cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Kidus †

✞ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው !! ✞ 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:13 ●●◎◉••••••• ✞ •••••••◉◎●● የ Twitter ተጠቃሚ ከሆኑ በ https://twitter.com/Kidus_God ማግኘት ይችላሉ ። ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት @zecrown

Mostrar más
EtiopíaAmáricoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
2 669
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

✞ _____ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ?Anonymous voting
  • እምነት
  • ትንቢት
  • ፍቅር
  • ፅናት
0 votes
​​በፍቅር ላዚምህ በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ በቃየን ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ በቀናው መንፈስህ ወደ ጽድቅ ምራኝ በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ ፃድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ ማረኝ እና ይብቃኝ ለኃጢአት መዝመቱ ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ በእጄ ማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ በቃሌ ጠርቼ በግብሬ ረገምኩህ በአስመሳይ ማንነት እየሸነገልኩህ ✧❀ @Kidus000 ❀✧ ✧❀ @Kidus000 ❀✧
Mostrar todo...

​​​​​​† ያረጃል የዓለም ዝና ጥበብም ሆኖ መና አንተ ግን ያው አንተ ነህ በሁሉ ትጸናለኽ አንተ ግን ያው አንተ ነህ በሁሉ ትጸናለኽ ምስጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደሪያ ልሰዋ ጠዋት ማታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ ♪ መዝሙር ❉ @Kidus000
Mostrar todo...
​​​​​​​​✟ ማር ማር አለው ከንፈሬን ማርያም እላለሁ ዛሬም የልቤ እኮ ነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ ➛ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ☆ @kidus000 ☆ ☆ @kidus000
Mostrar todo...
† እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጣቸው ሕጎች ብዛት ስንት ነበር?Anonymous voting
  • 7
  • 12
  • 10
  • 14
0 votes
✦ ማን ይቆም ይሆን ከፊትህ✦ ሀይል ሲገለጥ በሰማይ አቤት ማን ይቆም ይሆን ከፊትህ ✿✦ የበገና መዝሙር ✦✿ ● በዘማሪ ይልማ ሃይሉ ●
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
➛ የሠራዊት አምላክ አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማ፤ የያዕቆብ አምላክ ሆይ፥ አድምጥ። ✦ መዝሙረ ዳዊት 84:8 ✦ ◉⇲ @kidus000 ⇲◉
Mostrar todo...
​​✟​ ስሙ ለዘላለም ቡሩክ ይሆናል፥ ከፀሐይም አስቀድሞ ስሙ ይኖራል፤ የምድር አሕዛብ ሁሉ በእርሱ ይባረካሉም አሕዛብ ሁሉ ያመሰግኑታል። ብቻውን ተአምራትን የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ። የምስጋናው ስም ለዓለምና ለዘላለም ይባረክ፤ ምስጋናውም ምድርን ሁሉ ይሙላ። ● መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 72 ● ●☆ @kidus000 ☆● ●☆ @kidus000 ☆●
Mostrar todo...

Custom puzzle ETB 400 Custom puzzle with your photo Order us now Free delivery!! 0939509821 ✅ Description Custom puzzle with your photo Order us now Free delivery!! 0939509821 👉 Contact us @zecrown 📱 Call us +251939509821
Mostrar todo...
የመስቀል ቲሸርቶችን በ350 ብር ብቻ ETB 350 With fast and free delivery 0939509821 ✅ Gender both ✅ Age group adult ✅ Description With fast and free delivery 0939509821 ✅ Fashion type dress_skirt ✅ Usage condition new ✅ Size All size ✅ Material Cotton ✅ Brand Quality brand 👉 Contact us @zecrown 📱 Call us +251939509821
Mostrar todo...