es
Feedback
90 ደቂቃ SPORT™

90 ደቂቃ SPORT™

Ir al canal en Telegram

90' ደቂቃ Sport™! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች Promotion: @Marketing_Team90 Feedback: @TammeJr @Matiwosalaye Fair use videos for news & commentary.

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 90 ደቂቃ SPORT™

El canal 90 ደቂቃ SPORT™ (@zetena_dekika_sport) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 305 128 suscriptores, ocupando la posición 91 en la categoría Deportes y el puesto 23 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 305 128 suscriptores.

Según los últimos datos del 25 agosto, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 306, y en las últimas 24 horas de -110, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 3.06%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 3.48% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 9 344 visualizaciones. En el primer día suele acumular 10 615 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 54.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
90' ደቂቃ Sport™! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች Promotion: @Marketing_Team90 Feedback: @TammeJr @Matiwosalaye Fair use videos for news & comment...

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 26 agosto, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Deportes.

305 128
Suscriptores
-11024 horas
+547 días
-1 30630 días
Archivo de publicaciones
ሰንደርላንድ ጃክ ግሪሊሽን ለማስፈርም ጥያቄ አቅርቧል።
ሰንደርላንድ ጃክ ግሪሊሽን ለማስፈርም ጥያቄ አቅርቧል።

❗️❗️❗️❗️❗️ 🎁 የስጦታ ኮድ = BOXWINCASSA ኮዱን በመጠቀም የስጦታ ሳጥኑን ይክፈቱ።
❗️❗️❗️❗️❗️ 🎁 የስጦታ ኮድ = BOXWINCASSA ኮዱን በመጠቀም የስጦታ ሳጥኑን ይክፈቱ።

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 🔥 ETFC002 ደርሷል! 10ቱን ፍልሚያዎች ገምተው 1 ሚሊዮን ብር የሽልማት ገንዘብ ይካፈሉ!
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ 🔥 ETFC002 ደርሷል! 10ቱን ፍልሚያዎች ገምተው 1 ሚሊዮን ብር የሽልማት ገንዘብ ይካፈሉ!

Repost from Ethiosport
🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 🔠0️⃣🔠🔠 አንድ የጨዋታ አይነት ። በአንድ ሰዓት ውስጥ 2,000 ብር ሽልማት። እያንዳንዱ የSpin Heat ውድድር አሁን በአንድ የተወሰነ የጨዋታ አይነት
🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 🔠0️⃣🔠🔠 አንድ የጨዋታ አይነት ። በአንድ ሰዓት ውስጥ 2,000 ብር ሽልማት። እያንዳንዱ የSpin Heat ውድድር አሁን በአንድ የተወሰነ የጨዋታ አይነት ላይ በአንድ ሰዓት የሚካሄድ ሲሆን፣ ዝቅተኛው የውርርድ መጠን ወደ 15 ብር ዝቅ ብሏል። 🏆 1ኛ — 1,000 ብር 🥈 2ኛ — 600 ብር 🥉 3ኛ — 400 ብር 💰 ክፍያው በጥሬ ገንዘብ ይፈጸማል። በተመረጠው ጨዋታ ይሳተፉ፣ ተከታታይ ድሎችን ያስመዝግቡ፣ ትልቅ ሽልማት ያሸንፉ እና በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ ወደ ላይ ከፍ ይበሉ። የሰዓቱ ጊዜ ሲያልቅ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡት ሶስት ተወዳዳሪዎች ሽልማቱን ይወስዳሉ። ⏰ አዲስ ውድድር በየ4 ሰዓቱ፣ ቀኑን ሙሉ ያለማቋረጥ ይካሄዳል። 👉 ethiosport.com/sh 💰አሁን ይመዝገቡ: https://ethiosport.com/sk 💰 ቀጣይ ፕሮሞሽኖችን ለማወቅ የእኛን Telegram ቻናል ይቀላቀሉ: https://t.me/Ethiopokerofficia customer support 📱 @Team4suppor 📱

