Bahir Dar Kenema Football Club Fans
Welcome to the Official Bahir dar Kenema Telegram channel. Keep up to date with the latest news and content.
Mostrar más1 299
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-1630 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from Ethiopian Premier league Share company
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የርስዎ የአመቱ ኮከብ ተጫዋችን ከቀረቡት እጩዎች ውስጥ ይምረጡ!Anonymous voting
- ባሲሩ ኡመር
- ሽመልስ በቀለ
- ፈቱዲን ጀማል
- ቸርነት ጉግሳ
- አሊ ሱሌማን
- ከነዓን ማርክነህ
- ቢንያም ፍቅሬ
👍 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የማዕዘን ምት መለያውን የሰበረው ፀጋየ ቅጣት ተላለፈበት
በጥር ዝውውር ባሕር ዳር ከነማን የተቀላቀለው ፀጋየ አበራ ከብዙ ጥረት በኋላ በድንቅ ግብ ከመረብ ጋር ታርቋል ።
በሃያ ሰባተኛ ሳምንት ንግድ ባንክ ላይ ጎል ያስቆጠረው ተጫዋቹ ደስታን ለመግለፅ በሄደበት ሰዓት የመዓዘን ምቱን የባንዴራ መያዣ በእግሩ መስበሩን ተከትሎ 10,000 ብር ቅጣትና እቃውን እንዲገዛ ተወስኖበታል ።
ውሳኔውን እንዴት ታዮታላችሁ ???
#Ethiopia #EthiopianPremierLeague #football #bahirdarkenema #thewaveoftana
😁 5
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.