es
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Ir al canal en Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Mostrar mĂĄs

📈 Análisis del canal de Telegram ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

El canal ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 983 suscriptores, ocupando la posición 17 269 en la categoría Educación y el puesto 2 838 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 983 suscriptores.

SegĂşn los Ăşltimos datos del 04 marzo, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los Ăşltimos 30 dĂ­as la variaciĂłn de miembros fue de -107, y en las Ăşltimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificaciĂłn: No verificado
  • Tasa de interacciĂłn (ER): El promedio de interacciĂłn de la audiencia es 0%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicaciĂłn recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer dĂ­a suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacciĂłn: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicaciĂłn es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (Ăşltimos datos recibidos el 05 marzo, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analĂ­tica demuestra que la audiencia interactĂşa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categorĂ­a EducaciĂłn.

11 983
Suscriptores
Sin datos24 horas
-337 dĂ­as
-10730 dĂ­as
Archivo de publicaciones
✅ ዛሬ ስለቴክኖሎጂ ሰዎች የህይወት ታሪክ (Biography) ፕሮግማችን የ ግዙፉን Apple ኩባንያ ዋና መስራች ስለነበረው Steve Jobs የህይወት ታሪክ እናያለን።
✅ ዛሬ ስለቴክኖሎጂ ሰዎች የህይወት ታሪክ (Biography) ፕሮግማችን የ ግዙፉን Apple ኩባንያ ዋና መስራች ስለነበረው Steve Jobs የህይወት ታሪክ እናያለን።

⚙ በሚቀጥሉት የቴክ ዞን ፕሮግራሞቻችን ውስጥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከነ ሙሉ Software Tutorials ይዘን እንቀርባለን። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━ 🌀 share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን! ☞ ሚራክል box cracked ☞ ሾለ ሞባይል ሃርድዌር ጥገና ☞ ሾለ ሞባይል ሶፍትዌር አጫጫን ☞ ሾለ IMEI አቀያየር ☞ ሾለ GSM ኣላዲን ☞ ሾለ Frp አከፋፈት ☞ ሾለ Icloud unlock ( any iphone) ❖ በአጠቃላይ ሾለ ስልክ ሃርድዌር እና ሶፍትዌር እና ሾለ ተለያዩ ቴክ ነክ ነገሮች ይወራል። ⚠️ ወድ የቻናላችን ተከታታዮች እንደሌሎች ቻናል ማስታወቂያዎችን እንደማንለቅ እናንተ ምስክር ናችሁ ስልዚህ ለሞራላችን እንዲሁም ቻናሉ ለሁሉም ተደራሽነት እንዲኖረው #Share በማረግ ተባበሩን። 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። ❖ #ያወቁትን_ማሳወቅ_በጎነት ነው #እባኮትን #ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━

Nokia 1280 ፓስዎርድ እረስተው ከሆነ መጀመሪያ ስልኮን ON መሆን አለበት ቀጥሎ ምስሉ ላይ ያሉትን አንድ ላይ ተጭነው ይቆዩ ከዛ ፓስዎርዱን መስበር ይችላሉ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @C
Nokia 1280 ፓስዎርድ እረስተው ከሆነ መጀመሪያ ስልኮን ON መሆን አለበት ቀጥሎ ምስሉ ላይ ያሉትን አንድ ላይ ተጭነው ይቆዩ ከዛ ፓስዎርዱን መስበር ይችላሉ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━ ☞ሼር ግዴታ አይደለም!!!

✏️በአለም ላይ ከሚኖረው ህዝብ ውስጥ 80% የሚሆነው የተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚ ነው
✏️በአለም ላይ ከሚኖረው ህዝብ ውስጥ 80% የሚሆነው የተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚ ነው

✏️በአለም ዙርያ ሁሉ ከሚመረቱ ስልኮች 70% የሚሆኑት የሚመረቱት በቻይና አገር ነው
✏️በአለም ዙርያ ሁሉ ከሚመረቱ ስልኮች 70% የሚሆኑት የሚመረቱት በቻይና አገር ነው

