es
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Ir al canal en Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Mostrar mĂĄs

📈 Análisis del canal de Telegram ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

El canal ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 983 suscriptores, ocupando la posición 17 269 en la categoría Educación y el puesto 2 838 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 983 suscriptores.

SegĂşn los Ăşltimos datos del 04 marzo, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los Ăşltimos 30 dĂ­as la variaciĂłn de miembros fue de -107, y en las Ăşltimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificaciĂłn: No verificado
  • Tasa de interacciĂłn (ER): El promedio de interacciĂłn de la audiencia es 0%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicaciĂłn recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer dĂ­a suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacciĂłn: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicaciĂłn es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (Ăşltimos datos recibidos el 05 marzo, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analĂ­tica demuestra que la audiencia interactĂşa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categorĂ­a EducaciĂłn.

11 983
Suscriptores
Sin datos24 horas
-337 dĂ­as
-10730 dĂ­as
Archivo de publicaciones
በኢ-ሜይል አማካኝነት የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል እንችላለን? የኢ-ሜይል-ፊሺንግ(email phishing) አንዱ የሳይበር ጥቃት መፈጸሚያ ዘዴ ሲሆን ፥ የመረጃ በርባሪዎች ኢላማ ያደረጉትን ሰዉ መረጃ ለመመንተፍ የተለያዩ ይዘት ኖሯቸዉ ለመክፈት የሚያጓጉ አገናኞች(ሊንኮችን)፣ አባሪዎች (attachments) የያዙ መልእክቶች ወደ ተጠቂዉ በመላክ እና እንዲክፍተ በማድርግ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ናቸዉ። ለምሳሌ ትልቅ ሽልማት እንዳሸነፉ የሚገልፁ መልእክቶች ሊሆኑ ይችላሉ ፤ ይህም የሚከሰተው አንድ አጥቂ የታመነ አካል በመምሰል የተጠቂውን ኢ-ሜይል ፈጣን መልእክት ወይም የጽሑፍ መልእክት እንዲከፍት በማድረግ የሚፈጸሙ ናቸው። ቀጥሎም በከፈተው ኢ-ሜይል ላይ አጥፊ ተልእኮ ባዘሉ አገናኞች አማካኝነት ወደሚፈልጉት አደገኛ ገጽ እንዲገቡ በማድረግ ጠቃሚ ወይም ሚስጥራዊ መረጃ ለአደጋ ይጋለጣል። የፊሺንግ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚከተሉትን የጥንቃቄ እርምጃዎች መውሰድ ይገባል፡- ✅ ኢንተርኔት ከፍተን ያለፍቃዳችን ብቅ እያሉ እንድንጭናቸዉ የሚጠይቁ ማስታውቂያዎች ዉስጥ በመግባት ሚስጥራዊ መረጃዎችን ከማስገባት መቆጠብ፤ ✅ የግል እና ሚስጥራዊ መረጃዎን እንዲሁም የገንዘብ ነክ መረጃን በበይነመረብ ላይ በጭራሽ አለማጋራት ፤ ✅ የመረጃዎቻችንን መጠባበቂያ (backup) መያዝ መረጃዉ ቢጠፋ ወይም ቢውደም መረጃዎቹን መተካት የሚያስችል ምትክ መጠባበቂያ መያዝ፤ ✅ የሚጠቀሙትን የድረ-ገጽ ደህንነት ማረጋገጥ በመርጃ ማፈላለጊያዉ (browsers) የአድራሻ ባር ላይ (HTTPS) መኖሩን በማየት ማረጋገጥ፤ ✅ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ፋየርዎልን (firewall) መጫን ኮምፒዉተር ላይ አጥፊ ተልእኮ ያላቸዉ ሶፍትዌሮች እንዳይገቡ መከላከላል፤ ✅ የባለብዙ ደረጃ የደህንነት ማረጋገጫ መጠቀም ለምሳሌ የአንድ ጊዜ የይለፍ-ቃል በኤስኤምኤስ መልእክት በኩል የሚገባ፣ physical token፣ የባዮሜትሪክ አይዲ/ID ተግራዊ ማድረግ። ✅ የኦንላይን ላይ መለያዎችዎን በመደበኛነት ይመልከቱ ወይም ያረጋግጡ ለምሳሌ ፡- የይለፍ-ቃሎችን በመደበኛነት መቀየር፣ ✅ የእርስዎን የባንክ ሂሳብ መግለጫዎች/statements/በመደበኛነት ያረጋግጡ ✅ የመርጃ ማፈላለጊያዎን(web browser) ወቅቱን ጠብቀዉ ያዘምኑ፤ ✅ አላስፈላጊ የሆኑ የኢሜይል መልዕክትን ማጣራት /Filter Spam/ ✅ የማይታወቁ ወይም አስፋላጊ ያልሆኑ የኢ-ሜይል መልእክቶች ወደ ግልዎ ወይም የድርጅትዎ የመልእክት ሳጥን እንዳይገቡ ማገድ ✅ ሰዋሰዋዊ ስህተቶች እና የፊደል ግድፈቶች ያሉባቸው ድረ-ገፆችን ሁልጊዜ በትኩረት ማየት እና አለመጠቀም። ✅ ያለዎትን ማንኛውንም ሚስጥራዊነት ያለው የግል መረጃ መስጥሮ መያዝ እና ሌሎች መሰል ጥንቃቄዎችን መውሰድ እንደሚገባ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህነንት ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

