es
Feedback
BeGet Engineering Plc [CENGG]

BeGet Engineering Plc [CENGG]

Ir al canal en Telegram

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram BeGet Engineering Plc [CENGG]

El canal BeGet Engineering Plc [CENGG] (@begetengineering) es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 854 suscriptores, ocupando la posición 779 en la categoría Hogar y arquitectura y el puesto 2 451 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 854 suscriptores.

Según los últimos datos del 30 agosto, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -74, y en las últimas 24 horas de 2, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 15.81% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 2 190 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 31 agosto, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Hogar y arquitectura.

13 854
Suscriptores
+224 horas
-207 días
-7430 días
Archivo de publicaciones
ዲዛይን እና ስልጠና ላይ ቀጣይ ውይይት አድርገናል👇 https://fb.watch/aLovV4KaA0/ @BeGetEngineering
ዲዛይን እና ስልጠና ላይ ቀጣይ ውይይት አድርገናል👇 https://fb.watch/aLovV4KaA0/ @BeGetEngineering

እንኳን ለከተራና ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! @CENGGsoftwaresolution
እንኳን ለከተራና ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! @CENGGsoftwaresolution

ሰለ ተቋማችን እና የስልጠና አሰጣጥን በተመለከተ በአሀዱ ራዲዮ FM 94.3 ኢትዮ ኮን ላይ ቀርበን የሰጠነው ማብራሪያ፦ 👇👇👇 https://fb.watch/asgqRpau0y/ 👆👆👆 @CENGG
ሰለ ተቋማችን እና የስልጠና አሰጣጥን በተመለከተ በአሀዱ ራዲዮ FM 94.3 ኢትዮ ኮን ላይ ቀርበን የሰጠነው ማብራሪያ፦ 👇👇👇 https://fb.watch/asgqRpau0y/ 👆👆👆 @CENGGsoftwaresolution

[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [Students with ID have discount ] [Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long] የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው. @CENGGsoftwaresolution

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም አደረሳችሁ። መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ። @CENGGsoftwaresolution
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም አደረሳችሁ። መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ። @CENGGsoftwaresolution

[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [Students with ID have discount ] [Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long] የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው. @CENGGsoftwaresolution

የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 3 ይሄው Construction Failure ላይ ጥሩ ውይይት አርገናል። https://fb.watch/aj18AoEoVX/ @CENGGsoftwaresolut
የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 3 ይሄው Construction Failure ላይ ጥሩ ውይይት አርገናል። https://fb.watch/aj18AoEoVX/ @CENGGsoftwaresolution

1) 3D Analysis & Design Etabs ላይ ይሰራል [ Solid & Ribbed slab] 2) Etabs የማይሠራውን Mat Foundation እና Flat slab Safe ላይ ይሰራል ከነ Detailing 3) Analysis & Design ያለቀለት ስራ AutoCAD ላይ Structural Details ይሠራል 4) ከላይ የተሠራውን ፕሮጀክት AR, EL, SN በመጨመር Quantity ይሰራል [ Takeoff sheet,Bar Schedule , Rate Analysis,BOQ, Payment certificate] 5) ConMIS ላይ ደሞ Quantity Surveying ስራን በቀላሉ ከነ Planning መስራት ይችላል 6) Sap ላይ ሙሉ ለሙሉ steel structure [ Truss, purlin, Warehouse, Mezzanine floor, Truss Bridge, Tele & Electrcity Transmission Towers] ላይ ጥሩ እውቀት ይኖረዋል። ፓኬጅ ለማዘጋጀት ያነሳሳን ዋንኛ ምክንያት ባለሙያዎች 1 ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ስራ [ Analysis, Design, Detailing, Quantifying, Planning ] ተያያዥ በሆነ መልኩ መስራት እንዲችሉ ማድረግ እና በዋጋ ጀረጃም የተሻለ ቅናሽ እንዲያገኙ ለማገዝ ነው። በመጨረሻ የምንሰጣቹን Project የሞከራቹትን አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን። ከዚህ በፊት 5IN1 ላይ የተመዘገባቹ አሁን የጨመርነውን SAP ፓኬጅ በነፃ ታገኛላቹ። 6IN1 ለተማሪዎች 3500.00 ብር [ ID ያስፈልጋል ] ስራ ላይ ላሉ 5000.00 ብር Contact : @Belaychane 📞 0911890392 የድርጅታችን የባንክ ቁጥር: CENGG SOFTWARE SOLUTION CBE BANK - 1000341070515 ABYSSINIA BANK - 38813285 @CENGGsoftwaresolution

ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች : እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስ
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች : እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስናደርግ ቆይተዋል። በዚህም በጣም ብዙ ባለሙያዎችን ብቁ ሆነው ስራቸው ላይ የተሻለና የምህንድስና እውቀት መሠረት ያደረገ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን እንዲሰሩ አድርገናል። በዚህ አጭር ገለፃ ሰለ 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ ማብራሪያ እንሰጣለን። 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ በውስጡ 6 የተለያዩ ሶፍትዌሮች [ Etabs,Safe,AutoCAD,Quantity Surveying,ConMIS እና Sap] የያዘ ሲሆን አላማውም አንድ ባለሙያ 1 ፕሮጀክት ላይ👇 @CENGGsoftwaresolution

ብዙዎች የምጠይቁን ይሄ 6 IN 1 ፓኬጅ ሁሌም አለ።👇

የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 2 ይሄው ከ ባልደረባዬ ጌታሁን ጋር ጥሩ ቆይታ አርገናል። https://fb.watch/a9PluUM3rI/ @CENGGsoftwaresolution
የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 2 ይሄው ከ ባልደረባዬ ጌታሁን ጋር ጥሩ ቆይታ አርገናል። https://fb.watch/a9PluUM3rI/ @CENGGsoftwaresolution

አሀዱ ራዲዮ ( FM 94.3 ) ላይ ተጋብዤ ሰለ ሶፍትዌሮች እና ስለ CENGG Software Solution የሰጠውትን ማብራሪያ እንድታዩት የአሀዱ ራዲዮ FB ሊንክ ይሄው :- 👇 https://fb.
አሀዱ ራዲዮ ( FM 94.3 ) ላይ ተጋብዤ ሰለ ሶፍትዌሮች እና ስለ CENGG Software Solution የሰጠውትን ማብራሪያ እንድታዩት የአሀዱ ራዲዮ FB ሊንክ ይሄው :- 👇 https://fb.watch/a0yOKEuaxq/ 👆 @BelayChane @CENGGsoftwaresolution

[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ታህሳስ 4/2014 የሚጀምር የ2014 4ኛ ዙር ስል
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ታህሳስ 4/2014 የሚጀምር የ2014 4ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [ 2014 E.C. 4th Round Training Starts on December 13/2021.] [Students with ID have discount ] [Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long] የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው. @CENGGsoftwaresolution

Package on Major & Minor Road Structures Design with BOQ. It includes content on: ¤ Pipe ¤ Slab ¤ Box ¤ Retaining Wall ¤ Brid
Package on Major & Minor Road Structures Design with BOQ. It includes content on: ¤ Pipe ¤ Slab ¤ Box ¤ Retaining Wall ¤ Bridge @CENGGsoftwaresolution

ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 🇪🇹ETHIO CON 📻በአሀዱ ሬድዮ 94.3 🏗ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር
ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 🇪🇹ETHIO CON 📻በአሀዱ ሬድዮ 94.3 🏗ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር እና በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር የሚቀርብ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው:: ፕሮግራሙም ግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረቱን የሚያደርግ ፕሮግራሞች ይቀርብበታል:: በፕሮግራሙ ላይ ከግንባታው ዘርፍ የተያያዙ ህጎች: ደንቦች: መመርያዎች ይቀርቡበታል:: የዘርፎ ባለሙያዎችንም በእንግድነት በመጋበዝ ቆይታም ያደርጋል:: 🏗የዚህ ሳምንት እንግዳችን Belay Chane ነው። በኮንስትራክሽን ሶፍትዌር ዙሪያ እንጨዋወታለን እንዲከታተሉን እንጋብዛለን🙏 የፕሮጎራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ ትዕግስት ጌትነት https://www.facebook.com/ahaduradio/videos/2112239902276846/ ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ጠብቁን #CENGGsoftwaresolution #Ethioconstruction Join :- @CENGGsoftwaresolution https://t.me/ethioengineers1

ህዳር 6/2014 የሚጀምር የ2014 3ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [ 2014 E.C. 3nd Round Training Starts on November 15/2021.] [Students with ID h
ህዳር 6/2014 የሚጀምር የ2014 3ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [ 2014 E.C. 3nd Round Training Starts on November 15/2021.] [Students with ID have discount ] [Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long] የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው. @CENGGsoftwaresolution

For Any Information related with👇 ¤ Building & Highway Deisgn ¤ Highway Road Structure ¤ Interior Design & Construction ¤ So
For Any Information related with👇 ¤ Building & Highway Deisgn ¤ Highway Road Structure ¤ Interior Design & Construction ¤ Software Training 📲 +251911890392 @CENGGsoftwaresolution