✏️በአለም ላይ ተመርተው ለገበያ ከዋሉ ተንቀሳቃሽ ስልኮች በብዛት የተሸጠው ስልክ ኖክያ 1100 ( NOKIA 11) ሲሆን ብዛቱም 250 ሚሊየን ነበር
✏️በአለም ላይ ተመርተው ለገበያ ከዋሉ ተንቀሳቃሽ ስልኮች በብዛት የተሸጠው ስልክ ኖክያ 1100 ( NOKIA 11) ሲሆን ብዛቱም 250 ሚሊየን ነበር

🎁ውድ ደንበኛችን በስጦታችን ይደሰቱ! ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን ይላል Ethiotelecom 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🎁 ከጥር 6 ከ ቀኑ 7:00-ጥር 8 የሚቆይ በየእለቱ፡- ✔️DATA 200MB ✔️
🎁ውድ ደንበኛችን በስጦታችን ይደሰቱ! ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን ይላል Ethiotelecom 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🎁 ከጥር 6 ከ ቀኑ 7:00-ጥር 8 የሚቆይ በየእለቱ፡- ✔️DATA 200MB ✔️VOICE 12 minutes and ✔️12 SMS በስጦታ ስላበረከተሎት ይጠቀሙ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━

📱ሞባይላችንን ተጠቅምን ቢሮ፣ሱቅ ወይንም እቤት ውስጥ ያለን ኮምፒወተራችንን መንካት ሳያስፈልግ፣ ካለንበት ስፍራ እንዴት መቆጣጠር እንችላለን??? ━━━•••••━━ ••••• ━ •••• ━ ✏️ድርጅት ኖሯችሁ ባጋጣሚ እሩቅ ቦታ ቢሆኑና ሂሳብ ለመዝጋት(Zreport) በሞባይሎ ትዛዝ ማውጣት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ✏️ኮምፒውተሮት አዲስ አበባ ሆኖ እርሶ ሆነ ለመዝናናት ውጭ ሃገር ከሆነ ያሉት፣ ያሉበት ሆነው ማን በኮምፒውተሮት ምን እየተጠቀመ እንደሆነ በደንብ መከታተል ተመኝተው ባለሞያው ✏️ለስራምባሉበት ሆነው ኮምፒውተሮ ላይ የሆነ ነገር ቢበላሽ የኮምፒውተር ባለሞያው መምጣይ ሳያስፈልገው ካለበት ሆኖ ችግሩን እንዲፈታስ? ✏️ምን እሱ ብቻ ባሉበት ሆነው ሙዚቃ መቀየር ፣ሰራተኛ በስንት ሰአት እንደገባ፣ጌም ማን እየተጫወተ እነደሆነ፣በቀን ምን ያህል እነደተሰራ፣ልጆቾት ምን አይነት ፊልም እያዩ እንደሆነ በተጨማሪም እቤትዎ ትንሽ ካሜራ ካሎት የትም ሆነው ማን እንደገባደረገ ነው የሚለውን መከታተልስ? መልሳችሁ አዎ ከሆነ ምኞቶን የምታሳካ አሪፍ ዘዴ ይዘንላችኅል። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━ ✏️በሞባይል ቀፏችን ተጠቅመን ኮምፒወተራችንን ባለንበት ቦታ በቀላሉ መቆጣጠር እንችላለን። በመጀመሪያ ለዚህ ስራ የሚጠቅመን በሞባይላችን እና ኮምፒውተር ላይ የምንጭነው ቲም ቪወር (Team Viewer) የተባለ ሶፍትዌር ዳውንሎድ ማድረግ አለብን። ለ ኮምፒዩተራቹ ከዚህ በይነ መረብ ታገኙታላቹ። ✏️ሶፍትዌሮቹን ዳውንሎድ ካደረግን በኅላ በፕሮግራሙ ያጫጫን step መሰረት በኮምፒተራችን እና ስልካችን ላይ እንጭናለን። ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ በራሱ መለያ ወይንም መገናኛ ኮድ እና መግቢያ ፓስዎርድ ይሰጠናል። ✏️ፓስዎርድ በራሱ ጊዜ ኮምፒውተራችንን ስንከፍት ስለሚቀያየር ለሁልጊዜ የሚሆን የራሳችንን ፓስዎርድ team viewerፓስወርድ setting ውስጥ በመግባት Setup Unattended Access የሚለውን ምርጫ ነክተን የራሳችንን እንሰጠዋለን። ✏️በመቀጠል ስልካችን ላይ የጫነውን ፕሮግራም ከፍተን ቅድም ኮምፒውተራችን ላይ የሰጠንን ID እናስገባና connect እንልዋልን። በዚ ጊዜ ፓስዎርድ ስለሚጠይቅ ኮምፒውተሩ ላይ የፈጠርነውን ፓስዎርድ በማስገባት በቀላሉ መቆጣጠር እና መጠቀም እንጅምራለን ማለት ነው። 📌📌ይህ ዘዴ በምንኛው ግዜ የኢንተርኔት አገልግሎት በኮምፒውተሩም በሞባይላችንም ላይ ሊኖረን ይገባል። የፈጠርነውን ፓስዎርድ እና ID ለስራ ካልሆነ ለሌላ ሰው ማሳየት የለብንም ምክንያቱም ሌሎች ሰዎ በፈለጉት ጊዜ ገብተው ችግር ሊፈጥሩብን ይችላሉ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━