✳️ የሞባይል ባንኪንግ ሲጠቀሙ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች 🚩የሞባይል ባንኪንግ የባንክ አገልግሎቶችን ወደ ባንኮች ቅርንጫፍ መሄድ ሳያስፈልግ በተንቀሳቃሽ ስልኮች አማካኝነት ብቻ የባንክ አገልግሎቶችን ማለትም ገንዘብ መላክ እና መቀበል እንዲሁም የተለያዩ ክፍያዎችን ለመፈፀም የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡ 🚩የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት የተጠቃሚዎችን ድካም ከመቀነስ ጋር በተያያዘ አገልግሎቱን ተመራጭና ቀላል ያደርገዋል፤ ታዲያ ይህ አገልግሎት የቴክኖሎጂ ውጤት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ተጓዳኝ የመረጃ መረብ ጥቃት ተጋላጭነት አያጣውም፡፡ 🚩ተጠቃሚዎች አገልግሎቱን ሲጠቀሙ የሚከተሉትን ጉዳዮች ሊያውቋቸው እና ጥንቃቄ ሊያደርጉባቸው ይገባል ሲል የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ይመክራል፡፡ ➊. የተረጋገጡና ትክክለኛ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎችን (application) ከተረጋገጡ ምንጮች አውርዶ መጠቀም፦ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎች ትክክለኛ በባንኩ እውቅና ያላቸው መሆኑንና የሚገኙትም በትክክለኛው የመተግበሪያ ቋት ማለትም ለአንድሮይድ የመተግበሪያ ቋት ወይም ለአይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም በማውረድ መጠቀም ተገቢ ነዉ፡፡ ➋. በስልኮች ላይ ያሉ ሌሎች መተግበሪያዎች ፍቃዶችን ማጥናት፡- በስልክዎ ላይ የሚገኙ ሌሎች መተግበሪያዎች የሚጠይቋቸውን ግንኙነቶች (አክሰስ) ልብ ይበሉ፡፡ መተግበሪያዎች ለአገልግሎቶቻቸው ከሚያስፈልጋቸው የሞባይል መረጃ ዉጪ ሌሎች መረጃዎች እንዲዳረሱ እንዳይፈቅዱ፡፡ ➌. አፕሊኬሽኖችን /መተግበሪያዎችን ማዘመን፡- በስልኮች ላይ የሚገኙ የባንኪንግ መጠቀሚያ መተግበሪያዎችን ወቅቱን ጠብቀዉ ያዘምኑ፡፡ መተግበሪያዎች ላይ ለስርቆት የሚዳርጋቸው ክፍተቶች ሲገኙ በየወቅቱ ማዘመኛ ስለሚለቀቅላቸው የደህንነት ክፍተቶቹን ለመድፈንና የባንክ ሂሳብዎን ደህንነት ለማስጠበቅ በየጊዜው ያዘምኗቸው፡፡ ➍. የሞባይል ስልክ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማዘመን፡- የስልክዎን ደህንነት ክፍተት ለመሙላት በየጊዜው ክፍተት መሙያና ማሻሻያ እድሳቶች ስለሚለቀቁ በየወቅቱ እየተከታተሉ ያዘምኗቸው፡፡ ➎. ከህዝብ መገልገያ ዋይፋይ ይልቅ የሞባይል ዳታ ይጠቀሙ፡- የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በሞባይልዎ ለመጠቀም ለህዝብ መገልገያ የቀረቡ ነፃ ዋይፋዮችን ከመጠቀም ይልቅ የሞባይል ዳታዎችን ይጠቀሙ፡፡ ➏. ዘርፈ-ብዙ የደህንነት ማስጠበቂያ የይለፍ-ቃሎችን ይጠቀሙ፦ ሞባይል ስልክዎን በአሻራ፣ ፊት ማንበብያ (ፌስ ሪኮግኒሽን)፣ ፓተርን፣ ፓስወርድ እና ፓስ ኮድ የመሳሰሉትን በመጠቀም ስልክዎን ይቆልፉ፡፡ ➐. በማህበራዊ ሚዲያ የሚለቋቸውን ግላዊ መረጃዎች ይገድቡ፡- በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚለቀቁ መረጃዎች የተገደቡ ሊሆኑ ይገባል፡፡ ➑. ፀረ-ቫይረስ (ማልዌር) ይጠቀሙ ➒. የሞባይል ስልክዎን አካላዊ ደህንነት ያስጠብቁ ➓. የባንክ ሂሳብዎን ዘወትር ይከታተሉ፡- በተጨማሪ ተገቢውን ሁሉ ጥናቃቄ ካደረጉ በኋላም ስለ ባንክ አካውንትዎ የሚደርሱ ማንቂያዎችን (notifications) በአግባቡ መከታተል እንዲሁም በየጊዜው ስለ አካውንትዎ ሁናቴ (ስታተስ) መከታተል እና የማያውቁት የሂሳብ ለውጥ ካለ በአፋጣኝ ለባንክዎ ያሳውቁ፡፡ ════❁✿❁ ═══════ 📌Passport Group https://t.me/Ethio_passport_online 📌Telegram channel https://t.me/Computer_Android_tricks 📌 Youtube https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

