es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Ir al canal en Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

El canal ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 983 suscriptores, ocupando la posición 17 269 en la categoría Educación y el puesto 2 838 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 983 suscriptores.

Según los últimos datos del 04 marzo, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -107, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 05 marzo, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.

11 983
Suscriptores
Sin datos24 horas
-337 días
-10730 días
Archivo de publicaciones
ጥቆማ📌የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ10ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ተደጓል 12 ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ማየት ይችላሉ ብሎ ቢያሳውቅም አሁንም ምንም አይነት ውጤት ማየት እንዳልተቻለ ለመጠቆም እንወዳ
ጥቆማ📌የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ10ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ተደጓል 12 ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ማየት ይችላሉ ብሎ ቢያሳውቅም አሁንም ምንም አይነት ውጤት ማየት እንዳልተቻለ ለመጠቆም እንወዳለን።

sticker.webp0.24 KB

📖 ሳይንስን ለመማር እና ለማስተማር የሚጠቅሙ 5 የነፃ ድህረገፆች (ለሚወዱት ሼር አድርጉት) ┈┈┈┈◎◎❍❍┈┈┈┈ 1☞Scitable ዝንባሌዎ ስለ ጅኔቲክስ እና ስለሮቦት ሳይንስ ማወቅ ከሆነ እንግዲያውስ ሳይቴብል ለርሶ የተከፈተ ድህረገፅ ነው፡፡ ይህ ድህረገፅ በማበብ ብቻ በግልዎ መማር የሚችሉበት ሲሆን ልክ እንደ ት/ቤት በጋራም ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በኦንላይን ክፍል ውስጥ መማር ይችላሉ፡፡ ይህ ድህረገፅ በዓለም ላይ የሳይንስ ነክ ፅሁፎችን በማሳተም በሚታወቀው በ Nature Publishing Group ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን በሌሎች ትልልቅ የሳንስ ኩባኒያዎች ስለሚደገፍ ት/ቱን በነፃ ነው የሚያስተምረው፡፡ በዚህ የኦንላይን ት/ቤት ውስጥ በ 4 ብቁ ፕሮፌሰሮች የተዋቀረ ሲሆን ተማሪዎች ለሚጠይቁት ማንኛውም ጥያቄ ከ 48 ሰዓት ባነሰ የጊዜ ገደብ ውስጥ ምላሽ ይሰጣሉ፡፡ 2☞ iTunes U ይህ ድህረገፅ ከ 600 በላይ በሆኑ ዩኒቨርስቲዎች የሚደገፍ ሲሆን ዓለም ላይ አሉ የተባሉ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎችን ማለትም የስታንፎርድ፣ የያሌ እና የኤም አይቲን ዩኒቨርሲቲዎችን የማስተማሪያ መፅኃፎችና ሌክቸር ኖቶች ሰብስቦ ይዟል፡፡ ይህ ድህረገፅ በተለይ ለመምህራን ትልቅ እፎይታን ያመጠጣ ሲሆን የማስተማሪያ መፅሀፎች፣ ቪዲዮዎችን እና ፈተናዎችን አካቶ ይዟል፡፡ ☞ድህረገፁ ሰፋ ያለ ይዘት ያለው ሲሆን በውስጡ የግብርና፣ አስትሮኖሚ፣ ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ጂኦሎጂ ፣ ኬሚስትሪ እና የመሳሰሉ ሳይንሶችን በጥልቀት ይተነትናል፡፡ 3☞ Space.com ዝንባሌዎ በምድር ወጣ ስላሉ ጉዳዮች ከሆነ እንግዲያውስ ይህ ድህረገፅ የእርስዎ ነው፡፡ በዚህ ድህረገፅ ውስጥ ስለ ሌሎች ዓለማት ስለፕላኔቶች እና ከነርሱ ስለተያያዙ ሌሎች ነገሮች በሰፊው ይተነተናል፡፡ ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን፣ ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን "This Week in Space"(ሳምንቱ በስፔስ ውስጥ) በሚለው ፕሮግራማቸው ውስጥ ያስቃኛሉ፡፡ 4☛Scientific American ስለጤና፣ ስለዝግመተለውጥ፣ እና ስለ ተለያዩ የሳይንስ ክፍሎች በሰፊው የሚተነተንበት እና ይበልጡን ለመማር ማስተማር ሂደት እንዲመች ተደርጎ የተሰራው ይህ ድህረገፅ በአሜሪካን ውስጥ በሳይንስ ምንጭነቱ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ከሆነው ከአሜሪካን ሜጋዚን ጋር በጥምረት የሚሰራ ሲሆን ወቅታዊ መረጃዎችን በተደራጀ መልኩም ያቀርባል፡፡ 5☞PhysicsCentral የፊዚክስ ሱሰኛ ኖት? እንግዲያውስ ይህ ቦታ የእርስዎ ነው፡፡ የፊዚክስ አምሮትዎን የሚቆርጥና በሁሉም የእድሜ ክልል ውስጥ ላሉ ፈጣን አዕምሮ ባለቤቶች የሚመች ድህረገፅ ን፡፡ በ American Physical Society ተዘጋጅቶ የሚቀርበው ይህ ድህረገፅ ተመራማሪዎችን እና ተማሪዎችን የሚያገናኝ መድረክ ነው፡፡ ════════════════ ⚠️ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ contact group channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ©Ethio Tech