BREAKING 💣 🚨በአልቫሬዝ ዙሪያ የአትሌቲኮ ማድሪድ መግለጫ "ባርሳ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ጎድተውናል። እሱን ለባርሳ የመሸጥ እድላችን 0% ነው።" "ጉዳዩ ስለ ገንዘብ አይደለም። ስለ ክብር
BREAKING 💣 🚨በአልቫሬዝ ዙሪያ የአትሌቲኮ ማድሪድ መግለጫ
"ባርሳ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ጎድተውናል። እሱን ለባርሳ የመሸጥ እድላችን 0% ነው።" "ጉዳዩ ስለ ገንዘብ አይደለም። ስለ ክብር ነው። ለባርሳ የመሸጥ 0% እድል ነው ያለው፣ በብዙ ውሸቶች የታጀበ ዘመቻ እየተካሄደ ነው።" "ተጫዋቹ እንደ ተበዳይ እየተደረገ ነው፣ ነገር ግን በጁሊያን ጉዳይ ብቸኛው ተበዳይ እኛ ነን።"
@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

Soon⚽️
Soon⚽️

"በጁሊያን አልቫሬዝ ዝውውር አሁንም ተስፋ አልቆረጥንም" • ጆአን ላፖርታ ! @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
"በጁሊያን አልቫሬዝ ዝውውር አሁንም ተስፋ አልቆረጥንም" • ጆአን ላፖርታ ! @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕 የ 25,000 ብር ልዩ የውድድር ሽልማት በዘና ቤት! ይጫወቱ፣ ያሸንፉ፣ ይሸለሙ! 🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕 በተወዳጆቹ Aviator, JetX, Plinko, Hot To Bu
🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕 የ 25,000 ብር ልዩ የውድድር ሽልማት በዘና ቤት! ይጫወቱ፣ ያሸንፉ፣ ይሸለሙ! 🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕🆕 በተወዳጆቹ Aviator, JetX, Plinko, Hot To Burn, 16 Coins እና በሌሎች አዝናኝ ጨዋታዎች ላይ በመወዳደር ነጥብ ይሰብስቡ፤ የደረጃ ሰንጠረዡን በበላይነት በመምራት የሽልማቱ ተካፋይ ይሁኑ! 🎁 የአሸናፊዎች የሽልማት ድልድል (Leaderboard): 🥇 1ኛ ቦታ፦ 10,000 ብር 🥈 2ኛ ቦታ፦ 5,000 ብር 🥉 3ኛ ቦታ፦ 3,000 ብር 🏅 4ኛ ቦታ፦ 2,000 ብር 🎖 ከ 5ኛ እስከ 10ኛ ቦታ፦ 1,000 ብር (እያንዳንዳቸው) አሁኑኑ ይግቡ፣ ይወዳደሩና የደረጃ ሰንጠረዡን በውጤት ይምሩ! 🚀 🌐 ድረ ገፃችን፦ zenabet.bet 🤖 ቴሌግራም ቦት፦ @zenabetbot ✅ ቴሌግራም ቻናል፦ @Zenabets ⚠️ ለማንኛውም ጥያቄ፦ @Zenabetsupport

ኤሚ ማርቲኔዝ ለቼልሲ እሽታውን ሰቷል ! FABRIZIO ROMANO 🥇 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ኤሚ ማርቲኔዝ ለቼልሲ እሽታውን ሰቷል ! FABRIZIO ROMANO 🥇 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

🚨 OFFICIAL ክሬግ ፓውሰን እሁድ በኦልድ ትራፎርድ የሚካሄደውን የማንቸስተር ዩናይትድ እና የአይፕስዊች ጨዋታን በዋና ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል።
🚨 OFFICIAL ክሬግ ፓውሰን እሁድ በኦልድ ትራፎርድ የሚካሄደውን የማንቸስተር ዩናይትድ እና የአይፕስዊች ጨዋታን በዋና ዳኝነት የሚመሩት ይሆናል።

📍 OFFICIAL ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች በመባል ተመርጧል ።🔥
📍 OFFICIAL ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች በመባል ተመርጧል ።🔥