ለቤቲንግ የሚሰጠው ፈቃድ ታግዷል... ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━ - ለስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) የሚሰጠው ፈቃድ መታገዱን የብሔራ
ለቤቲንግ የሚሰጠው ፈቃድ ታግዷል... ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━ - ለስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) የሚሰጠው ፈቃድ መታገዱን የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ ፈቃድ የሚሰጠው መመሪያ 83/2005 ማሻሻያ የሚስፈልገው ሆኖ በመገኘቱ ነው በዘርፉ የሚሰጠው ፍቃድ ለጊዜው የቆመው። - የስፖርት ውርርድ ቤቶቹ ላይ ሕብረተሰቡ የሚያነሳቸው የተለያዩ ቅሬታዎች አሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አንዱ ቤቶቹ በትምህርት ቤቶች አካባቢ ይገኛሉ የሚል ሲሆን፤ ሌላው ደግሞ በጨዋታው (ዕድል ሙከራው) የሚፈቀደው ዕድሜ ከ18 ዓመት በላይ ቢሆንም ከዚህ በታች የሆኑ ዜጎችም ይሳተፋሉ የሚል ነው፡፡ - በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር ቡድን የቁጥጥር ሥራውን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ በማግኘቱ በአሁኑ ወቅት ፈቃድ መስጠቱን አቁሟል፡፡ ነገር ግን ከአስተዳደሩ ፈቃድ ተሰጥቷቸው በሥራው ላይ ተሰማርተው የሚገኙ አካላት ላይ ምንም ዓይነት እርምጃ አይወሰድም። - ከአንድ ወር በፊት በስፖርት ውርርድ ፈቃድ ያገኙ አጠቃላይ ቤቶች 36 የነበሩ ሲሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት ግን 46 ድርሰዋል። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━

