cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
63 761
Suscriptores
-124 horas
+2597 días
+21930 días
Archivo de publicaciones
Repost from #KALTUBE
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=6d2ba8141fdb7937af
Mostrar todo...
02:04
Video unavailableShow in Telegram
🔜መሲሁን አግኝተናል ስንል እያልን ያለነው ምንድነው 👀 ⚡️የተቀባውን ልቀ ካህን ⚡️የቀባውን ነብይ ⚡️የተቀባውን ንጉስ 👑 አግኝተናል🔚 @christian_mezmur💎
Mostrar todo...
91👏 16😱 8🔥 4
https://youtu.be/K9JEZtg-xO8?si=zcOalMHDy4VX0g8e ዝማሬ🎙 “ያላንተ ” 👥 ዘማሪ "እመቤት ላቀው" የተለቀቀው📅 Feb 2, 2024 ርዝመት⏰  8:39 Min Quality🔊 ( Youtube High Quality) Genres 🎹 Gospel Song ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱 ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur
Mostrar todo...
40🔥 9🙏 4
ኢየሱስ እኛ ቤት ሲመሽም ሲነጋም ብቻውን ጌታ ነው 🙌🏾🥰 @christian_mezmur🧡
Mostrar todo...
170🙏 18🔥 11👏 6
https://youtu.be/K9JEZtg-xO8?si=zcOalMHDy4VX0g8e https://youtu.be/iedG5zk7wts?si=Kx27uupEcs38dRVC ዝማሬ🎙 “ያላንተ ” 👥 ዘማሪ "እመቤት ላቀው" የተለቀቀው📅 Feb 2, 2024 ርዝመት⏰ 8:39 Min Quality🔊 ( Youtube High Quality) Genres 🎹 Gospel Song ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱 ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur
Mostrar todo...
31🙏 5👏 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሮማ ኢምፓየር ውስጥ የሚገዙት መሪዎች ቄሳር ይባላሉ ። ከነዚህ መካከል አጉስቶስ ቄሳር ፣ ጢባሪዎስ ቄሳር ፣ ጁሌየስ ቄሳር፣ታይተስ ቄሳር ፣ ኒሮ ቄሳር .....በጣም ብዙ ናቸው ከሁለት መቶ በላይ ቄሳሮች ። እነዚህ ቄሳሮች እጅግ በጣም ጨካኞች ፣ አውሬዎች ናቸው። ለምሳሌ ጳውሎስንም ጴጤርሶንም ያ.ስ.ገ.ደ.ለው ኒሮ ቄሳር ነው ። ብዙ ክርስቲያኖችን በተራቡ አናብስት አስበልቷል፤ በእሳት አቃጥሏል ፤ የገዛ እናቱን በአስራ ስድስት ዓመቱ ገ.ሏ.ል። መፈንቅለ መንግስት አርጓል። ጳውሎስን በአደባባይ አንገቱን ያስቆረጠው እሱ ነው። ጴጥሮስን ዘቅዝቆ ያ .ሰ.ቀ.ለው እሱ ነው። አንዳንዶቹ ቄሳሮች ልክ እንደ አምላክ ይመለኩ ነበር። እየሩሳሌምን በሰባ ዓመት ላይ አፈራርሶ ያቃጠለው ታይተስ የሚባለው ቄሳር ነው። እንዲህ እንዲህ እያረጉ ክርስትናን ደብዛውን ለማጥፋት ተግተው እየሰሩ ሶስት መቶ አስራ ሶስት ዓ.ም ላይ አንድ አዲስ ነገር ፈነጠቀ። አንዲት ጠጠር ከተራራ ላይ ተፈንቅላ መጣችና ምስሉን መታችው። ምስሉንም አደቀቀች ።ጠጠሯም አድጋ ትልቅ አለት ሆነ። ያ አለት ምንድነው ? የመሲሁ መምጣት የእግዚአብሔር መንግሥት ጅማሬ ነው። እንደተፃፈው "ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ "ከእየሩሳሌም ይሁዳ ፣ከይሁዳ ሰማርያ ፣ ከሰማርያ እስከ ዓለም ዳርቻ ። ወንጌልን ሊያጠፉ የሞከሩ ጠፍተዋል !! ©Lamrat Ejigu @christian_mezmur✔️
Mostrar todo...
127🙏 8👏 4🔥 2
Repost from #KALTUBE
Photo unavailableShow in Telegram
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል https://t.me/KALTUBE?livestream=90882c86de8fbe6850
Mostrar todo...
22👏 6😱 4🙏 1
51🙏 3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
🗣Message from Singer Bereket Tesfaye @christian_mezmur
Mostrar todo...
70👏 6🔥 4
Repost from #KALTUBE
Photo unavailableShow in Telegram
💐በተለያዩ መንፈሳዊ ርዕሰ ገዳዮች ላይ ጥያቄ የሆነባችሁን እና በመፅሐፍ ቅዱስ ዙርያ እንዲሁም በ Sexual Purity ,R/Ship,Dating ላይ ያላችሁን ሀሳብ ሰብስበን መልስና ማብራሪያ የምንሰጥበት ልዩ ዝግጅት። ያላችሁን ማንኛውም ጥያቄ በ👉 @kaltube_Bot ግልፅ አድርጋችሁ ላኩልን።      መልስና ማብራሪያዎች ማክሰኞ ምሽት LIVE |  3 ጀምሮ ይቀርባል በዚህ ሳምንት የዕብራውያን ጥናት አይኖረንም ። 💐💐💐💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE
Mostrar todo...
6😱 2
Repost from #KALTUBE
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=c7229b235102ee7314
Mostrar todo...
7🔥 1
የሳምንቱ ምርጫClick Here ፊልሞቹን በቴሌግራም ማግኘት ትችላላችሁ ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን Link የሚለው ጋር በመሄድ መመልከት ትችላላችሁ
Mostrar todo...
16🙏 13👏 8
14👏 6😱 1🙏 1
Daily Quiz በሬዎች ሲያደናቅፋቸው ታቦቱን በእጁ በመደገፉ በእግዚአብሔር የተቀሰፈው ማነው?Anonymous voting
  • ዖዛ
  • ናባል
  • ሜምፊቦስቴ
  • ዔር
0 votes
79🙏 18🔥 16👏 14😱 13
በሬዎች ሲያደናቅፋቸው ታቦቱን በእጁ በመደገፉ በእግዚአብሔር የተቀሰፈው ማን ነው🤔Anonymous voting
  • ናባል
  • ዖዛ
  • ሜምፊቦስቴ
  • ዔር
0 votes
43🙏 6👏 4😱 3🔥 1
Azeb Hailu Vol 6 New Album Available On YouTube 🔗Link ➥ Click Here
Mostrar todo...
20
💬💬💬💬💬💬🔽 እንዴት ባለ ደስታ ይህን እንደምነግራችሁ😍 ወርሐዊው የጠዋት አምልኮ ለልጆች 🔺እድሜ ከ8 - 16 ⛳️ IEC ቤተክርስቲያን 📆ቅዳሜ, ጥር 18 2016 🕔ከጠዋት 3:00 ጀምሮ ከልጆቻችሁ ከታናናሽ እህት እና ወንድሞቻችሁ ጋር ኑ!  እግዚአብሔርን አብረን በዝማሬ እናምልክ🙏🏽 “እነርሱም፣ ‘እነዚህ ሕፃናት የሚሉትን ትሰማለህ?’’ አሉት። ኢየሱስም፣ ‘አዎን እሰማለሁ፤ እንዲህ የሚለውን ከቶ አላነበባችሁምን?’ “ከልጆችና ጡት ከሚጠቡ፣ ሕፃናት አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ።’ ” (ማቴ 21፥16) ©Dawit Getachew @christian_mezmur
Mostrar todo...
101🙏 10👏 7😱 4
Daily Quiz ስለ ኢየሱስ በሰይጣን መፈተን ያልተፃፈው በየትኛው ወንጌል ነው?Anonymous voting
  • በማቴዎስ
  • በማርቆስ
  • በሉቃስ
  • በዮሐንስ
0 votes
138😱 21👏 19🙏 9🔥 8
☄️ Daily Quiz 💬 ስለ ኢየሱስ በሰይጣን መፈተን ያልተፃፈው በየትኛው ወንጌል ነው? @christian_mezmur ✅Anonymous voting
  • በማቴዎስ
  • በማርቆስ
  • በሉቃስ
  • በዮሐንስ
0 votes
Repost from #KALTUBE
💐መንፈሳዊ ጥያቄዎች ካለችሁ አዘጋጁ ከደቂቃዎች በኋላ live መጠየቅ ትችላላችሁ ላይ ወይም @kalfamily ላይ Comment section ላይ መጻፍ ትችላላችሁ። Live Link 👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=1cb3a69b4110ac5e09
Mostrar todo...
Repost from #KALTUBE
Live-ቀጥታ  ይከታተሉን 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=1cb3a69b4110ac5e09
Mostrar todo...
34👏 5🙏 2
ከሚከተለት ውስጥ ''ክርስትያን ይቅር ላልተባለለት ሃጢያት መንግስተ ሰማይ ከመግባቱ በፊት ለሃጢያቱ መቅጫ ቦታ(Purgatory) ውስጥ ለተወሰነ አመት ይቆያል'' ብለው የሚያምኑት የትኞቹ ናቸው?Anonymous voting
  • A. Protestant
  • B. Orthodox
  • C. Catholic
  • D. B & C
0 votes
52😱 29🙏 15👏 9🔥 4
🔹The wait is over ✅ Tibebu Workiye with Haregewyn Asefa you would love it 😍 https://youtu.be/B_-ZCE-R3A4
Mostrar todo...
50🔥 35👏 5
06:55
Video unavailableShow in Telegram
🙏 13 7
44🔥 3👏 1
57🔥 5🙏 4😱 2
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
#ተለቀቀ በHD ጥራት መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት (ከBDU Fellowship VLM)       💐አራተኛ  እትም 👆30MB PDF ያውርዱት
Mostrar todo...
22🔥 3👏 3
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
#ተለቀቀ በተሻለ ጥራት መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት (ከBDU Fellowship VLM)       💐አራተኛ  እትም 👆30MB PDF ያውርዱት
Mostrar todo...