃ ያህል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአስር ደቂቃዎች ውስጥ ብዙ ነገር ሊከናወን ይችላል፡- አይንን ማሸት፣ አፍንጫን መንካት፣ ጣቶችን ወደ አፍ መውሰድ ወይም [እንደ ጥፍር የመመጥመጥ ክፉ ልማድ] ቫይረሱን በቀላሉ ወደ ጉሮሮ እንዲሄድ ሊያደርገው ይችላል፡፡ < ስለዚህ ለራሳችሁና ለባልንጀራችሁ (ለሌላው ሰው) ደህንነት ስትሉ በጣም በተደጋጋሚ እጆቻችሁን ታጠቡ፡፡ 2. አፍ እና ጉሮሮን ጸረ-ተሕዋስ መድሀኒቶችን በመጠቀም መጉመጥመጥ ቫይረሱን ሊያስወግድ ወይም ወደ ጉሮሮ የሚሄዱትን መጠን ሊቀንስ ይችላል፡፡ አፍን መጉመጥመጥ ወደ ጉሮሮ ወደ ትራኪያ አልፎም ወደ ሳምባ ቫይረሱ የሚያደርገውን ጉዞ ሊያግደው ወይም ሊቀንሰው ይችላል፡፡ 3. የኮምፒውተራችሁን ኪ-ቦርድ እና ማውዝ በጸረ- ተህዋስ በሚገባ አጽዱ። እባካችሁ ይህን ክፉ በሽታ ወደ አገራችን እንዳይገባ ቅድሚያ መከላከል ከገባም ምን ማድረግ እንዳለብን ለሌሎች እንዲደርስ መረጃውን ሼር በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ መረጃው ከዶክተር ቤዛ የቴሌግራም ቻናል

የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፦ "በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ግለሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን አረጋግጠናል፡፡ ግለሰቡ፣ የ48 አመት የጃፓን ዜጋ ሲሆን፣ የካቲት 25/ 2012 ዓ/ም ከቡርኪና ፋሶ ወ
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፦ "በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ግለሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን አረጋግጠናል፡፡ ግለሰቡ፣ የ48 አመት የጃፓን ዜጋ ሲሆን፣ የካቲት 25/ 2012 ዓ/ም ከቡርኪና ፋሶ ወደ አዲስ አበባ መምጣቱ ታውቋል፡፡ ከበሽተኛው ጋር የቅርብ ንክኪ የነበራቸው ግለሰቦችም የመለየትና ክትትል የማድረግ ስራ ተጀምሯል፡፡ ታማሚው፣ አስቀድሞ በተዘጋጀው የለይቶ ማከሚያ፣ ተገቢው የሕክምና ክትትል እየተደረገለት ሲሆን፣ እስካሁን ባለው ሁኔታ የከፋ የጤና እክል አልገጠመውም፡፡"

. ሰው ሳያውቀኝ ዘማሪ ፓ/ር ዳንኤል አምደሚካኤል ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ፍ_ቅ_ሩ_ን ዘማሪ ፓ/ር ዳንኤል አምደሚካኤል ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. እጅግ ደስ ይለኛል ዘማሪ ፓ/ር ዳንኤል አምደሚካኤል ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ሰላም ዘማሪ ፓ/ር ዳንኤል አምደሚካኤል ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. የለህም መሳይ ዘማሪ መኮንን በጋሻው ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ፍቅሩ በልቤ ገባ ዘማሪ ፓ/ር ዳንኤል አምደሚካኤል ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ልቤን ያሞቀዋል ዘማሪ ፓ/ር ዳንኤል አምደሚካኤል ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ፍቅር ነህ ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. መንፈስ ቅዱስ ዘማሪት አስቴር አበበ ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ህልውናህ ዘማሪት አስቴር አበበ ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ክብር የበቃህ ዘማሪ ግርማ በለጠ ✅ WORSHIP TIME✅ AMAZING WORSHIP SONG ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