cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ተዋህዶ እምነቴ የልጅነቴ ✝️🛐

የተለያዩ የመዝሙር ግጥሞች እና audio ይለቀቃሉ ተከታተሉን Cross @Natwaman05s

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
2 127
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Watch "❗️❗️LIVE❗️❗️ቀጥታ ከ ደ/ነ/ቅ/ዩሐንስ/ወ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን" on YouTube https://youtu.be/893zAlNBPtc
Mostrar todo...
❗️❗️LIVE❗️❗️ቀጥታ ከ ደ/ነ/ቅ/ዩሐንስ/ወ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን

የንግስ ክብረ በዓላትን እንዲሁም የገዳማት ታሪክ የሚያገኙበት ቻናል ነው በተለያዩ ጊዜ የምንለቃቸውን ቪዲዬዎች እንዲደርስዎት የዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ youtube -

https://youtube.com/c/UTOPIA1

TikTok -

https://vm.tiktok.com/ZMeuSQ7aU

facebook -

https://m.facebook.com/utopiaa11

tellegram -

https://t.me/joinchat/TPTO5WLbISjaie_k

❖ሰላሜ_በአንተ_ነው❖ ሰላሜ ባንተ ነው የኔ ጌታ እረፍቴ ባንተ ነው የኔ ጌታ አልከለከል ምስጋና አልከለከል ውዳሴ ለአንተ ውለታ ጨለማዬ በአንተ በራልኝ ከሰው ትከሻ ወረድኩኝ የምመራበት ዱላዬ በአንተ ተጥሏል ጌታዬ አሁን በግላጭ አያለሁ ሙሉ ሰው ባንተ ሆኛለሁ /አዝ===== የመውገሪያው ድንጋይ ቀረልኝ ጠላቴ በፊቴ አፈረልኝ በፊትህ አቆምከኝ በጸጋ ገዝተኸኛልና በዋጋ ለውለታህማ ምን እላለሁ ተመስገን ብዬ አልፈዋለሁ /አዝ===== ሰላላውን እጄን አቅንተሃል ሽባነቴንም ተርትረሃል ደካማነቴ ተወገደ ያክፉ መንፈስ ተሰደደ ታውጆልኛል ነፃነቴ አመልክሃለሁ በሕይወቴ /አዝ===== የአይኔ ላይ ቅርፊት ወለቀ ሸክሜ ከላዬ ወደቀ በደማሰቆ ብርሃን መራኸኝ የራስህ ምርጥ ዕቃ አረግከኝ ያከንቱ ድካሜ አለፈ ልቤ ለፍቅርህ ተሸነፈ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን መዝሙር ግጥም ከነ ዜማቸው ማግኘት ይችላሉ ይቀላቀሉን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 @orthodoxemnete1 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Mostrar todo...
ሰላሜ በአንተ ነው.mp34.10 MB
❖ድል አለ በስምህ❖ ድል አለ በሰምህ ድል አለ በቃልህ /2/ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ሰልህ ባህር ይከፈላል መድሀኒአለም ሰልህ ቃዴስን ታላቁን በርሀ አለፍነው ሳንጠማ ውኃ ፈርኦንን ከባህር የጣለው ጌታዬ የፀና ሰምህ ነው አምላኬ የፀና ሰምህ ነው /አዝ===== በእልልታ ቢፈርሰ እያረኮ ጠላትም ቢወድቅ ተማርኮ ቢሰጠን ለእኛ ከተማው የሆነው ሁሉ ባንተ ነው/2/ /አዝ===== ከክፋት ሁሉ ብናመልጥ የማረ ውኃ ቢጣፍጥ ብንበላ መና ከሰማይ ሰለ ሆንክ ነው አ ዶናይ ሰለ ሆንክ ነው ሁሉን ቻይ /አዝ===== የቆምነው ዛሬ በህይወት ሰምህን አድርገን ነው ጉልበት ከሜዳ ተጠርተን ብንነግሰ ሆነኸ ነው ክብርና ዘማሪ ገ/ዮሀንስ ገ/ፃዲቅ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪ ❖ @orthodoxemnete1@orthodoxemnete1 ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪
Mostrar todo...
ሊቀ ገ_ዮሀንስ ገ_ፃዲቅ.mp34.66 MB
ነገ ጉራራ ኪዳነ ምህረት ቅዳሴ ቤቷ ስለሚከበር ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ወልደ ነጎድጓድ ዮሀንስ ግን ነገ ዓመታዊ በዓሉ ቢሆንም ታቦተ ዕጉ አይወጣም ተብሏል ነገር ግን በዓሉ ታስቦ ነው የሚወለው ታላቅም ጉባዬ ስለተዘጋጀ በማታው መረሃ ግብር ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል
Mostrar todo...
አቦ ማዞሪያ ያለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ አዲሱ ገበያ ያለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ኮዬ ፈቼ (ጎጆ አርሴማ ) ያለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ግንቦት 13 የሁሉም ቅዳሴ ቤታቸው ታቦተ ህጉ ወጥቶ በደማቁ ይከበራል ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ 🙏 ✝️🛐 @orthodoxemnete1✝️🛐
Mostrar todo...
Watch "❗️❗️LIVE❗️❗️ቀጥታ ስርጭት ከደብረ አሚን አቡነ ተክለሐይማኖት ገዳም ( መርካቶ ) እንኳን ለአቡነ ተክለሐይማኖት ፍልሰተ አፅሙ በሰላም አደረሳችሁ" on YouTube https://youtu.be/qQluuKr0nls
Mostrar todo...
❗️❗️LIVE❗️❗️ቀጥታ ስርጭት ከደብረ አሚን አቡነ ተክለሐይማኖት ገዳም ( መርካቶ ) እንኳን ለአቡነ ተክለሐይማኖት ፍልሰተ አፅሙ በሰላም አደረሳችሁ

