cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
332 455
Suscriptores
+49624 horas
+2 8927 días
+12 58630 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
BREAKING: ዣቪ ሲሞንስ በዚህ ክረምት ወደ ፒኤስጂ አይመለስም ፣ ተጫዋቹ በፓሪስ የመቀጠል ሀሳብ የለውም። ፒኤስጂ እና አርቢ ላይፕዚግ በቅርቡ የዝውውር ድርድር ይጀምራሉ  የፕሪሚየር ሊግ ክለቦችም በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው። [ FabriceHawkins ] SHARE @MULESPORT
1 1490Loading...
02
→ በዩሮፓ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (10) → የማርሴይ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (27) → የማርሴይ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ (11) → በሁሉም ውድድሮች 38 የጎል አስተዋጾ ፔር ኤምሪክ ምርጥ  ኦባምያንግ የውድድር ዘመን! SHARE @MULESPORT
2 1681Loading...
03
→ በዩሮፓ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (10) → የማርሴይ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (27) → የማርሴይ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ (11) → በሁሉም ውድድሮች 38 የጎል አስተዋጾ ለ34 አመቱ ወጣት ፔር ኤምሪክ ምርጥ  ኦባምያንግ የውድድር ዘመን! SHARE @MULESPORT
1 0820Loading...
04
ባየር ሙኒክ አልፎንሶ ዴቪስ አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ይፈልጋሉ። ሪያል ማድሪድ በዚህ ክረምት ተጫዋቹን ያስፈርመዋል ተብሎ ሚታሰበው በትንሽ  በሆነ ክፍያ ብቻ ነው እንጂ በተነገረለት €50m-€70m አይደለም:: - ፋብሪዚዮ ሮማኖ SHARE @MULESPORT
2 3812Loading...
05
በርካታ ታላላቅ ክለቦች የቪቶር ሮኬን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ነው። ቶተንሃም፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ የባርሴሎና ቆይታውን በትኩረት እየተከታተሉት ነው። [ Ben jacobs ] SHARE @MULESPORT
3 4640Loading...
06
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን 12:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 04:00 | ብረስት ከ ሬምስ 04:00 | ኒስ ከ ለ ሃቬር 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 03:30 | ኦግስበርግ ከ ስቱትጋርት 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 03:45 | ፍሮሲኖኔ ከ ኢንተር ሚላን 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | አላቫስ ከ ጅሮና SHARE @MULESPORT
7 0412Loading...
07
በርካታ ታላላቅ ክለቦች የቪቶር ሮኬን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ነው። ቶተንሃም፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ የባርሴሎና ቆይታውን በትኩረት እየተከታተሉት ነው። [ Ben jacobs ] SHARE @MULESPORT
2430Loading...
08
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከተማ 0-0 ባህር ዳር ከተማ ድሬደዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ 🇪🇺በኢሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች አትላንታ 3-0 ማርሴ ባየር ሊቨርኩሰን 2-2 ሮማ 🇪🇺በኢሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ኦሎምፒያኮስ 2-0 አስቶንቪላ 🇸🇦በሳውዲ ሮሽን ሊግ አል ናስር 3-2 አል ኡክዱፍ SHARE @MULESPORT
5 7802Loading...
09
ባየር ሌቨርኩሰን በዚህ ሲዝን ዘግይቶ አስቆጥሮ ተጋጣሚውን የረታባቸው ጨዋታዎች። ⏰ 90+4 vs Bayern ⏰ 90+4 vs Qarabag ⏰ 90+4 vs Augsburg ⏰ 90+1 vs Leipzig ⏰ 90+1 vs Stuttgart ⏰ 90+2 vs Qarabag ⏰ 90+3 & 90+7 vs Qarabag ⏰ 90+1 vs Hoffenheim ⏰ 90+7 vs Dortmund ⏰ 90+7 vs Stuttgart ⏰ 90+7 vs AS Roma SHARE @MULESPORT
5 1431Loading...
