cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

❤️የፍቅር ክሊኒክ❤️

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። @yefikrclinic_bot contact us 👉 @yefikrclinic ላይ ይላኩሉን

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
39 007
Suscriptores
-5724 horas
-717 días
+5330 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/Panp-a3S08djMDM0
10Loading...
02
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
20Loading...
03
ጥያቄ ቁጥር 1 ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት 1=5 2=10 3=15 4=20 5= ? ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
170Loading...
04
1GB ስንት MB ነው?
290Loading...
05
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
290Loading...
06
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
340Loading...
07
እድሜዎ ስንት ነው?
170Loading...
08
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!! App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ
230Loading...
09
የእናቴ ልጅ 🫧       ✧ ክፍል ሰባት ✧ . . . በሕይወቴ ውስጥ እንደዛን ቀን የማይነጋ ለሊት አይቼም አላውቅ ፡እናቴ የተፃፈውን ደብዳቤ እጆቿ እየተንቀጠቀጡ ስትገላልጠው ፡ የወረቀቱ ድምፅ በራሱ ሽብርን ለቀቀብኝ ፡ አቤል ተረጋግቶ ወደ እናታችን ተጠግቶ ቆመ ፡ ለራሴ በቃ ለሚመጣበት ነገር ሁሉ ተዘጋጅቷል ማለት ነው ፡በይሆንማ ኖሮ ጉዱን ከቤት ውስጥ አምጥቶ እንዲ ግድ የለሽ አይሆንም ስል አሰብኩ ፡ግን እኔ የሱ ሁኔታ ብዙም አላሳሰበኝም ከዛ ይልቅ እናቴ  በጣም የምታምነውን ልጇን ማጣቷን ስታውቅ የሚሰማት መሰበር ነው ያስጨነቀኝ ፡   እናቴ ደብዳቤውን ማንበብ ስትጀምር ይበልጥ ተንቀጠቀጠች ፊቷ ተለዋወጠ ፡ ጉድ ፈላ አልኩኝ ፡በቃ አቤልን ከማነቋ በፊት አንድ ነገር ለመፍጠር ተዘጋጀው ፡እሱን ካጠገቧ አርቄ ነገሮችን ለማረጋጋት... "እናቴ ደና ነሽ"ብዬ ስጠጋት ደብዳቤውን ጥላ በሕይወቴ አይቼ የማላውቀውን ጥፊ አሳረፈችብኝ፡በድንጋጤ ወደዋላ ተመለስኩ ፡ እንዴ የእናት ጥፊ እንደዚ ያማል እንዴ ? እንጃ ... አፍንጫዬ አካባቢ እርጥበት ተሰማኝ በእጄ ጠርጌ ሳይ ደምቻለው ፡ምንድነው ጉዱ የወንድሜን ንዴት እኔ ላይ እየተወጣችብኝ መሰለኝ ፡ ወንድሜ ደሞ ይባስ ብሎ ከሷ አራቀኝ እና እንዳልጠጋት