✳️ Microsoft Office Professional Plus 2021 Activator Only #Microsoft #Office2021 #Office #MSOffice @Softwaresdump

✅ Microsoft Office Professional Plus 2021 Original ISO (Direct download link) 👉 Download here #Microsoft #Office2021 #Office
✅ Microsoft Office Professional Plus 2021 Original ISO (Direct download link) 👉 Download here #Microsoft #Office2021 #Office #MSOffice @Softwaresdump

✅ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ስልክ ቁጥር ❷. ለማሳደስ -❖
✅ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:- 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት - ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ - ❖ የልደት ካርድ - ❖ ስልክ ቁጥር ❷. ለማሳደስ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት -❖ የቀበሌ መታወቂያ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ -❖ ስልክ ቁጥር ❹. ከ18 ዓመት በታች -❖ የወላጅ መታወቂያ -❖ የልጅ የልደት ካርድ -❖ ስልክ ቁጥር ❺. እድሜ ለማስተካከል -❖ የልደት ካርድ -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ ስልክ ቁጥር ❻. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል -❖ ጉርድ ፎቶግራፍ -❖ ፓስፖርት ኮፒ -❖ የፍርድ ቤት ወረቀት -❖ ስልክ ቁጥር ✅ለበለጠ መረጃ:- ▫️0911598601 ▫️0911598601 ▫️0910419333 ይደውሉ። 🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን:- 📩 @onlineservice_Ethiopia 📩 @Auto_service_one 📊Main Group 🔎 https://t.me/Ethio_passport_online 📍Auto response Bot 🔎 @EthiopianOnlinePASSPORT_bot

✴️ SafaricomEthiopia ⚡️ሳፋሪኮም - ኢትዮጵያ በሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ ሥራ እንደሚጀመር አሳውቋል። ⚡️የድርጅቱ የቁጥጥር እና የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ማቲው ሃሪሰን ሃርቬይ ከመንግስት ጋር
✴️ SafaricomEthiopia ⚡️ሳፋሪኮም - ኢትዮጵያ በሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ ሥራ እንደሚጀመር አሳውቋል። ⚡️የድርጅቱ የቁጥጥር እና የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ማቲው ሃሪሰን ሃርቬይ ከመንግስት ጋር ያላቸው ስምምነት እንደሚያሳየው ፍቃድ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በዘጠኝ ወር ወደ ስራ መግባት እንደሚኖርባቸው ገልፀው ከመጪው ሚያዝያ ወር ጀምሮ በይፋ የንግድ ሥራ ለመጀመር እየሰሩ መሆኑን ገልፀዋል። ⚡️ኃላፊው ይህን የገለፁት ለካፒታል ጋዜጣ ነው። ⚡️እ.ኤ.አ. ከሐምሌ 9፣ 2021 ጀምሮ የሚቆጠር የመሥሪያ ፍቃድ ያገኘው ሳፋሪኮም ቴሌኮሙኒኬሽን ኢትዮጵያ በሀገሪቱ የቴሌኮም ማስፋፊያ ስራዎችን ጀምሯል። ⚡️ባለፈው ወር የኩባንያው የመጀመሪያ የመረጃ ማዕከል ስራ የጀመረ ሲሆን ኩባንያው የኔትወርክ ዝርጋታውን እየሰራ ነው። ⚡️ማቲው ሃሪሰን ሃርቬይ ሳፋሪኮም ከ2 የኔትወርክ አቅራቢዎች ኖኪያ እና ሂዋዌ ጋር እየሰራ መሆኑን የገለፁ ሲሆን በአዲስ አበባ እና አካባቢው ያለውን የኮር ኔትወርክ መሠረተ ልማት በኖኪያ ኩባንያ እንደሚሰራ ሁዋዌ ቀሪውን የአገሪቱን ክፍል እንደሚሸፍን አስረድተዋል። ⚡️" የመሰረተ ልማት መጋራት በተመለከተም ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር እስካሁን በድርድር ደረጃ ላይ ነን " ሲሉም አክለዋል። ⚡️ከመሰረተ ልማት ጎን ለጎን የሳፋሪኮም ደንበኞች እና የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች እንዲገናኙ ለማድረግ ስራዎች እየተሠሩ መሆኑን ገልፀዋል። Via Capital Newspaper ════❁✿❁ ═══════ https://t.me/Computer_Android_tricks

📍 እንዴት አድርገን 1TB(1024GB) Could storage እናገኛለን❔ 📌 ክላውድ ስቶሬጅ የሚሰጡ አፖች እንደነ DRIVE,MEGA,DEGO የመሳሰሉት ብዙ አፖች አሉ ግን የሚሰጡት storage
📍 እንዴት አድርገን 1TB(1024GB) Could storage እናገኛለን❔ 📌 ክላውድ ስቶሬጅ የሚሰጡ አፖች እንደነ DRIVE,MEGA,DEGO የመሳሰሉት ብዙ አፖች አሉ ግን የሚሰጡት storage በጣም ትንሽ ነዉ። 👇ዛሬ የማሳያችሁ አፕ 1TB በነጻ ይሰጠናል። 1.በመጀመሪያ ወደ https://www.dubox.com የምለዉ website ሂዱ 2. የምጠይቀዉን ሞልታችሁ ተመዝግቡ 3. የእነሱን አፕሊኬሽን ከplaystore/app store አዉርዱ 4. በተመዘገባችሁበት email login አድርጉ 5.😍አሁን 1TB COULD STORAGE አላችሁ ማለት ነዉ😍 📌 NB 1TB በላይ የምትፈልጉ MULTIPLE ACCOUNT መክፈት ትችላላችሁ። ════❁✿❁ ═══════ Join Our Social Community ▫️Passport Group https://t.me/Ethio_passport_online ✅ Youtube ▫️https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