sticker.webp0.63 KB

📩 ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች እንዴት ናችሁልን? ✏️ትምህርታችን እብዙሃን ይደርስ ዘንድ እስካሁን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሚለው እያስተማርን እንገኛለን። ⚠️ ፍላጎታችሁን ማወቅ ስላለብን ነው ይህ Channel 👍ከተመቻችሁ ካልተመቻችሁ👎

sticker.webp0.17 KB

​​ ሰላም የ"Tech Zone" ቤተሰቦች 👁‍🗨 ኢትዮ ቴሌኮም የቅድመ ክፍያ ብድር አገልግሎት መጀመሩ ይታወሳል በዚህ አገልግሎት ላይ ዝርዝር መረጃ ላካፍላችሁ ወድጃለሁ 🔑 ይህ አገልግሎት ደምበኞች ካርድ ገዝቶ መጠቀም በማይችሉበት ወቅት ከ ኢትዮ ቴሌኮም የብድር አገልገሎት ማግኘት የሚችሉበት ሲሆን ✏️ሲስተሙን በ ሁለት መልኩ መጠቀም እንችላለን 🔎1⃣ኛው በአጭር የፅሁፍ መልዕክት ወደ 810 A ወይም C ወይም ደግሞ L ብለን በመላክ በሚመጣው ትዕዛዝ መሰረት መጠቀም የሚያችለን ሲሆን 🔎 2⃣ኛው ቀላሉ መንገድ ደግሞ የethio Teleport Appን ዳውንሎድ በማድረግ ትዕዛዙን ተከትለን መጠቀም የሚያስችለን ነው። 🕹Size 2.4 MB Appuን ዳውንሎድ ለማድረግ ከፈለጉ ⬇️START ዳውንሎድ 🔘 ብድሩን ለማግኘት ደምበኛው አገልግሎቱን ከጠየቀበት ቀን አንድ ወር ወደኋላ ጀምሮ የ 30 ብር ካርድ የሞላ መሆን ያስፈልገዋል... ▪️ለምሳሌ :- ሰኔ 1 አገልግሎቱን ከጠየቀ ከ ግንቦት 1 ጀምሮ እስከ ሰኔ 1 የ 30 ብር ካርድ የተጠቀመ መሆን አለበት። 🔘 ብድሩን ካገኘን በኃላ ሌላ ግዜ ካርድ ሞልተን የምንጠቀማቸውን ▫️የ ድምፅ ፣ ▫️የፅሁፍ ▫️እና ኢንተርኔት አገልግሎት መጠቀም ያስችለናል። ⚠️ ብድሩ ካርድ ስንሞላ ተመላሽ የሚደረግ ሲሆን የተበደርነውን ብር 10% ለ ኢትዮ ቴሌኮም የ አገልገሎት ክፍያ እናደርጋለን ✏️ይህም ማለት~ ▫️ለ 5 ብር ብድር ካርድ ስንሞላ 5.50 ይቆረጣል። ▫️ለ 25 ብር ብድር ካርድ ስንሞላ 27.50 ይቆረጣል። ▫️ ለ 50 ብር ብድር ካርድ ስንሞላ 55 ብር ይቆረጣል ማለት ነው። ✍ አገልገሎቱ በከፊል የጀመረ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ከ ነሀሴ 30 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል. ‼️⚠️አገልግሎቱ እጅግ ምርጥ ሆኖ ሳለ ▫️ነገር ግን ይህንን ስይስተም በመጠቀም ሌቦች የሰወችን ካርድ እየሰረቁበት ይገኛሉ። የብድሩ ከፋይ ግን እርስዎ ይሆናሉ ማለት ነው። ▪️ስለዚህ ስልክዎትን ከጅዎ ለማያምኑት ሰው ባለ መስጠት ላልተጠቀሙበት እዳ ከፋይ እንዳይሆኑ ይጠንቀቁ እንላለን። 👁‍🗨መረጃውን ሼር በማድረግ ለወዳጅዎም ያድርሱት።

