cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ስለምን ልምከርህ Ẫłł Çłïp ነኝ

ሰለ ምን ልምከርህ የሚለው ቻናል ላይ የተገኘውን እውቀት ሼር ላርግላቹ ብዬ እንጂ ፀሀፊው ከአንባቢው ምንም አይበልጥም @cllpr ነኝ፡፡ አስተያየት ለመስጠት @semdina31 ላይ ይላኩልን፡፡ ማያነብ ሰው ሁሉ ፋራ ነው፡፡ https://t.me/joinchat/AAAAAEP4QqBGah15BN0NLA

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
643
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

2013 የሚስት ምርጫ ለማድረግ አስቤ ነበር ግን በአንዳንድ ምክንያቶች እንደ ገዢው ፓርቲ ላራዝመው ፈልግያለሁ። ቢሆንም አንዳንድ ህገ ወጥ ምርጫዎች እየመጡ ብልፅግናዬን ማለትም የሀላል ምርጫዬን ሊያደናቅፉት ይፈልጋሉ እኔም ምርጫው የሕወሓት ምርጫ ይሆንብኛል ብዬ መራዘሙን እመርጣለሁ።ግን እኮ ሚስት ምትመረጥ አይደለችም የምትሰጥ ናት ከአላህ።አንዳንዴ ከነብስያዬ ይሁን በሸይጣን እንጃ የሙከራ ምርጫ አድርግ ትለኛለች እኔ መልሳለሁ አላህን እፈራዋለሁ የሙከራ ምርጫ የሀራም መንገድ ነውና። ጃሃነም የተከበበችው ነብስያ በምትወደው ነው የሚለው ሀዲስ ድቅን ይልብኝና እመለሳለሁ። ደግሞም ብዙሆቹ ተፎካካሪ ሴቶች (ፖርቲዎች ልል ነበር) ምዝገባ አላደረጉም። ለዛሬው ይሄ መግለጫ በቂ ነው በቀጣይ ግን የተወዳዳሪ ፖርቲዎችን አቋምና የምርጫ ጊዜውን ወስኜ እቀርባለሁ። ምነው መግለጫ አበዛክ የእስክንድር ነጋ ተወካይ ነክ እንዴ የሚልም አይጠፋም እኮ ኮሮጆዉ ባዶ እንደሆነና ተወዳዳሪዎችም እንዲያስቡበት ለማስታወስ ነው። #allclip 15-1-2013
Mostrar todo...
"እውነተኛ ፍቅር ከትዳር በፊት በመንዘላዘል አይገኝም, እውነተኛ ፍቅር በዱዐ እና በሀላል ፍቅር ብቻ ነው የሚገኘው"😂እስቲ ጠይቁ ራሳቹን የምር እውነተኛ ፍቅር ላይ ያለን ስንቶቻችን ነን? ለነገሩ እኔ ብቸኛ ነኝ። #allclip
Mostrar todo...
በሁሉም ነገር የኔ ሀሳብ ነው ትክክል የምትል ከሆነ አዕምሮህ ቷሟል በንባብ አክመው @cllpr ነኝ
Mostrar todo...
"በአንተና በሰዎች መሀል ያለውን ልዩነት ለማጣጣም የሚችል ስብእና ይኑርህ ፤ የምትፈልገውን ሁሉ መኖር አንደማትችል ተረዳ ፤መኖር የምትችለው የሚያስፈልግህን እንጂ የምትፈልገውን ሁሉ💗 እንዳልሆነ አስብ። ለመቀላቀል👇👇 https://telegram.me/coupelgools
Mostrar todo...
BEN💝👫💖