አስጠነቀቀኝ ፡ በዚ ጊዜ ዕፃኗ ለቅሶዋን አሰማች ፡ሁሉም ነገር ድንግርግር አለብኝ  የአፍንጫዬን ስር በጥፊ የበጠሰችኝ ይመስል ደሙ አልቆም አለኝ ፡ እናቴ የዕፃኗን ጩኽት ላለመስማት ሁለቱንም ጆሮዎቿን በመሸፈን "ዲቃላኽን ይዘኽልኝ ውጣ አንተ አሰዳቢ"ብላ አንቧረቀችብኝ ፡ ማን እኔ ጉድ ነው እንዴት ነው ነገሩ  ልጅቷ የኔ እንደሆነች ነው እንዴ የምታስበው ፡ በፍጥነት የጣለችውን ወረቀት አንስቼ አነበብኩት፡"ለናታኒየም     ሚጡ  ነኝ  አዝናለው ልጅህን የማሳድግበት ምንም አቅም የለኝም  የፈለከውን አድርገህ  እኔን መከራ ውስጥ ከተህ መተኛት ካማረህ ተሳስተሃል ሳልፈልግ የሰጠኸኝን ዘር ልኬልሃለው  እንደፈለክ ማድረግ ትችላለህ  ቻዎ"እኔ አላምንም ለረጅም ደቂቃ አፌን ከፍቼ አቤልን ማየት ጀመርኩ ፡ ወንድሜ በኔ ላይ አላከከው በትክክል የሱ አሳብ መሆኑን አውቄሃለው ፡ምን ቢጠላኝ የዚን ያክል ግን በኔላይ ያምፃል ብዬ አላሰብኩም እናቴን ለማስረዳት አስቤ ደግሜ ተጠጋዋት ፡ በፍፁም ጥላቻ ተሞልታ ጣቷን ቀስራ "ዲቃላህን ይዘህ ውጣ አሁኑኑ"አለችኝ ፡አስተያየቷ ስብርብር አደረገኝ ፡በተራዬ እኔ መንቀጥቀጥ ጀመርኩ ፡ ሕይወቴ ይበልጥ ሲመሰቃቀል ታየኝ ፡አቤል እናቴ ደግፎ እያስቀመጣት ማፅናናት ጀመረ ፡ ግራ ገባኝ እውነት ይሄ የ እናቴ ልጅ ወንድሜ ነው ፡ እስኪ ምን ብበድለው ነው እንዲ የሚያደርገኝ  እኔ ላይ ከሚያላክክ ፡ምን አለ ተጥላ ነው ያገኘዋት ቢል ፡ ፍፁም ጤንነቱን ተጠራጠርኩ ፡የምታምነውን እና የምትሳሳለትን እናቱን ፡እንዴት ይዋሻታል ፡ ጠጋ አልኩትና "አቤል ወጣ ብለን እናውራ"አልኩት ፡ "ከኔጋር የምታወራው ነገር የለም ፡እሷ የምትልህን አድርግ አለኝ አፉን ሞልቶ።ተስፋ ቆረጥኩ ፡ወደበሩ አየው ከምሯን በዚ በለሊት ዕፃን አሲዛ ልታባርረኝ ነው እናቴ ለዛውም ባልወለድኩት ልጅ  ይሄን ማመን ከበደኝ ፡ዕፃኗ ለቅሶዋን አላቆም አለች ፡ "ስማ እማዬን አልሰማሃትም ልጅህን ይዘሃት ውጣ"አለኝ አቤል አይኑን በጨው አጥቦ "እናቴ እሱ ድሮም አይወደኝም እቺ ልጅ ግን....." "ምን እቺ ልጅምን የኔ አይደለችም ልትል ነው እናትየው በፃፈችው ደብዳቤ አረጋገጠችልን እኮ"አለ አቤል፡እናቴ ድጋሚ በንቀት እያየቺኝ ወደበሩ አሳየቺኝ ከኔጋ ለማውራት ፍላጎት አጥታለች ፡ተስፋ ቆረጥኩ ፡ዕፃኗን አንስቼ አቀፍኳት በጣም ዕፃን ናት የት ነው በዚ ለሊት ይዣት የምሄደው ፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የጎርምስና ጀግንነቴ ተፈተነ አይኖቼ ዕንባ አቀረሩ  ፡በዘምቢሉ ውስጥ ተጎዝጉዘው ከነበሩት ወፈር ያለውን ፎጣ ሸፋፍኛት ፡ ወደበሩ ተራመድኩ ፡ እናቴ "ስማ ዛሬ ለሊት ይለፍልህ ነገር ግን እኔ ከመነሳቴ በፊት ቤቱን ለቀ ጥፋልኝ "አለች እናቴ አሳዘነችኝ ከፊት ከዋላዋ ተኩላው ልጇ በፍቅር ሰበብ ሰቅዞ ይዟታል ምንም የምትመረምረውም ነገር የላት ፡ ,,,,,,,, ይቀጥላል........ @yefikrclinic
8013Loading...