ዋይፋይ_ምንድነው? ገመድ አልባ አውታረመረብ ልክ እንደ ሞባይል ስልኮች ፣🖥 ቴሌቪዥኖች እና 🔊ራዲዮዎች ሁሉ የራዲዮ ሞገድን(radio waves) ይጠቀማል ፡፡ በእውነቱ በገመድ አልባ አውታረመረብ መካከል የሚደረግ ግንኙነት ብዙ የሚመስል ባለ ሁለት መንገድ የሬድዮ ግንኙነት ነው ፡፡ 💻የኮምፒተር ገመድ አልባ አስማሚ ዳታን ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና አንቴናውን በመጠቀም ይተላለፋል ገመድ አልባ ራውተር ምልክቱን ተቀብሎ ይቀይረዋል ፡፡ ራውተሩ መረጃውን ወደ 🌐በይነመረብ ይልካል ።ይህ ሂደት እንዲሁ በተቃራኒው የበይነመረብ መረጃ ይቀበላል ፣ ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና ወደ ኮምፒተርው ሽቦ አልባ አስማሚ( wireless adapter) ይልካል። ለ WiFi ግንኙነት ጥቅም ላይ የዋሉት 🔊ሬዲዮዎች ለ Walkie-talkies ፣ ለሞባይል ስልኮች እና ለሌሎች መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚውሉ ራዲዮዎች ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው ፡፡ እነሱ የሬዲዮ ሞገዶችን ማስተላለፍ እና መቀበል ይችላሉ ፣ የሬዲዮ ሞገድን ወደ 1 እና 0 መለወጥ ይችላሉ ፡፡ ግን የ WiFi ራዲዮዎች(WAVE) ከሌሎች 🔊ራዲዮዎች ጥቂት የማይታወቁ ልዩነቶች አሏቸው፡፡ 🔑እነሱ በ 2.4 GHz ወይም 5 GHz ድግግሞሽ ይተላለፋሉ። ይህ ድግግሞሽ ለሞባይል ስልኮች ፣ ለ Walkie-talkies እና ለቴሌቪዥኖች ከሚያገለግሉት ድግግሞሽ በጣም ከፍ ያለ ነው ፡፡ ይህም ደግሞ ተጨማሪ ዳታን 💾እንዲይዝ ያስችለዋል።, 🔆ዋይፋይ መቼ ተፈለሰፈ?🔆 “#ዋይ ፋይ” የተፈጠረው እና #ለመጀመሪያ ጊዜ ለሸማቾች የተለቀቀው አንደ ኤሮፕያን አቆጣጠር 1997 ነዉ ፡፡ ይህን ተከትሎም በመሳሪያዎች መካከል ያለ ገመድ አልባ መረጃ ሽግግር #ሁለት_ሜጋ_ባይት_በሰከንድ እንዲኖር አስችሏል ፡፡ በ 1999 WiFi ለቤት አገልግሎት አስተዋወቀ። 🙏Join and Share🙏 ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━