10
📌 ከቤታቹህ ሆናቹህ ኦንላይን ገንዘብ 💸  መስራት ለምፈልጉ በሙሉ ብርታት ፎሬክስ ታላቅ ዕድል ይዞላቹህ መቷል! ✅ ብዙ ሰዎችን ስኬታማ ያረገውን ፎሬክስ ትሬዲንግ በአማርኛ እና በደንብ መረዳት በምችሉበት መንገድበ 7 ተኛ ዙር ሊያስተምሯቹህ ሙሉ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል! 👌 ይሄን የፎሬክስ ኮርስ ስቶስዱ መማር ብቻ ሳይሆን ከነሱ ጋር አብራቹህም ትሰራላቹህ በተጨማሪም ተምራቹህ ስጨርሱ ደሞ የሚኖሩትን ውድድሮች ስታሸንፉ እስከ 120,000 ብር 💴ድረስ የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቹሃል! ✍ ኮርሱን ለመምዝገብ በመጀመሪያ ይሄን ቪድዮ ተመልከቱ https://t.me/Birtat_forex_Channel/7087
4 8812Loading...
11
ባየር ሌቨርኩሰን ያለመሸነፍ ጉዟቸውን እያስቀጠሉ ይገኛሉ። 49 ጨዋታዎችን አልተሸነፉም። SHARE @MULESPORT
7 9892Loading...
12
ባየር ሌቨርኩሰን ከ አታላንታ ማን ዋንጫውን ያገኛል ? SHARE @MULESPORT
8 1630Loading...
13
የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ተፋላሚ ተለይተው ታውቀዋል። ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሮማ SHARE @MULESPORT
3640Loading...
14
የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች                ⏰ ተጠናቀቁ'       ሊቨርኩሰን 2-2 ሮማ (4-2 AGG)    አትላንታ 2-0 ማርሴ (3-1 AGG) SHARE @MULESPORT
10 5990Loading...
15
ማንቸስተር ዩናይትዶች ጆአዎ ኔቭስን ማስፈረም ይፈልጋሉ። የ€100M ጥያቄ ከቀረበ ተጫዋቹን ቤንፊካዎች ሊለቁት ይችላሉ። [ Record ] SHARE @MULESPORT
11 3713Loading...
16
በሶፋ ስኮር እይታ መሰረት ትልቅ ሬቲንግን ያገኙ ተጫዋቾች :- ሮድሪ - 8.03 SHARE @MULESPORT
10 8634Loading...
17
48 ግቦች 12 አሲስቶች Cooking 👌 SHARE @MULESPORT
13 7573Loading...
18
BREAKING: ግርሃም ፖተር የአያክስ ዋና አሰልጣኝ የመሆን እድሉን ውድቅ አድርጓል ለእሱ ትክክለኛ ፕሮጀክት እንደሆነ አይሰማውም። - ዴቪድ ኦርንስታይን SHARE @MULESPORT
16 2090Loading...
19
ፔፕ ጋርዲዮላ በፋሽን ዝግጅት ላይ... SHARE @MULESPORT
16 2480Loading...
20
የአታላንታ አሰላለፍ ! 4:00 | አታላንታ ከ ማርሴ SHARE @MULESPORT
16 3000Loading...
21
የማርሴ አሰላለፍ ! 4:00 | አታላንታ ከ ማርሴ SHARE @MULESPORT
15 3410Loading...
22
የሮማ አሰላለፍ! 04:00 | ባየር ሊቨርኩሰን ከ ሮማ SHARE @MULESPORT
14 9990Loading...
23
አርሰናል ሻምፒዮንነቱን ካረጋገጠ ሰኞ ግንቦት 20 የፕሪምየር ሊግ ዋንጫን በመያዝ የአውቶቡስ ትርኢት እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል። - Football london SHARE @MULESPORT
14 68514Loading...
24
የባየር ሊቨርኩሰን አሰላለፍ! 4:00 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሮማ SHARE @MULESPORT
14 0510Loading...
25
ቼልሲዊች በኮንፈረንስ ሊግ መሳተፍ ስለማይፈልጉ የቀጣይ ጨዋታዎቻቸውን ድል በማድረግ የኢሮፓ ሊግ ተሳታፊ መሆን ይፈልጋሉ። - ኒዛር ኪንሴላ SHARE @MULESPORT
13 7400Loading...
26
ዳርዊን ኑኔዝ የቼልሲ ዋነኛ ኢላማ ቢሆንም በክረምቱ ግን ክለቡን አይለቅም። - ቤን ጃኮብስ SHARE @MULESPORT
14 6048Loading...
27
ሲን ዳይቼ ስለ ሲሞን ኮንትራት ጉዳይ :- "እያነጋገርኩት እገኛለው ጥሩ ሂደት ላይ ነው።" SHARE @MULESPORT
13 9840Loading...