#ሰንበተ_ክርስትያን በኩር ናት የበዓላት ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት በእሷ ደስ ይበለን በሰንበተ ክርስቲያን በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና መልካም ስራ የሚሰራባት ሰንበት ቅድስት ናት እና ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት እግዚአብሔር ይህን ሰጠን ደስ ይበለን በሰንበት #አዝ ለአብርሃም ተገልጣለች ለሙሴም በደብረ ሲና በነቢያት የታወቀች ሰንበት ዳራዊት ናት እና በሳምንቱ ሰለጠነች ተሰበከች በሐዋርያት ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት ተሰጠችን ልናርፍባት #አዝ በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ ውዳሴያችን ይሰማልን ከምድር እስከ እዮር እራማ #አዝ እግዚአብሔር አብ የባረካት እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት ከእለታት ሁሉ መርጦ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት በእርሷ ሀሴት እናድርግ እናክብራት እንድንከብር የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ ✝️🛐@orthodoxemnete1✝️🛐
Mostrar todo...
1596367219422.mp32.49 MB
#ሰዎች_እንዘምር ሰዎች እንዘምር ለአምላካችን  ከሞት ላወጣን ለአዳኛችን  እናመስግነው እንደአቅማችን  ምሕረት ለሠጠን ለነብሳችን አምላክ ተአምሩን የሠራብህ  ጩኸት ድምጽህን ለሰማልህ  በርጠሜዎስ ሆይ አትተወው  አዳኝ ጌታህን ተከተለው  እውርነቴን ላስቀረልኝ  ለዓይኔ ብርሃን የሠጠኝ  ሁሌም ከእርሱ ጋር እኖራለሁ  አዳኜን ትቼ የትእሄዳለሁ  አዝ ---  በርጠሜዎስ ሆይ ታድለሃል  የመዳን ጸጋ ተሠጥቶሀል  እጹብ ድንቅ ነው የአምላክ ሥራ  እውር የሆነው ዓይንህ በራ  ይሄን ጌታዬን ምን ልበለው  ለውለታውስ ምን ልክፈለው  ስሙን ላወድስ ላመስግነው  ለአምላክ ክፍያ ይህ ብቻ ነው  አዝ ---  12 ዓመት ደም ሲፈስሽ  ሰዎች ሲንቁሽ ሲያንቋሸሹሽ  ማን ፈወሠሽ አንቺ ሴት  ያበቃሽ ማነው ለደኅነት  እምነትሽ አዳነሽ አለኝና  ኃይል ከእርሱ ወጣ የሚያጽናና  የጌታ ልብሱን ብዳብሰው  ደሜ ቀጥ አለ ላወድሰው  አዝ:::::::::::::::::: በቤተ ሳይዳ በአልጋ ስትኖር  በመጠመቂያው በወንዙ ዳር  ደውይ ስትሆን በሽተኛ  እንዴት ተፈወስክ አውጋን ለእኛ  አልጋ ታቅፌ ስንገላታ  መዳን ትሻለህ አለኝ ጌታ  አምላኬ እርሱ ፈወሰኝ  አልጋህን ይዘህ ሂድ አለኝ  የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን መዝሙር ግጥም ከነ ዜማቸው ማግኘት ይችላሉ ይቀላቀሉን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 @orthodoxemnete1 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Mostrar todo...
የመዝሙር_ግጥሞች_ሰዎች_እንዘምር_16k.m4a5.54 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.