cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፋቅርን በግጥምና በሙዚቃ 🎤🎧🎸🎻🤞🤞❤❤

Feta group❤❤❤❤ #fuun video #music #video #editing & love music .photo #Jestin.xxx tentacon.2pack. #tamrat desta.eyob mekonin . Chgr kalee @jestinwith inbox please share link bemadreg yitebaberun 🙏🙏🙏

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ከተለያየን 😔😔 በማዲንጎ አፈወርቅ 🎧🎧🎧🎧🎧🎧 ከተለያየን ምን አደርጋለሁ እችለዋለው አብረን ባለን ጊዜ ብዙ አሳልፈን አይቆጨኝም እኔ እሱ ይበቃኛል ከተለያየን ምን አደርጋለሁ እችለዋለው አብረን ባለን ጊዜ ብዙ አሳልፈን አይቆጨኝም እኔ እሱ ይበቃኛል እኔ እንደምወድሽ አውቃለሁ ታውቂያለሽ አንቺዬ አንቺም ታውቂያለሽ የእህል ውሃ ነገር ምን ታደርጊዋለሽ ሆድዬ ምን ታደርጊዋለሽ የመለየት እንባ ፊቴን እያራሰው አንቺዬ ፊቴን እያራሰው ልሸኝሽ ጨክኜ የምወድሽን ሰው ሆድዬ የማምንሽን ሰው ከእንግዲህ ከጠለቀ ፀሀይ የውስጤ ጀምበር ጨልሞአል የልቤ አዳራሽ እርሜነው ማፍቀር ሰው ወዶ ሰው እንደመለየት ክፋ ነገር የለም ልሸኝሽ የመጨረሻዬ በይ ይሁን ግድየለም አሃ... አሃ... አሃ አሃ... አሃ... አሃ አሃ... አሃ... አሃ ከተለያየን ምን አደርጋለሁ እችለዋለው አብረን ባለን ጊዜ ብዙ አሳልፈን አይቆጨኝም እኔ እሱ ይበቃኛል ከተለያየን ምን አደርጋለሁ እችለዋለው አብረን ባለን ጊዜ ብዙ አሳልፈን አይቆጨኝም እኔ እሱ ይበቃኛል በሚያስቀና ፍቅር ብዙ አመት ቆየን ሆድዬ ብዙ ቆየን ደግ ቀን አዋዶ ክፋ ቀን ለየን አንቺዬ ክፋ ለየን ጨክኜ ስሸኝሽ በይ ጨቅነሽ ሂጂ ሰው ባለው አይሆንም በእሱ ፈቃድ እንጂ ሆድዬ በእሱ ነው እንጂ ቅር ይላል ከሚወዱት ጋራ ጨክነው ሲለዩ ያቅታል ወደፊት ለመሄድ ወደኋላ እያሉ ስለይሽ ቅር ቢለው ውስጤ ሸኝቼሽ ስመጣ ደህና ሁኝ ያለሽ አንደበቴ ለልቤ መልስ አጣ አሃ... አሃ... አሃ አሃ... አሃ... አሃ አሃ... አሃ... አሃ አሃ... አሃ... አሃ አሃ... አሃ... አሃ አሃ... አሃ... አሃ... SHARE 🙏 JOIN 👇👇👇👇👇 @merimyqueen
Mostrar todo...
Estifanos_Tomas_Hule_Aymechishim_ሁሌ_አይመችሽም_New_Ethiopian_Music_2022.m4a3.47 MB
ለሰው ልጅ የወረደ አመለካከት አይኑርህ አንተም ሰው ነህና ! ምን አልባት የጊዜ መቀያየር ይኖራልና በዛን ጊዜ አንተ ላይ የሚደርስብህን አታውቅም ፨
Mostrar todo...
🔊.የኔ ፀሀይ 😍የኔ ፀሀይ ይኸው አለች የኔ ፀዳል🌹 ❤️ዶፍ በረዶ እሷ ካለች መች ይበርዳል😘 🌹የኔ ፀሀይ ይኸው አለች አትጠልቅም😍 😘ቀንና ሌት በጋ ክረምት እሷ አታውቅም❤️
Mostrar todo...
ሰው መሆን ነው አንጂ ሰው መምሰል እማ ቀላል ነው!❤️
Mostrar todo...
​​♥️አፍቅሪኝ ወይም ጥይኝ🤍 ሁለቱም በእራሴ ላይ ናቸው። ብታፈቅሪኝ, ሁልጊዜም በልብሽ ውስጥ እሆናለሁ፤ የምትጠይኝ ከሆነ, ሁሌም በአእምሮሽ ውስጥ እሆናለሁ😢💝💓💓💓💓💓 ╔══❖•ღڿڰۣ✿•°•ღ•❖══╗​​​ ​ @merimyqueen
Mostrar todo...
❤️+❤️=🖤ማንም እኮ ማፍቀርን ጠልቶ አደለም አግኝቶ ማጣትን ስለሚፈራ ነዉ ሁሌ በብጥስጣሽ ወረቀት ስለ አንድ ሰዉ መፃፍ ይሄንም ማንም አይፈልገዉም ግን ብትናገርም ከወረቀት በላይ የሚሰማህ የለም አንዳንዴ ምን እንደማስብ ግራ ይገባኝና ማሰብ ማቆም😕 እፈልጋለሁ ግን 😔እኮ አይቻልም አለማሰብን ሳላስብ መኖር ተመኘዉ ግን እንዴት 🤔 ነዉ ሳላስብ ምኖረዉ ብዬ ሳላስብ ለመኖር ይኸዉ አስባለዉ አለማሰብ ምንኛ መታደል ነዉ ደግሞ አታስብ ስላችሁ መጥፎ መጥፎዉን ነዉ ደግ ደጉን ማሠብ እሱ ሰዉነት ነወ😍❤❤❤❤❤ሰዉ ስትሆኑ ስለሰዉ ታስባላ ላቹ ስለ ፍቅር ታስባላቹ በቃ እሱ ነዉ መሆን ምፈልገዉ መልካም መሆንን ነዉ የምመኘው😊💔🖤 @merimyqueen
Mostrar todo...