10
🫧 የእናቴ ልጅ 🫧       ✧ ክፍል ስድስት ✧ . . . ቤት ከገባው በጣም ቆየው አቤል ግን አልመጣም እናቴ በተደጋጋሚ ወጣ እያለች ትመለሳለች እንደጨነቃት ያስታውቃል ልጇ እንዲ ሲያመሽ የመጀመሪያው ነው ፡ እኔ ብሆን ባድርም ግድ የላት የኔ ነገር ድሮ ነው የበቃት እኔም ብሆን አዘኔታዋን አልፈልገውም ፡ምክንያቱም ለዚሁሉ መገፋት የኔም ድርሻ አለበት ፡ ፍቅሯን ፈልጌ አንዳንዴ ብወቅሳትም ፡ ስህተቱ የኔም መሆኑን ካመንኩ ቆይቻለው እና ዛሬ ላይ ዝቅ ብዬ እየሰራው እራሴን ለማስተካከል መወሰኔ ከዛ አንፃር ነው  ,,,,,,,,, እናቴ በጣም ሲብስባት ወደ እኔ ዞረች "ስማ ከለሊቱ ስድስት ሰአት ሆኗል ወንድምህ አልገባም !አንተ ግን እዚ ተቀምጠሃል  ትንሽ እንኳ አይጨንቅህም?!" ብላ አፈጠጠችብኝ "ምን ማድረግ እችላለው ከመጠበቅ ውጪ ፡እኔና እሱ እንደው ከተራራቅን ቆይተናል ፡ምን እንደሚያደርግ ምን እንደሚያስብ ከነማን ጋር ጓደኛ እንደሆነ አላውቅም ፡ ስለዚ  አዲስ ያመጣው ባህሪም ካለ እንግዲ ከኔ ይበልጥ የሚቀርበው አንቺን ነው "ብያት ፊቴን ወደቲቪው መለስኩ "ምን ማለት ነው ?!"ብላ ቱግ አለች "እንዴ ካንቺ ጋር ቀን ላይ የተነጋገራችሁት ነገር ካለ አስታውሺ ፡ ወይም ጓደኛ ካለው ከነሱ ጋር የሚያከብረው ነገር ካለው ፡ አይታወቅም  ትልቅ ልጅ ነው አንዳንዴ የሚያምረው ነገር ሊኖርም ይችላል"ብዬ ዝም ።እናቴ ልትመታኝ የፈለገች መሰለች ተጠግታኝ በቁጣ ስታየኝ ቆይታ "እሱ እንዳንተ አይደለም ከአጠገቤ ተለይቶ አያውቅም ደጁን አያውቀውም ከመሸ ልጄን አውቀዋለው ይሄኔ አንድ ቦታ ተጨንቆ ነው የሚሆነው ወይኔ ልጄን ተነስ አሁን አፍህን መክፈትህን ትተህ ፍለጋ እንውጣ ፡ "ብላ ጎተተችኝ ፡ወይ እናቴ ምንአለ ከዚሁሉ ፍቅር ትንሽ ቀንሳ በሰጠችኝ ብዬ ተመኘው ፡   ወደ በሩ ስትጣደፍ ስስ ነገር መልበሷን ልብ አልኩ ለማንኛውም ብዬ ወደክፍሌ ገብቼ ወፈር ያለውን ጃኬቴን ያዝኩላት እና ቀድማኝ የጊቢውን በር ከፍታ እየወጣች "ፍጠን" አለችኝ የቤቱን በር እየዘጋው ፡ መጣው ከማለቴ እናቴ ስትጮኽ ሰማዋት ፡በፈጣሪ ሰውነቴ ለሁለት የተተረከከ ነበር የመሰለኝ ፡ እናንተ ድንጋጤ ለካ ያስሮጣል ከመቼው ፡እናቴ አጠገብ እንደደረስኩ እኔነኝ የማውቀው  ፡እናቴ ደግማ ግን አልጮኽችም ፡አካባቢውን በጥንቃቄ እየቃኘች ከቆየች በዋላ በትልቅዬ ዘንቢል የተቀመጠ ነገር አነሳችና ወደግቢ ገብታ በሩን ዘጋች እኔ እንኳ ከጊቢ ውጪ መሆኔን የዘነጋች ነው የምትመስለው ፡ "እናቴ ኧረ በሩን ክፈቺልኝ"አልኳት ፡ "ናግባ ይሄ ምን ጉድ ነው!"ብላ በሩን ከፍታ አስገባችኝ ወደ ዘንቢሉ እየተጠጋው "ምንድነው"አልኳት "ዕፃን ልጅ ነው አይታይኽም "አለችኝ "አአ አዎ አአ የውት"አልኩኝ በድንጋጤ ቃላቴን እየጎተትኩ ፡ ጉድ ፈላ አቤልን ዕፃን ልጅ ከታቀፈች ሴት ጋር አይቼው ነበር  ይህን ለእናተሰ ብነግራት አታምነኝም ፡በቃ በታማኙ ልጇ የሚመጣባት ሰው አትፈልግም ፡ እናቴ ለአቤል ያላት ፍቅር ጥልቅ ነው ፡እንዲነው እንዲያነው  ብሎ ለእናቴ መንገር ከበደኝ.. "ና ወደቤት ይዘነው እንግባ ማነው አምጥቶ የጣለብኝ ሆሆ ብለው ብለው የትም ሲልከሰከሱ ወልደው መጣያ ያድርጉኝ እኔ ከሰው አልቀርብ አልደርስባቸው ምን ፍለጋ ነው ሀብታም ናት ብለው ነው ፡እስኪ ከዚ ሁሉ ጊቢ የኔ በምን ታያቸው ፡ ልጄን ልፈልግ ወይስ የነሱን ዕፃን ላስተናግድ ምን አይነት ቀን ነው ዛሬ"እያለች እያጉረመረመች ከዘንቢል ውስጥ ድንገት ንቅት ብላ አይኗን የምታቁለጨልጭ ዕፃን አውጥታ ወደላይ በመያዝ "ውይ ጭካኔ ሴት ናት "ብላ ወደኔ ዞረች  ፡እኔ አይምሮዬ ሁሉ አቤል ጋር ነው በቃ አቤል እሱ ቀርቶ ልጁን ልኮልናል ፡ የት ተደብቆ ይሆን ይህን ድራማ የፈጠረው ጉድ ነው አልኩ ፡ እናቴ ዕፃኗን ሶፋው ላይ አጋድማ ዘንቢል ውስጥ ጡጦ ይኖር እንደው ብላ ስትፈላልግ በዛውም አንድ ደብዳቤ አገኘች ደብዳቤውን ይዛ ወደኔ ስትዞር ፡የጊቢ በር ተንኳኳ ሁለታችንም ለአፍታ በድንጋጤ ተያየን ፡ከዛ እኔ እሮጥ ብዬ በር ከፈትኩ አቤል ነበር ምንም ነገር አልሆነም ለመጀመሪያ ጊዜ አከበረኝ ይቅርታ የጓደኛዬ ልደት ነበር አለ ዝም አልኩ ።እናቴ አቤል መምጣቱን ስታይ እፎይ አለች  ፡እና ወደ ዕፃኗ እያሳየች "ጉድ ሆንን እኮ አቡ ተመልከት የጣሉብንን "ስትለው እንደ አዲስ ተገረመ እኔ የፊቱ ገፅታ አስገረመኝ ምንም አልመሰለውም ከጉዳዩ ለመሸሽ እራሱን አሳምኖ እንደመጣ ገባኝ ፡እናቴ የያዘችውን ደብዳቤ ለማንበብ ተዘጋጀች  ,,,,,,,,,, ይቀጥላል........ @yefikrclinic
