cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Yegna ye hulachn🤷‍♀

Welcome to this channel Hey gays hulun beand yeyaze Join &sheer friends Old music 😍 New pic 😮 New music 😍 tik tok 😂 dance video 😎 @mmaarraannaattttaa @hyyabb

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
360
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

💊 ምናልባት አሁን እናንተ የምታስቡት ሰው ስለእናንተ እያሰበ ቢሆንስ....🙂 ሀሳብ አስተያየት በ @fiiiyonaa ይላኩልን   🍁@hyyabb🍁 🍁@hyyabb🍁 🍁@hyyabb🍁 💔🥺ከተመቻችሁ #_Share ማድረግ°°° አይርሱ🙏
Mostrar todo...
ትመጪ እንደው😒 ትመጪ እንደው እያልኩ ሌት ከቀን ናፋቂ ሰርኬ ማይታክተኝ አለሁሽ ጠባቂ ፍቅር ተደግፌ ቃልኪዳን ታቅፌ ትመጪ እንደው እያልኩ ክፍት ነው ደጃፌ አትቀርም እላለው በመላ በጥበብ ምን ቀን እየገፋ እድሜዬን ብታለብ ቆፈን ቢገርፈኝም ጥበቃዬ በዝቶ እኔ ግን እዛው ነኝ አላጎደልኩ ከቶ ትመጪ እንደው ትመጪ እንደው አለሁ እኔ ሳላጎል በፍቅር እንዳለው ትመጪ እንደው ትመጪ እንደው አለሁ እኔ በፍቅር አለሁኝ እንዳለው በናፍቆትሽ እሳት ነድጄ ሳልከስም ባይንሽ በጠረንሽ መልሼ እንዳገግም ሳዜም እኖራለው ስኖር ስደጋግም ካለሁበት ድረስ ፍቅርሽ እንዲረዝም ልምጣ ያልሽ እንደሆን ቀና ነው ጎዳናው ልቤ ተመላልሶ ደልድሎታል እና ምኞቴም አይደክመው ልቤ ክንደ ብርቱ ትዝታም አይደል ተስፋ ነው ቅኝቱ ትመጪ እንደው ትመጪ እንደው አለሁ እኔ ሳላጎል በፍቅር እንዳለው ትመጪ እንደው ትመጪ እንደው አለሁ እኔ በፍቅር አለሁኝ እንዳለው ሚካኤል በላይነህ🎷
Mostrar todo...
ታዉቂያለሽ_ግን??   አንቺ ጋ ስገናኝ ቀኑ ያጥርብኛል   ደሞ ሥንለያይ  ወዳዉ ይከፍኛል   የቀረሽ ቀን ደሞ ህመም ይሠማኛል   አይንሽን ካለየሁ እንደ እብድ ያረገኛል   ብቻ ምን ልበልሽ አለሠራ ብሎኛል   ሀሳቤ አንቺ ሆነሽ ማሠብ አቅቶኛል   አንቺን ያየሁቡት ቀኑን ባላዉቀዉም   አጋጣሚም ቢሆን ፈፅሞ አልጣለዉም   ይገባሽ ይሆናል አንድ ቀን አምናለሁ   ባንቺ ፍቅር ምክንያት እኔ እንደተጎዳሁ     💖💖💖💖💖💖 💜 @hyyabb 💛 ሼር 🙏
Mostrar todo...
የኔ አካል🎧 የኔ አካል የኔው ነሽ ምን አወርስሻለው አንጀቴና ልቤን ያው ትቼልሻለው በሳብ በረሀ የኔ አለም ብቃጠል ብከስም የኔ አለም የመውደድን ርሀብ የኔ አለም የፍቅርን ውሀ ጥም የኔ አለም ካንቺ ትንፋሽ በቀር በምንም አልቆርጥም ህይወት ዘርዋን ዘርታ የኔ አለም ሀሳቤን አግዛ የኔ አለም ፍቅር ፍሬ አፍርታ የኔ አለም ዛላሽን አስሳ የኔ አለም ለኔ ግን ውበትሽ የኔነትሽ ገዛ 🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷 ደሜን ባልቋደስ የኔ አይናማ ከወንድም ከህትሽ የኔ አይናማ ካንጀቴም በማዘን የኔ አይናማ ባሎን እንደናትሽ የኔ አይናማ ከኔም ሆድ በፍቅር ተቀምጠሻል እንደቅንነትሽ ህይወት ተቀርፆበት የኔ አይናማ ተስሎበት ልኩ የኔ አይናማ ከውበት አቀበት የኔ አይናማ ከቁንጅና ፅድቁ የኔ አይናማ የማይጠፋነቱን ተኳኩላ ፍቅር ባንቺ በኩል 🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹 መዘንጊያም ቀን የለሽ የኔ አለም አትርቂም ካሳቤ የኔ አለም ዙሪያው ይጨልማል የኔ አለም ሳጣሽ ካጠገቤ የኔ አለም በስራውም ሰአት አይረሳሽም ልቤ ጭንቀትና ሀሳብ የኔ አለም አርፎ ለመተንፈስ የኔ አለም በመውደድ መዝገብ ላይ የኔ አለም ፍቅርን ለመናፈስ የኔ አለም ቃልሽ መአዛ ነው ለደከመ መንፈስ 🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷 ከጎኔ እንዳላጣሽ የኔ አይናማ የኔ ኡነተኛ የኔ አይናማ ማፍቀርና ማመን የኔ አይናማ ይቋጭልን ለኛ የኔ አይናማ አኔም ባንቺ በቃኝ ሰው ለመውደድ አልደግምም ዳግመኛ ህይወትሽ ተሰርቆ የኔ አይናማ እስኪወድቅም ክንዴ የኔ አይናማ አብረው ይቁረሱና የኔ አይናማ ሆድሽ እና ሆዴ የኔ አይናማ በምድር መደሰቱም መለየቱም ይሁንልን ላንዴ 🎶🎶
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
💜 በጣም ተወዳጅ እንደሆንክ ባሰብክ ቁጥር ልትተው እና ልትረሳ እንደምትችልም አትዘንጋ ።
Mostrar todo...
🔥🦋ይዘኸኝ ጥፋ..ብላ ጠየቀችው 🤷‍♂ወዴት ግራ በመጋባት እያያት..አላውቅም ብቻ ከዚ አለም ትርምስ..ከናፍቆትህ ባርነት አውጥተህ ካንተ ጋር ወደምኖርበት.. ከእንቅልፌ ስነቃ እራሴን ከእቅፎችህ ውስጥ ወደማገኝበት..ማንም ወደማይጋራኝ አለም አርቀህ ውሰደኝ..በስስት ትኩር ብላ እያየች ጠየቀችው..በዚ ሰአት ስለክብርና ሌሎች በህይወቷ ውስጥ ያሉትን ሰወች ትቶ ስለመሄድ ለደቂቃም አልተጨነቀችም..ፍላጎቷ ከምታፈቅረው ሰው ጋር አለምን ረስቶ መኖር ብቻ ነበር.....
Mostrar todo...
ሴት ልጅ ምን አልከኝ ካለችህ ሳትሰማህ ቀርታ ሣይሆን የተናገርከውን ነገር እንድትቀይር እድል እየሰጠችክ ነው😳😳😳😳
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
you are my.......🥰
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
yena wde ❤️😍
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.