📍 Just In ! ባለፉት ጥቂት ሰዓታት/ቀናት ውስጥ የፊዮረንቲና የስፖርት ዳይሬክተር ፋቢዮ ፓራቲሲ ከጆሹዋ ዚርክዚ ወኪል ኪያ ጁራብቺያን ጋር ስልክ ደውለው ዚርክዚን ለማስፈረም ስለሚወጣው የውል
📍 Just In ! ባለፉት ጥቂት ሰዓታት/ቀናት ውስጥ የፊዮረንቲና የስፖርት ዳይሬክተር ፋቢዮ ፓራቲሲ ከጆሹዋ ዚርክዚ ወኪል ኪያ ጁራብቺያን ጋር ስልክ ደውለው ዚርክዚን ለማስፈረም ስለሚወጣው የውል ወጪ ጠይቀዋል። [MatteMoretto]

📍ሊቨርፑል ተጫዋቹን ለማስፈረም £ 50 ሚ ያቀረበ ሲሆን ተጫዋቹም ወደ መርሲሳይዱ ክለብ ለመዘዋወር ፍቃደኛ ነው። FABRIZIO ROMANO 🎖️
📍ሊቨርፑል ተጫዋቹን ለማስፈረም £ 50 ሚ ያቀረበ ሲሆን ተጫዋቹም ወደ መርሲሳይዱ ክለብ ለመዘዋወር ፍቃደኛ ነው። FABRIZIO ROMANO 🎖️

photo content

🚨🚨ባርሴሎና አልቫሬዝን የማስፈረም ተስፋ ቆርጧል። አትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት ስላለው ውሳኔውን አይቀይርም። ተጨማሪ መረጃዎች ይቀጥላሉ።
🚨🚨ባርሴሎና አልቫሬዝን የማስፈረም ተስፋ ቆርጧል። አትሌቲኮ ማድሪድ የበላይነት ስላለው ውሳኔውን አይቀይርም። ተጨማሪ መረጃዎች ይቀጥላሉ።

የ2026/27 የውድድር ዘመን የክለቦች ማሊያ ኦሪጅናል ጥራት ያላቸው የ2026/27 የክለብ ማሊያዎች የማንችስተር ዩናይትድ የአርሰናል የቼልሲ የሊቨርፑል የባርሴሎና የማድሪድ ሌሎችም የተለያዩ ማሊያዎ
የ2026/27 የውድድር ዘመን የክለቦች ማሊያ ኦሪጅናል ጥራት ያላቸው የ2026/27 የክለብ ማሊያዎች የማንችስተር ዩናይትድ የአርሰናል የቼልሲ የሊቨርፑል የባርሴሎና የማድሪድ ሌሎችም የተለያዩ ማሊያዎች ይገኛሉ ብዛት እናስረክባለን 📩 ለማዘዝ @Jerseysuq ላይ ያናግሩን ደልቨሪ አለን

🗣️አዩብ ቡአዲ፦ “እዚህ ትልቁ እና ዋናው ነገር ማሸነፍ ይመስለኛል። በትልቅ ክለብ ውስጥ ማሸነፍ አለብህ፤ እኛም የምናደርገው ይህንን ብቻ ነው። ግቦቻችንን በሙሉ ለማሳካት 100 በመቶ አቅማችንን
🗣️አዩብ ቡአዲ፦ “እዚህ ትልቁ እና ዋናው ነገር ማሸነፍ ይመስለኛል። በትልቅ ክለብ ውስጥ ማሸነፍ አለብህ፤ እኛም የምናደርገው ይህንን ብቻ ነው። ግቦቻችንን በሙሉ ለማሳካት 100 በመቶ አቅማችንን እንሰጣለን።” @HuleArsenal1 @HuleArsenal1

🚨 ኤል ሃጂ ዲዩፍ ወደ ዌስትሃም HERE WE GO! ዌስትሃም ሴኔጋላዊውን የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል። [Fabrizio Romano]
🚨 ኤል ሃጂ ዲዩፍ ወደ ዌስትሃም HERE WE GO! ዌስትሃም ሴኔጋላዊውን የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል። [Fabrizio Romano]

ሀንሲ ፍሊክ 🗣️ ! ሮድሪጎ ኸርናንዴዝ ካሳንቴ ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ነው !👑
ሀንሲ ፍሊክ 🗣️ ! ሮድሪጎ ኸርናንዴዝ ካሳንቴ ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ነው !👑