dresses couple goals Short story & Any mobile cover lovers

semedina All clip: ብቸኝነትን ማሸነፍ የምችለው እንዴት ነው? #ብቸኝነትን ማሸነፍ ከብቸኝነት ስሜት ጋር እየታገልክ? ብቸኝነት የሚሰማህ ለምን እንደሆነና ምን ብታደርግ እንደሚሻልህ ለማወቅ ሞክር። አስመሳይ ጓደኛ ማግኘት ቀላል ነው፤ ይሁን እንጂ እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው? 1. በጠንካራ ጎኖችህ ላይ ማተኮር። -ጉድለቶችህን ማወቁ ጥሩ ቢሆንም ብዙ ጠንካራ ጎኖችም እንዳሉህ አትርሳ። ጠንካራ ጎኖችህን ማወቅህ በራስ የመተማመን መንፈስ ለማዳበር ስለሚረዳህ ስለ ራስህ ያለህን አሉታዊ አመለካከት ለማስወገድ እንዲሁም ብቸኝነትን ለማሸነፍ ያስችልሃል። ‘ምን ጠንካራ ጎኖች አሉኝ? ’ እያልክ ራስህን ጠይቅ። ያሉህን አንዳንድ ተሰጥኦዎች ወይም ግሩም ባሕርያት ለማሰብ ሞክር። 2. ከሌሎች ጋር ለመግባባት ልባዊ ጥረት አድርግ። መጀመሪያ ላይ ከአንድ ሰው ጋር ለመግባባት መሞከር ትችላለህ።አንድ ወጣት እንደተናገረው “ሰዎችን ይበልጥ ለማወቅ ስለ ደኅንነታቸው ወይም ስለ ሥራቸው መጠየቅ ብቻ እንኳ በቂ ሊሆን ይችላል።” #ጠቃሚ ምክር፦ በአንተ ዕድሜ ላይ ከሚገኙ ሰዎች ጋር ብቻ ለመቀራረብ አትሞክር።በተጨማሪም ጭውውት በሰዎች መካከል የሚደረግ የሐሳብ ልውውጥ እንጂ አንድ ሰው ብቻ የሚቆጣጠረው መድረክ አለመሆኑን አትዘንጋ።ሰዎች ከሚያዳምጣቸው ሰው ጋር መጨዋወት ደስ ይላቸዋል። #በመሆኑም ዓይናፋር ከሆንክ አንድ ነገር አስታውስ፦ ከሰዎች ጋር ስትጨዋወት ብዙ ማውራት አይጠበቅብህም! 3.የሌላውን ስሜት በጥልቀት ተረዳ። አንድ ሰው በሚናገረው ነገር ባትስማማም እንኳ በትዕግሥት #አዳምጠው። ትኩረትህን በሚያግባቧችሁ ነጥቦች ላይ በማድረግ ሐሳብ ለመስጠት ጥረት አድርግ። በአንድ ጉዳይ እንደማትስማማ መግለጽ እንዳለብህ ከተሰማህ ሐሳብህን #በዘዴና በረጋ መንፈስ ተናገር። #ጠቃሚ ምክር፦ ሰዎችን የምታናግረው ሌሎች አንተን እንዲያናግሩህ በምትፈልግበት መንገድ ሊሆን ይገባል።አላስፈላጊ ክርክር መጀመር ወይም በሌሎች ላይ ማሾፍ እንዲሁም ራስን በማመጻደቅ ሌሎችን መተቸት ወይም መንቀፍ ሰዎች እንዲርቁህ ያደርጋል። #ንግግርህ ምንጊዜም ለዛ ያለው ከሆነ ግን ሰዎች የበለጠ ይወዱሃል። ይቀጥላል። @cLLPR
Mostrar todo...
" ትልቅ የምትለው የቤት ፕላን መጀመርያው ትንሽ ነጥብ ነው ። ትልቅ የምትለው እንስራ ማስደገፊያው ትንሽ ጠጠር ነው ። ትልቅ ነው ያልከው የውሃ ጉዳጓድ የሚመረዘው በትንሽ ብልቃጥ መርዝ ነው ። ... ትልቅ ነህ ማለት በትንሽ ነገሮች አትሸነፍም ማለት አይደለም ። ትንሽ ነገሮች ትልቁን ነገር የማበላሸት አቅም የላቸውም ማለት አይደለም ። ትንሽነት የአቅም ማነስ ወይም ያለመቻል መገለጫ አይደለም ። " @cllpr ነኝ @cllpr ነኝ
Mostrar todo...
👍 2
@cllpr ነኝ ይህ ጃዕፈር መጻሕፍት ነው ። አድራሻችን:— ለገሃር ኖክ ነዳጅ ማደያው አጠገብ ተወልደ ሕንፃ ስር ነው ። ስልክ :— 0911125324 0911876427 0913844367 መጥተው ቢጎበኙን ደስ ይለናል ። የ ቴሌግራም ቻናላችን ነው @Telbok @Telbok @Telbok
Mostrar todo...
መልካምነት ለራስነው ክፉነት በራስ ላይ ነው።አስተውል... ፍቅር ካለ ስለዛሬ ማሰብ እንጀምራለን፤ ነገን እናልማለን ፤ ተስፋችን ይፈካል ፤ የመኖር ጉጉታችን ይጨምራል፡፡ የልባችን ብርሀን የሚበራው በፍቅር ነውና ሁሌም ፍቅርን እናስቀድም፡፡ #ፍቅር_በፍቅር_የሆነች_ቅዳሜ_ተመኘሁ #Join @cllpr ነኝ
Mostrar todo...
😞🙊😡😅😚😐🌹🎤😌🛵 በዚህች አለም ላይ አንተን የሚተካ ሌላ አንተ የለም ፡፡ ለምድር አንድ ነህ ፡፡ በተመሳሳይ ደግሞ ከሁሉም ለየት ያለ መክሊት ተለግሶሀል ፡፡ ምክንያቱም ከሁሉም ፍጥረት በአቋም ብቻ እንዴት ትለያለህ ? ስለዚህ ልዩ ፍጥረት ነህ ፡፡ ❤️ መልካም ቀን❤️ @cllpr @cllpr
Mostrar todo...
#ህይወት_በለውጥ_እንጅ_በእድል_አትሻሻልም። ሰው የምሩን ካሰበ ተአምረኛ አልያም ሰበበኛ መሆን ይችላል ይላሉ የስነልቦና ምሁራን፣ በርካታ ወጣቶች ካሉበት ሁኔታ የተሻለ ነገርን ለምን አላስመዘገባችሁም ሲባሉ እድሉን ስላላገኘሁ ይላሉ። (በእርግጥ ለውጥን የሚፈጥረው እድል ነው)። ለለውጥ ያልተዘጋጀ ሰው ምንም ያህል እድል ቢሰጠው እድል ሰጪውን ያማርራል እንጅ አንዳች ነገርን አይፈጥርም። የሀብታም ልጅ ስለሆንክ ጥፋትም ልማትም እድልህ ነው። የምሁር ልጅ ስለሆንክ ለማወቅም ለተራ ሰውነትም እድሉ አለህ። የመሪ ልጅ ስለሆንክ መምራት አልያም መመራት እድልህ ነው። ራስህን ለማሻሻል ለለውጥ መሻት ወሳኝ ነው። ምርጫህን በትኩረት ተመልክተህ ፈቃድህን ተጠቅመህ ራስህን ለለውጥ ካላዘጋጀህና በመንገዱ ካልተገኘህ ህይወት በእድል ብቻ አትቀናም። እድል ህይወትን ታሻሻል ዘንድ ለጥቂቶች የምትሰጥ ቢሆንም ለውጥ ግን ለአጠቃላይ የሰው ልጅ የተሰጠ እኩል መሆኛ ክፍት መንገድ ነው። @cllpr ነኝ @cllpr ነኝ
Mostrar todo...
👍 3