✴️ የተወሰኑ ICT ታክኒካዊ ስያሜዎች እናሳውቃችሁ፡፡👏🙌 🎈1. ጥቁር መዝገብ (Blacklist) - በገዳቢ የክልከላ ፖሊሰ የታገዱ ድረ ገጾች እና ሌሎች የኢንተርኔት አገልግሎቶች ዝርዝር ነው። 🎈2. ብሉቱዝ (Bluetooth) -አልባ ከሞባይል እና ከባለመስመር ስልኮች በአጭር ርቀት ዳታ ለመላላክ የሚያስችል ገመድ የግንኙነት ደረጃ ነው። ቡሉቱዝ ዳታ ለመለዋወጥ አጭር ሞገዶችን ይጠቀማል 🎈3. ቡቲንግ (Booting) - ኮምፒውተርን ሥራ ማስጀመር ወይም ማስነሳት ነው። 🎈4. አቫስት (Avast) - ጸረ ቫይረስ መሣሪያ 🎈5. መሠረታዊ የግብአት/ውጤት ሲስተምሶፍትዌር (Basic Input/Output System-BIOS) - የኮምፒውተር ሶፍትዌር የመጀመሪያው እና መሠረታዊው ደረጃ ነው። ባዮስ የኮምፒውተራችንን ሐርድዌር ደኅንነት ለማረጋገጥ የሚረዱ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጠናል፤ ኮምፒውተራችን ሲከፈት በይለፍ ቃል ብቻ እንዲገባ ማድረግ ከእነዚህ አንዱ ነው። 🎈6. ሲክሊነር (CCleaner) - በነጻ የሚገኝ ሶፍትዌር ነው። በቅርብ በተጠቀምንባቸው ፕሮግራሞችና በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲሰተም አማካኝነት በሐርድ ዌራችን ላይ የተተዉ ጊዜያዊ ፋይሎችን ዱካ የሚያሳዩ መረጃዎችን የሚያጸዳ ሶፍትዌር ነው። 🎈7. ሲዲ በርነር (CD Burner) - በባዶ ሲዲዎች ላይ መረጃ ለመጻፍ የሚችል የኮምፒውተር ድራይቭ ነው። ዲቪዲ በርነር (DVD burners) በተመሳሳይ መንገድ በባዶ ዲቪዲዎች ላይ ይጽፋል። ሲዲ-አርደብሊው (CD-RW ) እና ዲቪዲ-አርደብሊው ድራይቮች (DVD-RW drives) ደግሞ በሲዲ/ ዲቪዲ ላይ የተጻፈውን አጥፍተው ከአንድ ጊዜ በላይ መልሰው መጻፍ ይችላሉ። 🎈8. ሰርከምቬንሽን (Circumvention) - በኢንተርኔት አፈና የታገዱ ድረ ገጾችን እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ለማግኘት እገዳውን ማለፍ። 🎈9. ክሌም ዊን (Clam Win) - ለዊንዶውስ የተሠራ የኤፍኦኤስኤስ ጸረ ቫይረስ 🎈10. ኮቢያን ባክአፕ (Cobian Backup) - የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው። የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤ የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ። 🎈11. ኮሞዶ ፋየርዎል (Comodo Firewall) - ምንጩ (ውስጣዊ መዋቅሩ) ለምርመራ ክፍት የሆነ፣በነጻ የሚገኝ የፋየርዎል መሣሪያ ነው። 🎈12. ኩኪ (Cookie) - የኢንተርኔት ማሰሻ (browser) በኮምፒውተር ላይ የሚተዋቸው የጎበኘነውን ድረ ገጽ እና ተያያዥ መረጃዎችን መዝግቦ የሚይዝ አነስተኛ ፋይል ነው። 🎈13. ዲጂታል ፊርማ (Digital signature) - ኢንክሪፕሽንን በመጠቀም አንድ ፋይል ወይም መልእክት ከትክክለኛው ሰው የተላከ መሆኑን የማረጋገጫ መንገድ 🎈14. የዶሜይን ስም (Domain name) - በቃላት የሚገለጽ የድረ ገጽ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎት አድራሻ 🎈15. ኢንክሪፕሽን (Encryption) - የተራቀቀ ሒሳባዊ ስሌትን በመጠቀም ኢንክሪፕት (encrypt) ማድረግ፤ ትክከለኛው መረጃ ማለትምያለው የይለፍ ቃል ወይም የኢንክሪፕሽን ቁልፍ (encryption key) ሰው ብቻ ኢንክሪፕት የተደረገውን መረጃ ዲክሪፕት ማድረግ/መክፈት (decrypted) እንዲችል የሚያደርግ 🎈16. ኢንጂሜይል (Enigmail) - የታንደርበርድ የኢሜይል ፕሮግራም አጋዥ መሣሪያ (add-on) ነው፤ ተጠቃሚዎቹ ኢንክሪፕት የተደረገ ወይም በዲጂታል ፊርማ የታተመ መልእክት ለመላክና ለመቀበል የሚያስችል 🎈17. ኢሬዘር/መደምሰሻ (Eraser) - ከኮምፒውተር ወይም ከሌሎች ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች ላይ የሚገኝ መረጃን በአስተማማኝ እና በዘላቂነት ከነጭራሹ ለማጥፋት (delete) የሚያከማይክሮሶፍት 🎈18. ፋየርፎክስ (Firefox) - የታወቀ የኤፍኦኤስኤስ ማሰሻ (FOSS Web browser) ነው፤ ከማይክሮሶፍት ማሰሻ “ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” የተለየ አማራጭ ነው። 