7010Loading...
11
🫧 የእናቴ ልጅ 🫧       ✧ ክፍል አምስት ✧ . . . የቀንስራ ከጀመርኩ ቆየው ይኸው እንዳይለመድ የለም ለመድኩት ፡እንደበፊቱ ከመድከም ባለፈ አጠነከረኝ አይምሮይንም አሳምኜ ልክ እንደ ስፖርት በመውሰድ ሰጥ ለጥ ብዬ መስራት ጀመርኩ ፡ እናንተዬ ለካ  ፡የነገሩ ክብደት ሳይሆን ኑሯችንን የሚያከብድብን የኛው የመቀበል ጉዳይ ነው  ወሳኙ፡ ይኽው አምኜ በምሰራው ስራ ይበልጥ ጠንካራ ሆኛለው  እንደበፊቱ መጠጣት መቃም ቀርቷል ግን ትንሽ የከበደኝ የሲጋራው ነገር ነው ጨርሶ ለማቆም አልቻልኩም በርግጥ መጠኑን ከበፊቱ ቀንሻለው  ፡ በምግብ በኩል ሆድ ለቆብኛል አብዛኛው ገንዘቤ በምግብ ነው የሚያልቀው ፡እውነቴን ነው በዚ የኑሮ ውድነት መቆጠብ አይታሰብም ፡ምን አልባት ቆጥበህ ጫማ ትገዛ ይሆናል እንጂ  ቆጥበህ ቤት አትገዛም ኪኪኪ እንኳን ታራ ስራ ሰርተኽ ደና ደሞዝ የሚከፈላቸው እንኳ  እኔ ከምገዛው የተሻለ ጫማና ልብስ ቢገዙ እንጂ ሌላ ነገርማ እንጃ  ፡ እኔ በገዛ ፍቃዴ ከእናቴ ጡረተኝነት ለመውጣት እየታገልኩ ነው  ፡ አቤል ግን ከእናቴ ጋር እንደተጣበቀ  ነው  መርካቶም ስትሄድ መከተል ነው  ቤት ውስጥም አብሮ መንጎዳጎድ ነው  ለራሱ የሚሰጠው ጊዜ ያለ አይመስልም ፡ በተቻለው መጠን እየተንከባከባት ነው ፡የሚገርመኝ ደሞ ይህን እንድታውቅለት ይፈልጋል ፡እናቴን የግሉ አድርጎ ነው የቆጠራት ከኔጋ ለማውራት እድሉንም አይሰጣት ፡ እሷም ብትሆን ለሱ ያላት ነገር ከመንሰፍሰፍም በላይ ነው ፡ ,,,,, ወቅቱ ዝናባማ ነበርና ብርዱም ውጪ የሚያስመሽ ስላልነበረ  ትንሽ ጨለም ከማለቱ ነበር ወደቤቴ ለመግባት የሰፈሬን መንገድ የተያያዝኩት ፡በአካባቢው ላይ የሚጫወቱ ዕፃናትን ሳይ ኑ ግቡ የሚልም የለም እንዴ ፡ምነው የዚን ያክል ሰው ቸልተኛ ይሆናል ፡በርግጥ እንደኛ ሰፋፊ ጊቢ እና ትንሽ የሀብታም ልጅ የሚባሉ ልጆች የሉበትም ፡  ከትናንሽ ቤቶች ውስጥ የወጡ ልጆች ናቸው ቤታቸው አጥር ስለሌለው ሰፈር ውስጥ ከላይ ታች እያሉ ነው የሚጫወቱት ፡ቢሆንም ግን ሲመሽ ግቡ እና አጥኑ የሚል ወላጅ ከሌለ ለነገ ማንነታቸው ከባድ ነው  ፡መብትና ግዴታቸውን የማያውቁ ልጆች ካደጉ በዋላ  ልመልስህ ብትለው ፡ አትችለውም ፡ ስለነሱ እያሰብኩ አንዱ የሰፈራችን ቅያስ ጋር ስደርስ ጉድ አየው ምን አትሉም ወንድሜን ከሴት ጋር ሲነታረክ በዛላይ ዕፃን ልጅ ከተሸከመች ልጅ እግር ሴት ጋር ትንሽ ሸሸግ ብዬ አውቃት እንደሆን ለማረጋገጥ ሞከርኩ ጨርሶ አይቻት አላውቅም ፡ በጣም ተቆጥታ ነው የምታወራው ፡እሱደሞእየለመናት ነው  ምንድነው ጉዳዩ,,,,,,,,, ይቀጥላል........ @yefikrclinic
6891Loading...
12
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው። 👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
400Loading...
13
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
360Loading...
14
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
300Loading...
15
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
310Loading...
16
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/Panp-a3S08djMDM0
280Loading...
17
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
260Loading...
18
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!! App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ
210Loading...
19
ተማሪ ነህ ?
360Loading...
20
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/Panp-a3S08djMDM0
160Loading...
21
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
230Loading...
22
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!! App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ
280Loading...
23
2 + 2 × 4 = ?
230Loading...
24
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
190Loading...
25
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
170Loading...
26
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው። 👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
90Loading...
27
1GB ስንት MB ነው?
300Loading...
28
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
200Loading...
29
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
320Loading...
30
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/Panp-a3S08djMDM0
250Loading...
31
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው። 👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
160Loading...
32

550Loading...
33
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
530Loading...
34
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው። 👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
161Loading...
35
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
361Loading...
36
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
480Loading...
37
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው። 👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
220Loading...
38
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/Panp-a3S08djMDM0
480Loading...
39
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
640Loading...
40
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው። 👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
590Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/Panp-a3S08djMDM0
Mostrar todo...
🤳 የአነሳስ ስታይሎች 🤳
🙋‍♂ ለወንድ 🙋‍♂
🙋‍♀ ለሴት 🙋‍♀
📸 JOIN 📸
Photo unavailableShow in Telegram
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
Mostrar todo...