EthioTelecom @Computer_Android_tricks.apk2.37 MB

sticker.webp0.08 KB

​​🔸🔸🔸10ኛ ክፍል🔸🔸🔸 በ2010 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት እስከ #አርብ ድረስ ይፋ እንደሚሆን የሀገር ዓቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል። የተማሪዎችን እርማት ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ መረጃውን በአጭር ጽሁፍ እና በድረ-ገጽ በጥራት ለማሰራጨት ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር እየተሰራ መሆኑን የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገብረእግዚአብሔር ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡ ኤጀንሲው እስካሁን ውጤት በየትኛውም የውጤት ማሳወቂያ ዘዴ እንዳላወጣና ተማሪዎች በኤጀንሲው ስም በሚወጡ #የተሳሳቱ መረጃዎች እንዳይታለሉም አቶ አርአያ አሳስበዋል፡፡ ውጤቱን ይፋ ለማድረግ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች መጠናቀቃቸውንና እስከ መጪው አርብ ድረስ ውጤቱ እንደተለመደው በኤጀንሲው ድረ-ገፅና በአጭር የፅሁፍ መልእክት ይፋ ይደረጋል፡፡ ተማሪዎች የለፉበት ውጤት እንዳይሳሳት በከፍተኛ ጥንቃቄ እየተሰራ መሆኑን የገለፁት ዳይሪክተሩ የ2010 ዓ.ም የ10ኛ ክፍል የፈተና ውጤትን ተማሪዎች #በትእግስት እንዲጠባበቁም ጠይቀዋል፡፡ ©etv ‼️ የቻናላችን link‼️ ➖➖➖➖👇👇➖➖➖➖ https://t.me/joinchat/AAAAAER5h8q7Kvx3GAejjA ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🌹 Share በማድረጎ እናመሰግናለን🌹 ---------------------------------------------- 🔘 @Computer_Android_tricks

🗃 ድንገት መብራት ከጠፋ.. ...ቶሎ ብለን በመስኮት የጎረቤታችንም መጥፋቱን እናረጋግጣለን....... የእነሱም ከጠፋ ነብሳችን እፎይ ብላ ታርፋለች ለጎረቤታችን መልካም ነገር አንመኝም እድሜ ልካችን ምቀኝነት....ቱ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ምቀኝነትን ❎ እንበል እስቲ ምቀኝነትን የሚጠላ