🎈19. ፋየርዎል (Firewall) - ኮምፒውተርን አስተማማኝ ካልሆኑ የኢንተርኔት እና የቤት ውስጥ መረቦች ግንኙነት የሚጠብቅ መሣሪያ ነው። 🎈20. ነጻና ቀመሩ የሚታይ ሶፍትዌር- ኤፍኦኤስኤስ (Free and Open Source Software-FOSS) - ያለክፍያ በነጻ የሚገኙ እንዲሁም ተጠቃሚዎች የሶፍትዌሮቹን አሠራር እንዲመረምሩ፣ እንዲፈትሹ፣ እንዲያሻሽሉና ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ የሚፈቅዱ ሶፍትዌሮች ምድብ 🎈21. ፍሪዌር (Freeware) - በነጻ የሚገኙ፣ ነገር ግን ተጠቃሚዎች መሠረታዊ የፈጠራ አወቃቀሩን (source code) እንዳያገኙ ሕጋዊና ቴክኒካዊ ክልከላዎችን የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች 🎈22. ጂኤንዩ/ሊኑክስ (GNU/Linux) - የኤፍኦኤስኤስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ነው፤ ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ አማራጭ ሲስተም ነው። 🎈23.ጂፒኤስ (Global Positioning System - GPያደረገ በስፔስ/ምህዋር ላይ መሠረት ያደረገ በሳተላይት በመታገዝ ቦታንና ጊዜን ለመለየት የሚያስችል፤ በማንኛውም የአየር ሁኔታ፣ በየትኛውም የምድራችን ወይም በአቅራቢያዋ ባሉ ቦታዎች የሚሠራ፤ ከሞላ ጎደል በምንም ነገር የማያደናቀፍ ከሰማይ ከፍታ ለመመልከት የሚያስችል የሳተላይት መመልከቻ ነው። 🎈24. ሐከር/ሰባሪ (Hacker) በዚህ አገባቡ፣ ከርቀት ኮምፒውተራችንን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ወይም ስሱ መረጃዎቻችንን ለመስረቅአይፒ የሚሞክር ወንጀለኛ 🎈 25. የኢንተርኔት ፕሮቶኮል አድራሻ-( አድራሻ) (Internet Protocol address -IP address) - ማንኛውምሰጪ ኮምፒውተር ከኢንተርኔት ጋራ ሲገናኝ የሚሰጠው ልዩ መለያ 🎈26. ኢንተርኔት አገልግሎት (አይኤስፒ) (Internet Service Provider-ISP) - የኢንተወይም ግንኙነት መስመር አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ወይም ድርጅት። የብዙ አገሮች መንግሥታት ኢንተርኔትን በጣም ይቆጣጠራሉ፤ እነዚህን አገልግሎት ሰጪዎች (አይኤስፒ) በመጠቀምም የኢንተርኔትአሶሲዬሽን ክልከላ፣ ስለላ እና እገዳ ያደርጋሉ። 🎈27. ኢንፍራሬድ ዳታ (Infrared Data Association) (ኢርዳ/IrDAአልባ በአጭር ርቀት የኢንፍራሬድ ስፔክተረም ጨረሮችን በመጠቀም መረጃ/ዳታ ለመለዋወጥ የሚያስችል ገመድ አልባ የግንኙነት መንገድ ነው። በዘመናዊ መገልገያዎች ውስጥ ኢርዳ/IrDA በብሉቱዝ ተተክቷል። 🎈28. ጃቫ አፕሊኬሽንስ (Java Applications) (አፕልትስ/Applets) - በብዙ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ የሚሠሩ አነስተኛ ፕሮግራሞች ናቸው። ብዙውን ጊዜ በድረ ገጾች ውስጥ የተሻሻሉ አገልግሎቶችን (functionalities) ለመስጠት ጥቅም ላይ ይውላሉ። 🎈29. ኪይሎገር (Keylogger) - ለስለላ ተግባር የሚውል የስፓይዌር አይነት ነው፤ በኮምፒውተሩ የመተየቢያ ገበታ (keyboard) ላይ የነካናቸውን/ የተጫንናቸውን ቁልፎች/ፊደሎች በሙሉ መዝግቦ ለሦስተኛ ወገን ይልካል። ኪይሎገሮች የኢሜይሎችን እና የይለፍ ቃሎችን ለመስረቅ በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ። 🎈30. ኪፓስ (KeePass) - የአስተማማኝ የይለፍ ቃል ማከማቻ (database) ፍሪዌር ነው። ════❁✿❁ ═══════ Join Our Social Community ▫️Passport Group https://t.me/Ethio_passport_online ✅ Youtube ▫️https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

