cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ministry of education®

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
89 851
Suscriptores
+6824 horas
+1 3107 días
+4 65130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#JimmaUniversity ጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ 1,700 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ መካከል 20 በሦስተኛ ዲግሪ፣ 253 በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም ከ 1,400 በላይ በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። @tikvahuniversity
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
#DebreMarkosUniversity ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ግዜ ከወሰዱ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 96 በመቶ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማስመዝገባቸውን ዩኒቨርሲቲው ገለፀ። @tikvahuniversity
Mostrar todo...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በበይነ መረብ ለሚወስዱ ተማሪዎች ሞዴል ፈተና እየተሰጠ ነው። ሞዴል ፈተናው በክልሉ በሚገኙ አምስት ማዕከላት ማለትም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋና ጊቢና ዱራሜ ካምፓስ፣ በወራቤ እና በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም  ሆሳዕና ሊች ጎጎ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየተሰጠ ነው። በክልሉ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሚወስዱ ከ 47 ሺህ በላይ ተማሪዎች ውስጥ 1,401 ተማሪዎች በበይነ መረብ ይፈተናሉ ተብሏል። ሞዴል ፈተናው እስከ ሰኔ 28/2016 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተገልጿል። የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል። @tikvahuniversity
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ለ5ኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች በውጪ ፈታኞች የብቃት ምዘና ሰጥቷል። በህክምና ትምህርት ቤት ስር የሚገኙ 35 የህክምና ተማሪዎች ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና የፌደራል ሆስፒታሎች በመጡ ሲኒየር ሀኪሞች የብቃት ፈተናውን ወስደዋል። በውጪ ፈታኞች (External Examiners) ከተፈተኑ 35 ተማሪዎች መካከል 29ኙ በተሻለ ውጤት ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፉ ሲሆን ቀሪዎች ለሦስት ወራት ያክል የጎደላቸውን በመሙላት ቀጣዩን ዙር እንደሚቀላቀሉ ተገልጿል፡፡ @tikvahuniversity
Mostrar todo...
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Mostrar todo...
ክፈት ‼️
ሙሉ መግለጫ አንብብ📖
ትምህርት ሚንስቴር📚
Photo unavailableShow in Telegram
⭕️ ሰላም ሰላም ተማሪዎች አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚንስቴር ወጥቷል :: ለሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች አንድ የቴሌግራም ቻናል ተከፍቷል :: ሁሉም መረጃ በዛው ቻናል በኩል ለተማሪዎች ይሰራጫል ተብሏል :: ስለዚህ ሁላችሁም ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ :: 📥ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/addlist/LvHoNVvVJnJlYmRk
Mostrar todo...
🌍JOIN🌍
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Mostrar todo...
ክፈት ‼️
ሙሉ መግለጫ አንብብ📖
ትምህርት ሚንስቴር📚
Photo unavailableShow in Telegram
የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር ADD የሚለውን ተጫኑ!!!
Mostrar todo...
✅ADD✅
❕አድ❕
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Mostrar todo...
👍 1
ክፈት ‼️
ሙሉ መግለጫ አንብብ📖
ትምህርት ሚንስቴር📚
Photo unavailableShow in Telegram
የ 8ተኛ የ Ministry ውጤት ተለቁዋል ለማግኘት ከስር ADD የሚለውን ተጫኑ!!!
Mostrar todo...
✅ADD✅
❕አድ❕
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.