What is programming language ? ➡️ 1. ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው?(what is programming language) መጀመርያ programming language የሚለው ነገር ከማየታችን በፊት ➡️ 1.1 ፕሮግራም ምንድን ነው(what is programm) የሚለውን እንመልከት ፕሮግራም ማለት በአጭሩ አንድን ነገር ለመሥራት ወይም ውጤት(output)ለማግኘት በቅድሚያ የምንፅፋቸው ነገሮች ሥብሥብ ፕሮግራም ይባላል። ለምሣሌ ካርድ ለመሙላት *805*....# call እንደምንለው ማለት ነው ፤ከዛ ያሥገባነው ቁጥር ትክክል ከሆነ Dear Customer, your prepaid account has been recharged succesfully የሚል text ይደርሠናል ማለት ነው። ቁጥሩን ግን በምታስገቡበት ጊዜ መሰላል ብትረሱ አልያም የኮከብ ምልክት ወይም ደግሞ ከምትሞሉት የካርድ ቁጥር አንድ ዲጂት ቢጎድል ሲስተሙ አይሰራም ልክ እንደዚው ፕሮግራማችንም ትክክል ከሆነ ውጤት(output) እናገኛለን ካልሆነ ደግሞ ሥህተት ነው ይላል ማለት ነው። 🖌ለምሣሌ ፦ከታች ያለውን ፕሮግራም እንመልከት # include <iostream>; using namespace std; int main( ) { cout<<" HI ATC "<<endl; return 0; } 💻output : HI ATC ይህ ከላይ በ እንግሊዘኛ የተፃፋው ምሣሌ" HI ATC " የሚለውን ፅሁፍ screenu ላይ ያሣየናል ሥለዚህ ይህንን ነገር ፕሮግራም እንለዋለን ማለት ነው። ከላይ ባለው ምስል ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት መስመሮች ማንኛውም የ C++ code በምትሰሩበት ጊዜ የምትጠቀሟቸው ሲሆን የምታስገቡትን ኮድ ኮምፓይለራቹህ እንዲረዳው የሚረዱ መቅረት የሌለባቸው ነገሮች ናቸው። ከላይ ያለውን ፕሮግራም run በምታደርጉበት ወቅት ኮምፒውተራቹው ላይ HI ATC የሚል out put ይመጣላቹሃል cout<< ____ ; ተብሎ የሚገባ ማንኛውም አይነት data ፕሮግራሙን ጨርሳቹህ run ስታደርጉ ኮምፒውተራቹህ ላይ ይወጣል ማለት ነው int main( ) የሚለው የምታስገቡት ነገር በሙሉ integer መሆኑን ለኮምፓይለሩ ያሳውቀዋል The syntax for preprocessor directive statement is #include<headerfilename.h> The .h extension tells the compiler that the file is header file. The preprocessor directive statement instructs the compiler to bring all the contents of the header file to our program. Some of the header files that we are going to use are: ⚠ iostream.h: - contains standard input and output functions.Some of the functions defined ( እኛ ለምሳሌነት የተጠቀምነው የheader type ነው ሌሎችም ግን እሉ ለምሳሌ math.h የሚባል የሂደር አይነት አለ ጥቅሙም የምንሰራው ፕሮግራም ላይ Mathematical formulawoch like cosine,sine, tangent, quadratic equation...ወዘተ ሲኖሩ ይህንን እንጠቀማለን ለምሳሌ ካልኩሌተር መስራት ብትፈልጉ #include<math.h> የሚል መግቢያ መጠቀም ይኖርባቹሃል here are: Cin>>: is standard input function that accepts input from the user. Syntax: For single input Cin>>var1; // var ማለት ማንኛውም የምታስገቡት ነገር ማለት ነው For multiple inputs Cin>>var1>>var2>>var3; // የምታስገቧቸው inputs Cin will take value from the keyboard and store it in the memory. Thus the cin statement needs a variable which is a reserved memory place holder. Cout<<: standard output function that displays its content to the Screen.Syntax: For single output Cout<<Var1; For multiple output Cout<<var1<<”, “<<var2<<” and “<<var3; <<endl: standard output function that displays a new line character ➡️ 1.2 ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ምንድን ነው ፦ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ ያለው ሆኖ የምንጽፋቸው ችሮግራሞች የሚያሥተዳድር ማለት ነው። 🔍፦sorce code እኛየፃፍነው ፕሮግራም 🔍፦machine language ኮምፒውተር የሚረዳበት ቋንቋ ማለት ነው። 🔍!!!syntax(ሣይንታክሥ) ከላይ ለመጥቀሥ እንደ ሞከርኩት ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት የራሡ የሆነ የአፃፃፍ ህግ አለው ይህ የአፃፃፍ ህግ ሣይንታክሥ(syntax)ይባላል። Like አማርኛ ላይ ሠዋሠው እንግሊዝኛ ላይ ደግሞ ግራመር እንደምንለው ማለት ነው። 🖍ለምሣሌ ይህን ፕሮግራም እንመልከት እዚህ ላይ የተፃፋው እያንዳንዱ ነገር syntax መሠረት ያደረገ ነው። # include <iostream> using namespace std; int main( ) { cout<<" hello world"<<endl; return 0; } ለምሣሌ አንድን አረፍተ ነገር ፅፈን ሥንጨርሥ ለአማርኛ አራት ነጥብ ፤ለእንግሊዝኛ አንድ ነጥብ(full stop)&ለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ደግሞ" ; " እንጠቀማለን ነገር ግን ሁሉም ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ማለት ሣይሆን አብዛኞቹ " ; "ይጠቀማሉ። ሥለ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ(ቋንቋ) ይህን ያህል ካወራን በመቀጠል ዋና ዋና የሚባሉትን እንጥቀስ 🔰በአሁኑ ሠአት 🌏በአለማችን ላይ ብዙ አይነት እና ጥቅም ያላቸው ፕሮግራሚንግ ላንጉጅዎች አሉ ከነርሡም መካከል በዋናነት የሚጠቀሡት የሚከተሉት ናቸው🔰 1⃣.JS(javascript) 6⃣.C 2⃣.phyton 7⃣.C++ 3⃣.Go(Go lang) 8⃣.C# 4⃣.Java 9⃣.CSS 5⃣.Php 🔟.html etc... ለዛሬ እዚህ ላይ ይብቃን 🙏 Join and Share 🙏 ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━