🖐 ዛሬ ዌብሳይት (ድህረ ገጽ) 🌐 ስትጠቀሙ የሚመጡላችሁ መልእቶችን (HTTP Status Codes) በሚመለከት አንዳንዶቹን መርጠን እናያለን። 👉 Status ኮዶች ምንድናቸው? ✅ በComputer Client (ኮምፒውተር ተጠቃሚ) እና Server (የተጠቃሚው ጥያቄዎች የሚመልስ ኮምፒውተር) መሃከል ላይ የሚፈጠሩ የስራ ክንውን አመላካች ቁጥሮች ናቸው። ✅ እነኚህ ቁጥሮች በ3ት ዲጂት የሚገለጹ ሲሆን ከ 100 እስከ 599 ያሉትን ቁጥሮች ያካትታል! ✅ ዋነኞቹ (በተለይ ከ 404 - 501 በተጠቃሚው (Client) ወይም Server መሃል በሚፈጠሩ ግድፈቶች የሚመነጩ ሲሆኑ ግድፈት አመልካች ኮዶች (Error Codes) ተብለው ይጠራሉ! 〽️ ድህረ ገጾች ስንጠቀም አዘውትረው ከሚከሰቱ ኮዶች ጥቂቶቹን እንመልከት! 🔰 102 Processing:- - ወደ ሰርቨሩ የላክነው መልእክት ተቀባይነት ማግኘቱን አመላካች ኮድ! 🔰 200 OK:- - ይሄ ኮድ ድረገጾች ስንጠቀም የፈልግነውን በአግባቡ መሰራቱን ከሰርቨሩ የሚላክልን ኮድ ነው, ለኛ ባይታየንም 🔰 303 See other:- - መልእክት የላክልነት ሰርቨር ምንፈልገውን መረጃ ከሌለው ማግኘት ምንችልበትን ሌላ ቦታ (ሰርቨር) ጠቋሚ ኮድ ነው ! 🔰 404 Not Found:- - አብዛኞቻችን አጋጥሞን ሊሆን የሚችለው ኮድ ነው። ወደ ሰርቨሩ የላክነው መልእከት (የተጠቀምነው የURL አድራሻም ሊሆን ይችላል) ሰርቨሩ ሳይኖረው ሲቀር የሚፈጠር ነው! 🔰 503 Service unavailable:- - ዌብሳይት ስንጠቀም ሰርቨሩ ቢዚ ሆኖ ወይም ለጥገና (Website Under construction) የሚመነጭ ኮድ እና የተፈጠረው የሰርቨር ችግር ግዝያዊ መሆኑ አመልካች ኮድ ነው! 📌 በአጠቃላይ Status ኮዶች በ 5 ይከፈላሉ! እያንዳንዱ ክፍል የራሱ የሆነ ትርጉም አለው! ✅ ኮድ 1xx (Informational Code): በብዛት ባንጠቅምባቸውም ሰርቨሮች በትክክል ስራቸውን እየሰሩ መሆናቸውን አመላካች ኮዶች ናቸው! ✅ ኮድ 2xx (Success Code): ሰርቨሩ ላይ የተሰሩ ስራዎች በትክክል ተሰርተው ወደ ተጠቃሚወ መመለሱን ማሳያ ኮዶች ! ✅ ኮድ 3xx (Redirection Code): ሰርቨሩ የፈለግነውን ሪሶርስ ከሌለው ሌላ ቦታ ላይ እንድንፈልግ ሚጠቁምበት መንገድ! ✅ ኮድ 4xx (Client Error): ከዌብሳይቱ ተጠቃሚ የሚመነጩ ግድፈቶች አመላካች ኮድ! ✅ ኮድ 5xx (Server Error): ሰርቨሮች መስራት የሚጠበቅባቸውን ሳይሰሩ ሲቀሩ የሚታይ ኮድ! Join Our Social Community ▫️Passport Group https://t.me/Ethio_passport_online ▫️Telegram Group https://t.me/Global_internet_service ✅ Youtube ▫️https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