28
ከ2011/12 የውድድር ዘመን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባየር ሙኒክ የውድድር ዘመኑን ያለ ዋንጫ ያጠናቅቃል! ሃሪ ኬን ከቶተንሃም ወደ ባየር ሙኒክ ለዋንጫ ቢሄድም በመጀመሪያ የውድድር ዘመኑ ድንቅ ብቃት ቢያሳይም ዋንጫ ማግኘት አልቻለም። SHARE @MULESPORT
16 1883Loading...
29
ሾልኮ የወጣ መረጃ እንደሚያመለክተው ኮል ፓልመር የፕሪምየር ሊጉ የሚያዝያ ወር ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። SHARE @MULESPORT
17 4686Loading...
30
የቪኒስየስ ጁኒየር ስታቲስቲክስ በክለብ ፡- ሪያል ማድሪድ ፡ 80 ጎሎች 75 አሲስት ፍላሜንጎ፡ 14 ጎሎች 5 አሲስቶች 🏆 1 x ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 2x የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆 3 x ላሊጋ 🏆 1 x ሱፐር ካፕ 🏆 1 x ኮፓ ዴል ሬይ 🏆 3 x ሱፐር ኮፓ SHARE @MULESPORT
17 2233Loading...
31
በፕሪምየር ሊጉ የጉዳት ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል። SHARE @MULESPORT
16 38119Loading...
32
✅OFFICIAL: ፓው ኩባርሲ በባርሴሎና ጋር እስከ 2027 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈርሟል። SHARE @MULESPORT
16 1103Loading...
33
ማንቸስተር ዩናይትድ ሁለቱም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ማርከስ ራሽፎርድ ወደ የመጀመሪያ ቡድን ልምምድ መመለሳቸውን አረጋግጠዋል። SHARE @MULESPORT
16 3243Loading...
34
🗣 ጆርጊንሆ ስለ አዲሱ ኮንትራቱ፡- "በመቆየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። እዚህ በጣም ጥሩ ስሜት ስለሚሰማኝ ስለ ውል እድሳቱ ለመደራደር ብዙ ጊዜ መውሰድ አስፈላጊ አልነበረም። እኔን እንደሚያደንቁኝ እና ረዘም ላለ ጊዜ እንድቆይ እንደሚፈልጉ ማወቅ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው። ብዙ የማደርገው ነገር እንዳለኝ ይሰማኛል፣ ስለዚህም ነው የምቀረው።" SHARE @MULESPORT
16 6312Loading...
35
🗣 አርቴታ ስለ ጆርጊንሆ ፦ “ጆርጂ የቡድናችን አስፈላጊ አካል ነው። አርአያነት ያለው ታላቅ የአመራር ችሎታ እና ልዩ የሆነ የአጨዋወት ችሎታ ያለው ሲሆን ይህም በሜዳው ላይ በዙሪያው ያሉትን ሰዎች ሁሉ የተሻለ ያደርገዋል። ይህንን ጉዞ አብረን ለመቀጠል ሁላችንም ጓጉተናል።" SHARE @MULESPORT
16 4111Loading...
36
OFFICIAL ፦ ጆርጊንሆ ከአርሰናል ጋር ያለውን ኮንትራት እስከ 2025 አራዝሟል። SHARE @MULESPORT
16 7572Loading...
37
አርሰናል የጆርጊሆን ኮንትራት ለተጨማሪ አንድ አመት ሊያቆይ ነው። አርቴታ እናም ኤዱ ጋስፑር በተጨዋቹ የተደነቁ ሲሆን በክለቡ እንዲቆይ ይፈልጋሉ። SHARE @MULESPORT
17 7631Loading...
38
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጨዎች ይፋ የሆኑ ሲሆን በዚህም መሰረት :- አርቴታ ፣ ኤምሪ ፣ ጋርዲዮላ ፣ ኢራኦላ እና የርገን ክልል በእጩዎች ውስጥ መካተት ችለዋል። SHARE @MULESPORT
17 1733Loading...
39
በዚህ የውድድር ዘመን በቻምፒየንስ ሊግ ብዙ የጎል አስተዋጾዎች፡- ሃሪ ኬን ፡ 12 (8 ጎሎች 4 አሲስቶች) ቪኒስየስ ጁኒየር ፡ 10 (5 ግቦች ፣ 5 አሲስቶች) ጁድ ቤሊንግሃም : 8 (4 ግቦች፣ 4 አሲስቶች) ኪሊያን ምባፔ : 8 (8 ጎሎች) ፊል ፎደን ፡ 8 (5 ጎሎች፣ 3 አሲስቶች) ቡካዮ ሳካ ፡ 8 (4 ጎሎች፣ 4 አሲስቶች) ጋሌኖ : 8 (5 ጎሎች 3 አሲስቶች) SHARE @MULESPORT
17 1411Loading...