💻 ብዙ ጊዜ Delete አልሆን ያሉ Folderዎችን ማለትም permission የሚጠይቁትን ለምሳሌ window old ፋይሎችን ከኮምፕዩተራችን ላይ እንዴት አድርገን እንደምናጠፋ እናያለን.. ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━ 🔰Stepዎችን በመከተል ማስተካከል ትችላላቹ...... 💠Step 1⃣ 🔅Folder/File ጋር Right Click አድርገን Properties የሚለውን ይምረጡ። 💠Step 2⃣ 🔅ከዛም Security የሚለው ላይ Advanced የሚለውን ይንኩት። 💠Step 3⃣ 🔅 Administration ከሚለው አጠገብ Change የምትለዋን ይጫኑ። 💠Step 4⃣ 🔅ከዛም Advanced የሚለውን ይመርጣሉ። 💠Step 5⃣ 🔅ከዛም Find Now የሚለውን ተጭነው ከሚመጡት ዝርዝር ውስጥ የኮምፒውተርዎን User Name ይመርጡ። 💠Step 6⃣ 🔅መቀየሩን ካረጋገጡ በኋላ ሳጥኖቹ ላይ ✅ ያድርጋሉ። 💠Step 7⃣ 🔅Apply የሚለውን መምረጥ 💠Step 8⃣ 🔅Messages box ያመጣል ከዛም yes ይበሉ። 💠Step 9⃣ 🔅Permission ሰጥቶ ከጨረሰ በኋላ OK ይበሉት። 💠Step 1⃣0⃣ 🔅OK ብለው ሁሉንም window ፕሮግራሞችን ይዝጉት። 💠Step 1⃣1⃣ 🔅መጨረሻ ላይ file ላይ አድርገውት Shift + Del ይንኩት ሙሉውን ያጠፋዋል። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━

"ኢትዮጵያን ያዳንኳት እኔ ነኝ" - ፕሬዝዳንት ትራምፕ ፕሬዝዳንት ትራምፕ "ኢትዮጵያን ያዳንኳት እኔ ነኝ" ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ትላንት ባደረጉት የምርጫ ቅስቀሳ ዶክተር አብይ አህመድ ሃገሪቱን ስላዳነ ተብሎ የኖቤል ሽልማቱ የተሸለመው በእኔ ምክንያት ነው ብሏዋል፡፡ "አንዲትን ሀገር ለማዳን አንድ ስምምነት ፈፀምኩ፤ ሀገሪቱን አዳንኳት። የሀገሪቱ መሪ ሀገሪቱን ስላዳነ ተብሎ የሰላም ኖቤል መሸለሙን ሰማሁ። ለነገሩ እውነቱን እኛ ካወቅነው በቂ ነው።" ሲሉ ነው ፕሬዚዳንት ትራምፕ የተናገሩት፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህንን ይበሉ እንጅ ኢትዮጵን ከምን እንዳዳኗት በግልፅ አልተናገሩም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የኖቬል ሽልማትን ሲያሸንፍ ባደረጉት ንግግር በዋናነት ኢትዮጵያ እና ኤርትራን በማስማማታቸው ሽልማቱን እንዳነኙ ተናግረዋው ነበር፡፡ የኖቤል ሽልማት ድርጅት በበኩሉ ሽልማቱን ለዶክተር አብይ የሰጠው በኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይ እና በሀገር ውስጥ ላከናወኗቸው የሪፎርም ስራዎች እንደሆነ በዝርዝር አሳውቆ ነበር፡፡ የፕሬዚዳንት ትራምፕ ንግገር ግን የውጭ ሃይሎች በተለይም አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ጣልቃ ገብነት ፈጥረዋል ለሚልው ንግግር እንደማጠናከሪያ የሚቆጠር ነው፡፡ ከሰሞኑ በተካሄደው የህወሓት አስቸኳ ጉባኤ ማጠቃለያ መግለጫ ላይ የውጪ ሃይሎች በኢትዮጵያ ላይ ያደርጉትን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆሙ እና ሃገሪቱን ወደ ከፋ መንገድ እየሄደች ስለሆነ የዚህ ተባበሪ ከመሆን እንዲቆጠቡ ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━