​​✅ ብዙ ጊዜ ሶፍትዌር ስንገዛ crack የተደረጉ ናቸው። ይሄም የሆነው አንድም original የመግዛት አቅም ስለሌለን ሁለትም online ግብይት በኛ ሀገር ስላልተጀመረ ነው። ➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹➹ ⇶crack ✏️ crack የተደረገ ማለት የ የሶፍትዌር አምራቾች የሚያወጡትን original ሶፍትዌሮች ሀከሮች ሀክ በማድረግ ያለ ክፍያ መጠቀም ማስቻላቸው ነው። 👽አንዳዴም ሀከሮች ለመልካም ነገር ይጠቅሙናል የሚባለው ለዚህ ነው። እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጫን ግን ብዙ ጊዜ ስንቸገር እንታያለን። 🔸ለዛሬም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት እንሞክራለን። በመጀመሪያ ደረጃ ከ crack በተጨማሪም keygen እና patch የተሰኙ መንገዶች መተዋል። ከዚህ ሌላም ሊኖሩ ይችላሉ። ◉ step one_1↹ ⇶Internet ⇒በመጀመሪያ ደረጃ internet ማጥፋታችንን ማረጋገጥ አለብን። ብዙ ጊዜ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች originalityውን validate የሚያደርጉት በዚህ ስለሆነ ነው። ቀጥሎ አንቲ ቫይረስ ካለን disable ማድረግ አለብን አለበለዚያ crack ፋይላችንን ሊበላው ይችላል። ◉ step Two_2↹ ⇶Run ⇒ሶፍትዌራችንን run አርገነው ከጫንን በኋላ launch/ መክፈት/ የለብንም መመሪያውም ላይም tick ተደርጎ ከሆነ untick ማድረግ ይገባናል። ◉ step three_3↹ ⇶Crack file ⇒በ crack መልክ የመጣ ሶፍትዌር ከሆነ crack ፋይል ውስጥ ያሉትን ፋይሎች copy አድርገን ሶፍትዌራችንን የጫንበትን location ከፍተን paste ማድረግ በዚ ሰአት ተመሳሳይ ነው overwrite ላርገው የሚል ምርጫ ሲመጣልን የስ/yes/ እንለዋለን።(ብዙ ጊዜ ሎኬሽኑ የሚገኘው local C/program file 86/ ውስጥ ነው አልያም የጫነው ሶፍትዌር icon ላይ right click በማድረግ open location የሚለውን መምረጥ።) ◉ step four_4↹ ⇶Keygen ⇒ሶፍትዌራችን በዚህ መልክ ከሆነ ደሞ ሶፍትዌራችንን patch ማድረግ አለብን። patcher በመጠቀም ያገኘነውን key ሶፍትዌሩ ላይ መሙላት ። አንዳንዴ ደሞ በ ጽሁፍ መልክ ይመጣል በዚህ ሰአት ከፍተነው የምናገኘውን key copy አድርገነው ከዛ ሶፍትዌሩን run ስናደርገው የሚጠይቀን ቦታ ላይ እናስገባዋለን። ↹ ለምሳሌ office 2007 እና window xp በዚህ መልክ ነው የሚጫነው። ነገር ግን keygen ከመጠቀማችን በፊት patching የሚያስፈልገው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን step ይጠቀሙ። ◉ step five_5↹ ⇶Patch ⇒በዚህ መልክ ሲመጣ ደሞ patch ፋይሉን Run as Administration በሚለው እንከፍተዋለን right click አድርገን። ▪️በዚህ ሰአት በ administrator account መግባታችንን ልብ ልንል ይገባል። ⚠️ በላይ በገለጽናቸው መንገዶች ተጠቅመን activate ካደረግን በኋላ መስራቱን ቼክ አድርገን internet ከመክፈታችን በፊት firewall ውስጥ ገብተን የጫነው ሶፍትዌር access እንዳያደርግ block ብናደርግ ይመረጣል አለበለዚያ የተጭበረበረ መሆኑን ካወቀ መልሶ deactivate ሊያደርግብን ስለሚችል። ‼️N.B ! ሶፍትዌር የያዘውን ፍላሽ ከመሰካታችን በፊት anti virus ሳችንን disable ማድረግ አለብን በተለይም እንደ smadav auto run የሆኑትን። ◉ ከዚህ ሌላ መንገዶች ሊኖሩ ይችላል ምክንያቱም በየቀኑ ሴኪሪያቲያቸውን እያጠናከሩ ስለሚመጡ በዛው መጠን crack ለማድረግ ፈታኝ እና ኮምሌክስ እየሆኑ ነው የሚመጡት ለዚህ ARCI GIS ጥሩ ማሳያ ነው። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

sticker.webp0.45 KB

📲 IDM+: Fastest Download Manager ♨️ IDM+ is most advanced download manager (up to 500% faster) with Torrent support.