40
መመዝገቢያ link : Maverickhabesha.com 20+ አዳዲስ አጓጊ እና ከፍተኛ ሽልማት የሚያስገኙ ጨዋታዎችን በማቬሪክ ሀበሻ ላይ አሁን ይጫወቱ! በተጨማሪም ቪአይፒ ፕሮግራምን በመቀላቀል እስከ 25,000 ETB bonus ማግኘት ይችላሉ! ለበለጠ መረጃ ይከተሉን። 👇 Telegram https://t.me/maverick45rd
15 8092Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
BREAKING: ዣቪ ሲሞንስ በዚህ ክረምት ወደ ፒኤስጂ አይመለስም ፣ ተጫዋቹ በፓሪስ የመቀጠል ሀሳብ የለውም። ፒኤስጂ እና አርቢ ላይፕዚግ በቅርቡ የዝውውር ድርድር ይጀምራሉ  የፕሪሚየር ሊግ ክለቦችም በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው። [ FabriceHawkins ] SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
→ በዩሮፓ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (10) → የማርሴይ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (27) → የማርሴይ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ (11) → በሁሉም ውድድሮች 38 የጎል አስተዋጾ ፔር ኤምሪክ ምርጥ  ኦባምያንግ የውድድር ዘመን! SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
🥰 21👍 6👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
→ በዩሮፓ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (10) → የማርሴይ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ (27) → የማርሴይ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ (11) → በሁሉም ውድድሮች 38 የጎል አስተዋጾ ለ34 አመቱ ወጣት ፔር ኤምሪክ ምርጥ  ኦባምያንግ የውድድር ዘመን! SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 10😢 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ባየር ሙኒክ አልፎንሶ ዴቪስ አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ይፈልጋሉ። ሪያል ማድሪድ በዚህ ክረምት ተጫዋቹን ያስፈርመዋል ተብሎ ሚታሰበው በትንሽ  በሆነ ክፍያ ብቻ ነው እንጂ በተነገረለት €50m-€70m አይደለም:: - ፋብሪዚዮ ሮማኖ SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 9 2
Photo unavailableShow in Telegram
በርካታ ታላላቅ ክለቦች የቪቶር ሮኬን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ነው። ቶተንሃም፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ የባርሴሎና ቆይታውን በትኩረት እየተከታተሉት ነው። [ Ben jacobs ] SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን 12:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 04:00 | ብረስት ከ ሬምስ 04:00 | ኒስ ከ ለ ሃቬር 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 03:30 | ኦግስበርግ ከ ስቱትጋርት 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 03:45 | ፍሮሲኖኔ ከ ኢንተር ሚላን 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | አላቫስ ከ ጅሮና SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 10 3
Photo unavailableShow in Telegram
በርካታ ታላላቅ ክለቦች የቪቶር ሮኬን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ነው። ቶተንሃም፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ የባርሴሎና ቆይታውን በትኩረት እየተከታተሉት ነው። [ Ben jacobs ] SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከተማ 0-0 ባህር ዳር ከተማ ድሬደዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ 🇪🇺በኢሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች አትላንታ 3-0 ማርሴ ባየር ሊቨርኩሰን 2-2 ሮማ 🇪🇺በኢሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ኦሎምፒያኮስ 2-0 አስቶንቪላ 🇸🇦በሳውዲ ሮሽን ሊግ አል ናስር 3-2 አል ኡክዱፍ SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 8 6
Photo unavailableShow in Telegram
ባየር ሌቨርኩሰን በዚህ ሲዝን ዘግይቶ አስቆጥሮ ተጋጣሚውን የረታባቸው ጨዋታዎች። ⏰ 90+4 vs Bayern ⏰ 90+4 vs Qarabag ⏰ 90+4 vs Augsburg ⏰ 90+1 vs Leipzig ⏰ 90+1 vs Stuttgart ⏰ 90+2 vs Qarabag ⏰ 90+3 & 90+7 vs Qarabag ⏰ 90+1 vs Hoffenheim ⏰ 90+7 vs Dortmund ⏰ 90+7 vs Stuttgart ⏰ 90+7 vs AS Roma SHARE @MULESPORT
Mostrar todo...
👍 30👏 4 3

👍 3