ሩስያ እጅግ አስፈሪ የሆነ #ከድምፅ_ፍጥነት በላይ የሚጓዝ አቫንጋርድ የተሰኘ በአንድ ጊዜ ሚሊዮኖች ሰዎች ማጥፋት የሚችል አዲስ ተምዘግዛጊ የኒውክሌር መሣሪያ ይፋ አደረገች። አዲሱ ሚሳኤል የሚጓዝበት
ሩስያ እጅግ አስፈሪ የሆነ #ከድምፅ_ፍጥነት በላይ የሚጓዝ አቫንጋርድ የተሰኘ በአንድ ጊዜ ሚሊዮኖች ሰዎች ማጥፋት የሚችል አዲስ ተምዘግዛጊ የኒውክሌር መሣሪያ ይፋ አደረገች። አዲሱ ሚሳኤል የሚጓዝበት ፍጥነት ማናቸውም ተለምዶአዊ የሚሳኤል መከላከያዎችን ከጥቅም ውጭ የሚያደርግ ነው ተብሏል። አቫንጋርድ የተሰኘው ሚሳኤል ከፈረንጆቹ ገና በዓል ማግስት ይፋ መደረጉን አስመልክቶ ወታደራዊ መሪዎች ጋር የተወያዩት የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ሰርጌይ ሾይጉ፣ ‘በዚህ ታሪካዊ ሁነት ለሠራዊቱ እና ለመላው ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ’ ማለት እፈልጋለሁ ብለዋል። አገሪቱ ከድምፅ ፍጥነት በላይ የሚጓዝ መሣሪያ ማንኛውም አገር የመሥራት ችሎታ የለውም ማለቷም ተሰምቷል። አቫንጋርድ ‘በቀላሉ ሊያቆሙት የማይችል’ እና ከድምፅ 27 እጥፍ መጓዝ የሚችል የጃፓኗን ሒሮሽማ ከተማ ያጠፋው ቦምብ አንድ መቶ እጥፍ የሚበልጥ ሁለት ሜጋ ቶን ፍንዳታ የማድረስ አቅም ያለው ሚሳኤል ነው ተብሏል። የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩስያ አዳዲስ መሣሪያዎችን በመሥራት ረገድ ከተወዳዳሪዎቿ ቀዳሚ ነች ሲሉ በገና ዋዜማ ላይ ተናግረዋል። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━

ራይድ RIDE ባሳለፍነው የ2019 የፈረንጆቹ አመት ራይድ አመታዊ ያልተጣራ ገቢ(Revnue) 900ሚሊዬን ብር ማስገባት ሲችል ዘመን ባንክ ደግሞ የተጣራ ትርፉ(Profit) 484 ሚሊዬን ብር ማስገባ
ራይድ RIDE ባሳለፍነው የ2019 የፈረንጆቹ አመት ራይድ አመታዊ ያልተጣራ ገቢ(Revnue) 900ሚሊዬን ብር ማስገባት ሲችል ዘመን ባንክ ደግሞ የተጣራ ትርፉ(Profit) 484 ሚሊዬን ብር ማስገባት ችሏል። በዚህ የቁጥር መቀራረብ የራይድ ትርፍ(Profit) ቢሰላ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከግል ባንክ ጋር መወዳደር ወይም ተርታ መሰለፍ የቻለ የግል ድርጅት ያደርገዋል። ራይድ(Hybrid design plc) ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን፣ የውጪ እርዳታ/ፈንድ የማያገኝ፣ አክሲዬን የማይሸጥ፣ በማህበር ያልተደራጀ፣ በአንዲት ጠንካራ ሴት ግለሰብ ለዚህ ደረጃ የበቃ መሆኑ ከምንም በላይ ይደንቃል ምንጭ፦ ኢትዮ ቢዝነስ ኢንፎ ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━

‍ 👇👇 https://t.me/setlanguage/amaregna 🖕🖕 ✏️ከላይ ያለውን #ሊንክ በመጫን የቴሌግራምን ቋንቋ ወደ #አማረኛ መቀየር ይችላሉ። #ሊንኩ አልሰራ ካለዎት ቴሌግራምዎን # አፕዴት በማድረግ መጠቀም ይችላሉ። #ሞቦግራም ወይም #ሱፐርግራም ላይ ላይሰራ ይችላል። ለሙሉ አገልግሎት #ቴሌግራም አፕሊኬሽንን ይጠቀሙ። #መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks ━━━━━━━━━━━━━━━