cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ማኅበረ ኤዶምያስ

ማህበሩ ላይ በአባልነት መመዝገብ ለምትፈልጉ እና የማህበሩን አላማና ህጋዊ እውቅና ለማየት ከፈለጉ በዚህ ጠይቁን👉 @emebrihan_21 ° የማህበሩ የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ♻️ማህበሩን በገንዘብ ማገዝ የምፈልጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000441182345 ማህበረ ኤዶምያስ ( Mahibere Edomiyas ) በማለት ብሩን ማስገባት ይችላሉ ።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
733
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-2130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ  ይሁን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ፫ 🤲🤲🔹🍃✝
Mostrar todo...
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንደምን ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በረከት ያዙ መጽሐፍ ቅዱስ እናብብ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን🎤🌻🌻🌻
Mostrar todo...
በእውነቱ ገድሉን ላነበቡልን ለአባታችን🥀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌿🌼🌼🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አሜን፫ የቅዱስ ቂርቆስ ወቅድስት እየሉጣ ረድኤት በረከታቸዉ ምልጃና ጸሎታቸዉ አይለየን አሜን፫🤲🤲🤲💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌾🌺🌺🌹🌺🌾🌺🌹🌺🌾🌺🌺 አምላካችን በቸርነቱ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን አሜን፫🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ሃገራችን ኢትዮጵያ  ቅድስት የሆነች ሃይማኖታችን በጥበቃው🌿🌿🌿 ይጠብቅልን አሜን፫  💐🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌻🌷🌹🌸🌺🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋
Mostrar todo...
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ  ይሁን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ፫ 🤲🤲🔹🍃✝
Mostrar todo...
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ  ይሁን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ፫ 🤲🤲🔹🍃✝
Mostrar todo...
4.13 MB
መጽሐፈ መሣፍንት Judges 10 ምዕራፍ፡10። 1፤ከአቢሜሌክም፡በዃላ፡ከይሳኮር፡ነገድ፡የኾነ፡የዱዲ፡ልጅ፡የፎሖ፡ልጅ፡ቶላ፡እስራኤልን፡ለማዳን፡ ተነሣ፤በተራራማውም፡በኤፍሬም፡አገር፡ባለችው፡በሳምር፡ተቀምጦ፡ነበር። 2፤በእስራኤልም፡ላይ፡ኻያ፡ሦስት፡ዓመት፡ፈረደ፤ሞተም፥በሳምርም፡ተቀበረ። 3፤ከርሱም፡በዃላ፡ገለዓዳዊው፡ኢያዕር፡ተነሣ፥በእስራኤልም፡ላይ፡ኻያ፡ኹለት፡ዓመት፡ፈረደ። 4፤በሠላሳ፡የአህያ፡ግልገሎች፡ይቀመጡ፡የነበሩ፡ሠላሳ፡ልጆችም፡ነበሩት፤ለእነርሱም፡እስከ፡ዛሬ፡ድረስ፡ የኢያዕር፡መንደሮች፡የተባሉ፡በገለዓድ፡ምድር፡ያሉ፡ሠላሳ፡ከተማዎች፡ነበሯቸው። 5፤ኢያዕርም፡ሞተ፥በቃሞንም፡ተቀበረ። 6፤የእስራኤልም፡ልጆች፡በእግዚአብሔር፡ፊት፡እንደ፡ገና፡ክፉ፡ሥራ፡ሠሩ፡በዓሊምንና፡ዐስታሮትን፡ የሶርያንም፡አማልክት፥የሲዶናንም፡አማልክት፥የሞዐብንም፡አማልክት፥የዐሞንንም፡ልጆች፡ አማልክት፥የፍልስጥኤማውያንንም፡አማልክት፡አመለኩ፤እግዚአብሔርንም፡ተዉ፥አላመለኩትምም። 7፤የእግዚአብሔርም፡ቍጣ፡በእስራኤል፡ላይ፡ነደደ፥በፍልስጥኤማውያንና፡በዐሞን፡ልጆች፡እጅ፡አሳልፎ፡ ሰጣቸው። 8፤በዚያም፡ዓመት፡የእስራኤልን፡ልጆች፡ሥቃይ፡አበዙባቸው፤በዮርዳኖስ፡ማዶ፡በአሞራውያን፡አገር፡ በገለዓድ፡ውስጥ፡ያሉትን፡የእስራኤልን፡ልጆች፡ዅሉ፡ዐሥራ፡ስምንት፡ዓመት፡ተጋፏቸው። 9፤የዐሞንም፡ልጆች፡ከይሁዳ፡ከብንያምና፡ከኤፍሬም፡ቤት፡ጋራ፡ደግሞ፡ሊዋጋ፡ዮርዳኖስን፡ ተሻገሩ፤እስራኤልም፡እጅግ፡ተጨነቁ። 10፤የእስራኤልም፡ልጆች፦አምላካችንን፡ትተን፡በዓሊምን፡አምልከናልና፥አንተን፡በድለናል፡ብለው፡ወደ፡ እግዚአብሔር፡ጮኹ። 11፤እግዚአብሔርም፡የእስራኤልን፡ልጆች፡አላቸው፦ግብጻውያን፥አሞራውያንም፥የዐሞንም፡ልጆች፥ 12፤ፍልስጥኤማውያንም፥ሲዶናውያንም፥ዐማሌቃውያንም፥ማዖናውያንም፡አላስጨነቋችኹምን፧ወደ፡እኔም፡ ጮኻችኹ፥እኔም፡ከእጃቸው፡አዳንዃችኹ። 13፤እናንተ፡ግን፡ተዋችኹኝ፡ሌላዎችንም፡አማልክት፡አመለካችኹ፤ስለዚህም፡ደግሞ፡አላድናችኹም። 14፤ኼዳችኹም፡የመረጣችዃቸውን፡አማልክት፡ጥሩ፤እነርሱም፡በመከራችኹ፡ጊዜ፡ያድኗችኹ። 15፤የእስራኤልም፡ልጆች፡እግዚአብሔርን፦እኛ፡ኀጢአትን፡ሠርተናል፤አንተ፡ደስ፡የሚያሠኝኽን፡ አድርግብን፡ዛሬ፡ግን፥እባክኽ፥አድነን፡አሉት። 16፤ሌላዎችንም፡አማልክት፡ከመካከላቸው፡አስወገዱ፥እግዚአብሔርንም፡አመለኩ፤ነፍሱም፡ስለ፡እስራኤል፡ ጕስቍልና፡ዐዘነች። 17፤የዐሞንም፡ልጆች፡ተሰብስበው፡በገለዓድ፡ሰፈሩ።የእስራኤልም፡ልጆች፡ተሰብስበው፡በምጽጳ፡ሰፈሩ። 18፤ሕዝቡም፥የገለዓድ፡አለቃዎች፥ርስ፡በርሳቸው፦ከዐሞን፡ልጆች፡ጋራ፡መዋጋት፡የሚዠምር፡ማን፡ ነው፧ርሱ፡በገለዓድ፡ሰዎች፡ዅሉ፡ላይ፡አለቃ፡ይኾናል፡አሉ።
Mostrar todo...
5.91 MB
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ  ይሁን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ፫ 🤲🤲🔹🍃✝
Mostrar todo...
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 ስለ ሕያው ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን//፫//🕯📖📚🕯 እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ  ይሁን የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ፫ 🤲🤲🔹🍃✝
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.