✅ Nitro Pro 13.58.0.1180 Enterprise x64 #Nitro #PDF Converter #PDF Creator #PDF Editor #PDF Printer #PDF Sign ════❁✿❁ ═══════ ✅Telegram channel https://t.me/Computer_Android_tricks ✅YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

✅ Nitro Pro 13.58.0.1180 Enterprise x86 #Nitro #PDF Converter #PDF Creator #PDF Editor #PDF Printer #PDF Sign

Overview of Nitro Pro 13 Enterprise Benefits 📍 With Nitro Pro, you can share your files with others, no matter what platform or device they are on, and Nitro Pro makes conversion easy. Convert one or more files to PDF with just a click or two. Reuse and repurpose PDF-based content with greater accuracy. 📍 With Nitro Pros industry-leading conversion technology and an array of extraction tools, you can easily repurpose text and images from reports, presentations, and more for reuse in any other application. Share files with the peace of mind, knowing almost anyone on almost any machine can open, view, and review - every time. 📍 Equip more of your knowledge workers with the PDF productivity of Nitro Pro and the eSignature tools of Nitro Cloud—all while cutting costs by an average of 50% relative to your Adobe Acrobat and DocuSign agreements. Overview of Nitro Pro 13 Enterprise Features 👉 Create PDF and PDF/A documents from virtually any Windows file. 👉 Convert and merge files into a single PDF document. 👉 Convert entire collections of files to PDF in one batch. 👉 Scan paper documents to PDF. 👉 Export PDF for reuse in Microsoft Word, WordPerfect, OpenOffice and more. 👉 Extract all text and images from PDF documents. 👉 Batch convert PDF files to Word, RTF, and text formats. 👉 Insert and edit text, including font, size, color and more. 👉 Edit images — insert, resize, rotate, crop, flip, replace, arrange, delete, and extract. 👉 Split pages of PDF documents based on page groups, page ranges, and bookmark structure. 👉 Add and edit bookmarks and links. 👉 Optimize, shrink and repair PDF documents. 👉 Edit document properties including metadata and initial view settings. 👉 Create fully compliant PDF/A documents. 👉 Create editable PDF files and customize documents using the Editable Text feature. 👉 Flexible multi-language support. 👉 Highlight text content with the Highlight, Underline, Cross Out and Replace Text tools. 👉 Add Sticky Notes, Text Boxes, and Call Out annotations. 👉 Add freehand drawings with the Pencil tool. 👉 Secure documents with passwords and certificates. 👉 Encrypt with 40-bit, 128-bit, and 256-bit level security. 👉 Apply restrictions on printing, copying, and altering PDF documents. 👉 Fill in, save, print and submit forms. 👉 Design forms. 👉 Add, edit and run javascript. Technical Details and System Requirements ⚙️ Desktops: Windows 10, 8, and 7 SP 1 (64 bit) ⚙️ Servers: Microsoft Windows Server 2008 R2, 2012, and 2012 R2 (64 bit) ⚙️ Processor: 1.5 GHz or faster ⚙️ RAM: 1GB ⚙️ Available Hard Disk Space: 4.5GB ⚙️ Display screen resolution: 1024x768 ⚙️ Microsoft Office Integrated Features: MS Office 2013 (32bit or 64bit), 2016 (32bit or 64bit) ⚙️ Video hardware acceleration (optional)

✅ Nitro Pro 13.58.0.1180 Enterprise Nitro Pro 13 Enterprise / Retail full version for Windows PC gives you everything you nee
✅ Nitro Pro 13.58.0.1180 Enterprise Nitro Pro 13 Enterprise / Retail full version for Windows PC gives you everything you need to create, convert, edit, sign, and share standard PDF files. It's simple, straightforward, and intuitive to use - so you can work more productively your way. #Nitro #PDF Converter #PDF Creator #PDF Editor #PDF Printer #PDF Sign ════❁✿❁ ═══════ ✅Telegram channel https://t.me/Computer_Android_tricks ✅YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

#Autocad keygen 2007-2021 ═══❁✿❁ ════ ✅Telegram channel https://t.me/Computer_Android_tricks ✅YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

✴️ ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት መዝጋት እንችላለን? 🎈አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው አልያም ትልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኻላ ኮ
✴️ ኮምፒዩተራችንን በ schedule እንዴት መዝጋት እንችላለን? 🎈አንዳንዴ ትልቅ መጠን ያለውን ፋይል እንዲያወርድ አዘነው አልያም ትልቅ ሶፍትዌር install እያደረግን ከተወሰነ ሰአት በኻላ ኮምፒዩተራችን እንዲዘጋ እንፈልግ ይሆናል። ለምሳሌ ማታ ላይ የሆነ ፋይል ብናዝ እና ከ ሁለት ሰአት በኻላ ፋይሉን አውርዶ ቢጨርስ ከዛ በኻላ እስኪነጋ ሳንዘጋው ብንተወው ለኮምፒዩተር ጤንነት አይመከርም። 🎈ይሄን ችግር ለመቅረፍ ኪይቦርዳችን ላይ የ window + R አንድ ላይ ስንጫን ከሚመጣልን መስኮት ላይ የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን። shutdown –s –t number 🎈Number ቦታ ላይ የምንፈልገውን ሰከንድ እንጽፍለታለን። 🎈ለምሳሌ:- shutdown –s –t 3600 ብለን enter ብንለው ከ 1 ሰአት በኻላ ኮምፒተራችን በራሱ ይዘጋል ማለት ነው። 🎈 ሌላው ሀሳባችንን ብንቀይር እና ያዘዝነውን ለማጥፋት ብንፈልግ window + R ተጭነን የሚከተለውን ኮማንድ እንጽፋለን። shutdown –a 🏳️ ከላይ ያለው በዋነኛነት ለ window 10 የሚሰራ ሲሆን በሌሎች window OS ላይም ሊሰራ ይችላል። ════❁✿❁ ═══════ ✅Telegram channel https://t.me/Computer_Android_tricks ✅YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