🎥 የጫካ ፊልም 🎥
🎥 የፍቅር ፊልም 🎥
🎥 አክሽን ፊልም 🎥
🎥 የቱርክ ፊልም 🎥
🎥 የህንድ ፊልም 🎥
🎥 የአማርኛ ፊልም 🎥
🎥 የ DSTV ፊልም 🎥
✅ JOIN ✅
ጥያቄ ቁጥር 1 ብሩህ አዕምሮ ያላችሁ ፈጠን ብላችሁ መልሷት 1=5 2=10 3=15 4=20 5= ? ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ ካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
Mostrar todo...
A.0
B.30
C.25
D.35
1GB ስንት MB ነው?
Mostrar todo...
🅰 1240
🅱 1120
C 1000
D 1024
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Mostrar todo...
ሀ 1989
ለ 1980
ሐ 1990
መ 1997
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Mostrar todo...
📗 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት 🏐
🎵 ሙዚቃ 🎶
🌏 ፖለቲካ 🌎
🎭 ፊልም 🎬
🔬ቴ ክኖሎጂ 🔭
📗መፅሀፍ 📙
😁 ቀልዶች 😂
❤️ጥቅሶች ❤️
📬ትኩስ ዜና💌
የሀይማኖት ቻናል✅
Photo unavailableShow in Telegram
እድሜዎ ስንት ነው?
Mostrar todo...
ከ15 አመት በታች
ከ15 እስከ 18
ከ18 እስከ 21
ከ21 አመት በላይ
Photo unavailableShow in Telegram
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!! App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ
Mostrar todo...
Wifi Password 🔑
ለመስበር 🔑
JOIN 🔐
የእናቴ ልጅ 🫧       ✧ ክፍል ሰባት ✧ . . . በሕይወቴ ውስጥ እንደዛን ቀን የማይነጋ ለሊት አይቼም አላውቅ ፡እናቴ የተፃፈውን ደብዳቤ እጆቿ እየተንቀጠቀጡ ስትገላልጠው ፡ የወረቀቱ ድምፅ በራሱ ሽብርን ለቀቀብኝ ፡ አቤል ተረጋግቶ ወደ እናታችን ተጠግቶ ቆመ ፡ ለራሴ በቃ ለሚመጣበት ነገር ሁሉ ተዘጋጅቷል ማለት ነው ፡በይሆንማ ኖሮ ጉዱን ከቤት ውስጥ አምጥቶ እንዲ ግድ የለሽ አይሆንም ስል አሰብኩ ፡ግን እኔ የሱ ሁኔታ ብዙም አላሳሰበኝም ከዛ ይልቅ እናቴ  በጣም የምታምነውን ልጇን ማጣቷን ስታውቅ የሚሰማት መሰበር ነው ያስጨነቀኝ ፡   እናቴ ደብዳቤውን ማንበብ ስትጀምር ይበልጥ ተንቀጠቀጠች ፊቷ ተለዋወጠ ፡ ጉድ ፈላ አልኩኝ ፡በቃ አቤልን ከማነቋ በፊት አንድ ነገር ለመፍጠር ተዘጋጀው ፡እሱን ካጠገቧ አርቄ ነገሮችን ለማረጋጋት... "እናቴ ደና ነሽ"ብዬ ስጠጋት ደብዳቤውን ጥላ በሕይወቴ አይቼ የማላውቀውን ጥፊ አሳረፈችብኝ፡በድንጋጤ ወደዋላ ተመለስኩ ፡ እንዴ የእናት ጥፊ እንደዚ ያማል እንዴ ? እንጃ ... አፍንጫዬ አካባቢ እርጥበት ተሰማኝ በእጄ ጠርጌ ሳይ ደምቻለው ፡ምንድነው ጉዱ የወንድሜን ንዴት እኔ ላይ እየተወጣችብኝ መሰለኝ ፡ ወንድሜ ደሞ ይባስ ብሎ ከሷ አራቀኝ እና እንዳልጠጋት አስጠነቀቀኝ ፡ በዚ ጊዜ ዕፃኗ ለቅሶዋን አሰማች ፡ሁሉም ነገር ድንግርግር አለብኝ  የአፍንጫዬን ስር በጥፊ የበጠሰችኝ ይመስል ደሙ አልቆም አለኝ ፡ እናቴ የዕፃኗን ጩኽት ላለመስማት ሁለቱንም ጆሮዎቿን በመሸፈን "ዲቃላኽን ይዘኽልኝ ውጣ አንተ አሰዳቢ"ብላ አንቧረቀችብኝ ፡ ማን እኔ ጉድ ነው እንዴት ነው ነገሩ  ልጅቷ የኔ እንደሆነች ነው እንዴ የምታስበው ፡ በፍጥነት የጣለችውን ወረቀት አንስቼ አነበብኩት፡"ለናታኒየም     ሚጡ  ነኝ  አዝናለው ልጅህን የማሳድግበት ምንም አቅም የለኝም  የፈለከውን አድርገህ  እኔን መከራ ውስጥ ከተህ መተኛት ካማረህ ተሳስተሃል ሳልፈልግ የሰጠኸኝን ዘር ልኬልሃለው  እንደፈለክ ማድረግ ትችላለህ  ቻዎ"እኔ አላምንም ለረጅም ደቂቃ አፌን ከፍቼ አቤልን ማየት ጀመርኩ ፡ ወንድሜ በኔ ላይ አላከከው በትክክል የሱ አሳብ መሆኑን አውቄሃለው ፡ምን ቢጠላኝ የዚን ያክል ግን በኔላይ ያምፃል ብዬ አላሰብኩም እናቴን ለማስረዳት አስቤ ደግሜ ተጠጋዋት ፡ በፍፁም ጥላቻ ተሞልታ ጣቷን ቀስራ "ዲቃላህን ይዘህ ውጣ አሁኑኑ"አለችኝ ፡አስተያየቷ ስብርብር አደረገኝ ፡በተራዬ እኔ መንቀጥቀጥ ጀመርኩ ፡ ሕይወቴ ይበልጥ ሲመሰቃቀል ታየኝ ፡አቤል እናቴ ደግፎ እያስቀመጣት ማፅናናት ጀመረ ፡ ግራ ገባኝ እውነት ይሄ የ እናቴ ልጅ ወንድሜ ነው ፡ እስኪ ምን ብበድለው ነው እንዲ የሚያደርገኝ  እኔ ላይ ከሚያላክክ ፡ምን አለ ተጥላ ነው ያገኘዋት ቢል ፡ ፍፁም ጤንነቱን ተጠራጠርኩ ፡የምታምነውን እና የምትሳሳለትን እናቱን ፡እንዴት ይዋሻታል ፡ ጠጋ አልኩትና "አቤል ወጣ ብለን እናውራ"አልኩት ፡ "ከኔጋር የምታወራው ነገር የለም ፡እሷ የምትልህን አድርግ አለኝ አፉን ሞልቶ።ተስፋ ቆረጥኩ ፡ወደበሩ አየው ከምሯን በዚ በለሊት ዕፃን አሲዛ ልታባርረኝ ነው እናቴ ለዛውም ባልወለድኩት ልጅ  ይሄን ማመን ከበደኝ ፡ዕፃኗ ለቅሶዋን አላቆም አለች ፡ "ስማ እማዬን አልሰማሃትም ልጅህን ይዘሃት ውጣ"አለኝ አቤል አይኑን በጨው አጥቦ "እናቴ እሱ ድሮም አይወደኝም እቺ ልጅ ግን....." "ምን እቺ ልጅምን የኔ አይደለችም ልትል ነው እናትየው በፃፈችው ደብዳቤ አረጋገጠችልን እኮ"አለ አቤል፡እናቴ ድጋሚ በንቀት እያየቺኝ ወደበሩ አሳየቺኝ ከኔጋ ለማውራት ፍላጎት አጥታለች ፡ተስፋ ቆረጥኩ ፡ዕፃኗን አንስቼ አቀፍኳት በጣም ዕፃን ናት የት ነው በዚ ለሊት ይዣት የምሄደው ፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የጎርምስና ጀግንነቴ ተፈተነ አይኖቼ ዕንባ አቀረሩ  ፡በዘምቢሉ ውስጥ ተጎዝጉዘው ከነበሩት ወፈር ያለውን ፎጣ ሸፋፍኛት ፡ ወደበሩ ተራመድኩ ፡ እናቴ "ስማ ዛሬ ለሊት ይለፍልህ ነገር ግን እኔ ከመነሳቴ በፊት ቤቱን ለቀ ጥፋልኝ "አለች እናቴ አሳዘነችኝ ከፊት ከዋላዋ ተኩላው ልጇ በፍቅር ሰበብ ሰቅዞ ይዟታል ምንም የምትመረምረውም ነገር የላት ፡ ,,,,,,,, ይቀጥላል........ @yefikrclinic
Mostrar todo...
👏 10👍 6 6🫡 4 1

👍 8