sticker.webp0.02 KB

​​💥 እንዴት አድርገን የተበላሸ ሚሞሪ ካርድን እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል እንችላለን⁉️ 💥 እነዚህን 12 ስቴፓች ይጠቀሙግን ሚሞሪ ካርዱ ውስጥ የነበሩት ፋይሎች መጥፋታቸው የማይቀር ነገር ነው። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ ◉step_1➹ ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተርዎ “USB port” ላይ ይሰኩት። ♡┈┈┈••✦ ◉step_2➹ ከዚያም “my computer” ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_3 ➹ ከዚያም “Start” በተኑን በመጫን “cmd” ብለው በመፃፍ “Enter”ን ይጫኑ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_4 ➹ ከዚያም “Command prompt” ውስጥ ብለው “DISKPART” ይፃፋና “Ok”ን ይጫኑ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_5 ➹ ከዚያም “list disk there” ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ አማራጮችን ይዩ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_6➹ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ ያገኛሉ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_7➹ ከዚያም “select disk (disknumber)” ብለው ይፃፋና “Enter”ን ይጫኑ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_8 ➹ ከዚያም “clear” ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_9➹ ከዚያም “create partition primary” ብለው ይፃፋና “Enter”ን ይጫኑ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_10➹ ከዚያም “active” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_11➹ ከዚያም “format fs=fat32” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ። ♡┈┈┈••✦ ◉step_12➹ ከዚያም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

sticker.webp0.04 KB

✍ How To Remove Write Protection From Any Pendrive Or Memory Card..??🔰 ▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪▪ ♨️METHOD #1 Open Registry editor of your PC  For this you should type command “regedit” on run. Successively navigate to following linkHKEYLOCALMACHINE\SYSTEM\Currentcontrolset\control\storatedevicepolicies( Note: if you can’t find ” storatedevicepolicies ” after “control” folder then you need to create it. For that follow instructions       mentioned below ) Open a new note pad file. Copy this cd\reg add “HKLM\System\CurrentControlSet\Control\StorageDevicePolicies” /t Regdword /v WriteProtect /f /d 0 save it as DISABLEWP.BAT Then copy it to start up folder.  In right side u will be getting writeprotect option, just right click that and modify the hexadecimal value from 1 to 0 Restart your PC and enjoy!!!! ( Still having problem???   Don’t worry try other methods below) ========================= ♨️METHOD #2 If you have transcend pen drive infected by 9u.exe which is a write protect virus then the following works like a charm: 1) Download JetFlash online recovery from: www.transcendusa.com/Support/DLCenter/Software/OnLineRecovery.exe 2) Run the program 3) Specify the capacity of your drive eg.512 MB, 1 GB …..etc 4) Choose “repair and erase all data” OR ” repair and keep existing data” 5) Progress bar starts…….completes 6) Notification appears —” format complete” 7) Unplug and plug your drive and …..presto enjoy!!!! ( Still having problem ?   Don’t worry try other methods below ) ================================================== ♨️Method #3  1. Start > Run  -> type “CMD” and press enter 2. type< diskpart 3. type< list volume 4. type< select volume # (# is the number of the USB HDD you’ve pluged in) 5. type< attributes disk clear readonly (If you need help while typing commands then type “HELP FORMAT” on command prompt) ================================================== ♨️METHOD #4  There are a series of options in the Group Policy Object Editor that deal with read/write permissions on hard drives and removable media.  I basically changed their individual settings from “Not configured” to “Disabled”. Start -> Run… -> gpedit.msc -> OK Computer Configuration -> Administrative Templates -> System -> Removable Storage Access In here I disabled all of the “Deny read access/write access” options; you may only want to disable the ones relating directly to the type of media that you want to access. Here are the ones I changed: Removable Disks:  Deny execute access Removable Disks:  Deny read access Removable Disks:  Deny write access Double-click each one and select the ‘Disabled‘ radio button. Do the same as above, except the first step is “User Configuration” instead of “Computer Configuration” ✏️(Best result if you try both method #1 and method #4 together)🔍 ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