በኮምፒውተራችን አዲስ ዊንዶው ምርት ከጫንን በኋላ እንዴት ደህንነቱን አስተማማኝ እናደርጋለን? አዲስ ዊንዶውስ ምርቶችን /Windows/ (7፣ 8፣10) ወይም ሌላ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ከጫንን በኋላ ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግና ለማሻሻል ከዚህ በታች የተቀመጡትን የደህንነት እርምጃዎች መተግበር ይመከራል፡፡ 1. የዊንዶው ስርዓትን ማዘመን/up to date/ የቅርብ ጊዜ የደህንነት ማዘመኛዎች እና መጠገኛዎችን /updates and patches/ መጫን፡፡ 2. ሶፍትዌሮችን ማዘመን /Update software/ ፕሮግራሞች እና መተግበሪያዎች ሁሉም ዓይነት የቅርብ ጊዜ ማዘመኛዎች እና የደህንነት መጠገኛዎች መኖራቸውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ የታወቁ ሶፍትዌሮች እንደ ጃቫ ፣ አዶቤ ፍላሽ ፣ አዶቤ ሾክዌቭ ፣ አዶቤ አክሮባት ሪደር የመሳሰሉት ጊዜ ያለፈባቸው ከሆኑ በአጥፊ ተልእኮ ላይ የተሰማሩ ተዋንያን ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎች በቀላሉ ለመድረስ ያስችላቸዋል። 3. መልሶ ማግኛ ስርዓት መፍጠር/Create a restore point/ ለዊንዶው ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች(OS) የደህንነት ማዘመኛዎች ከተጫነ ቀጣዩ እርምጃ በዊንዶውስ ውስጥ ወደ ነበረበት የመመለሻ ቦታ መፍጠር ነው። በኮምፒተር ላይ ችግርን ሊያስከትሉ የሚችሉ ወይም ስርዓቱ ላይ ማንኛቸውም ለውጦች ከማድረግዎ በፊት የመልሶ ማግኛ አማራጭን ተግባራዊ ማድረግ ይመከራል። 4. ፀረ-ቫይረስ መጫን Install antivirus product - አስተማማኝ የደህንነት መፍትሔ የሚሰጥ ማለትም ሪልታይም ቅኝት ፣ ራስ-ሰር ዝመና (Automatic update) እና ፋየርዎል ማካተት አለበት 5. ለባለብዙ ደረጃ የጥቃት መከላከያ ንቁ የደህንነት መፍትሄን መጫን/Install a proactive security solution for multi-layered protection 6. የምትክ ስርዓት መፍጠር /Back up your system/ 7. መደበኛ አካውንት መጠቀም/ Use a standard user account/ 8. የተጠቃሚ መለያ ቁጥጥርዎን ንቁ ማድረግ/Keep your User Account Control enabled/ - የተጠቃሚ መለያ ቁጥጥር በኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ያልተፈቀዱ ለውጦችን እንዳይኖሩ ያግዛል። ✅Telegram channel https://t.me/Computer_Android_tricks ✅YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

✅ ONLINE PASSPORT ETHIOPIA ፓስፖርት ይፈልጋሉ?? CALL +251911598600 ▪️ ፓስፓርት ለማውጣት እቤትዎ ሆነው ወረፉ ያሲዙ 🔸ከሀገር ውጪ ላላቹ አገልግሎት መስጠት ጀምረና እዛው ሆነው ወረፋ ያስይዛሉ የቀጠሮ ቀን መተው post office ይረከባሉ። ይደውሉ +251911598601 ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️1 አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት የሚያስፈልገው *የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ *የልደት ካርድ * የመኖሪያ አድራሻ *ስልክ ቁጥር #በአቅራቢያው የሚገኝ ኢሚግሬሽን አሻራ ይሰጣሉ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️2 ፓስፓርት ለማደስ የሚያስፈልገው *የፓስፖርት የመረጃ ገጽ *ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ * የመኖሪያ አድራሻ *ስልክ ቁጥር ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️3 የጠፉ ፓስፓርት ለማውጣት *የቀበሌ መታወቂያ * ፓስፓርት ሳይዝ ፎቶ *የፓሊስ ማስረጃ ደብዳቤ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ❗️ 4. ከ18 አመት በታች ለሆኑ ልጆች የሚያስፈልገው *የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ *የልደት ካርድ *የወላጅ ስልክ ቁጥር ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ያናግሩን 📞 +251911598601 +251911598600 +251910419333 ✅ contact Telegram 🔸 @onlineservice_Ethiopia 🔸 @Auto_service_one 🔸 @Bini1088 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🌐 All information 👇👇 @EthiopianOnlinePASSPORT_bot

✅ Microsoft Office 2021 Pro Plus [16.0.14332.20216] [x64] [VL] [LTSC] with Activator #Microsoft #Office #Office2021 #Office21 ✅ https://t.me/Computer_Android_tricks

✅ Microsoft Office 2021 Pro Plus [16.0.14332.20216] [x64] [VL] [LTSC] with Activator #Microsoft #Office #Office2021 #Office21
✅ Microsoft Office 2021 Pro Plus [16.0.14332.20216] [x64] [VL] [LTSC] with Activator #Microsoft #Office #Office2021 #Office21 ✅ https://t.me/Computer_Android_tricks