EP CASTING WORK SAMPLES
Ir al canal en Telegram
እንኳን ሰላም ቆያችሁን See our work samples:- ሰላም እንዴት ናቹ AGENT ኤፍሬም ነኝ @EPCASTING አንዳንድ agents የኛ የሆነውን ስራ የራሳቸው በማስመሰል በዚ ሙያ ዙሪያ ያሉትን እያደናገሩ ስለሆነ ይሄን ነገር ለማጥራት ስራዎቻችንን እንደወጡ በዚህ channel ላይ post እናደርጋለን inbox @Epcasting_ephrem my casting channel @epcasting
Mostrar más2 283
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+330 días
Archivo de publicaciones
🎤 ድምፃዊ #ካልአዩ_መሀሪ #ቀዳዊተይ📀 የተሰኘ አዲስ በቀረፃ እና በአቀራረቡ ለየት ያለ ተወዳጅ የ ትግርኛ ነጠላ ዜማ ለናንተ ለውድ አድማጮቹ እንካቹ ሊላቹ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል በስራው💯% እርግጠኞች ነን!!! ያላመንበትን አንሰራም❗️
Promotion & casting
@EpCasting
@Ephrem_Fsol
🎤 ድምፃዊ #እፁብድንቅ_ጥበቡ 📀 #እዩልኝ የተሰኘ አዲስ ተወዳጅ ነጠላ ዜማ ለናንተ ለውድ አድማጮቹ ለቋል❗️በጥራት አንደራደርም ሙሉ በሙሉ በ 4k ካሜራ በምርጥ ባለሙያዎች የተሰራ💯!!
Promotion & casting
@EpCasting
Main cast 👸#model_meklit
https://youtu.be/nQadOEuix4k
🎤 በተወዳጅ እና ዘመን አይሽሬ ስራዎቹ የምናውቀው ተወዳጁ ድምፃዊ #መስፍን_ብርሀኑ 📀 #ተዘዝ የተሰኘ አዲስ ተወዳጅ የ ትግርኛ ነጠላ ዜማ ከ ቀናት በሗላ ለናንተ ለውድ አድማጮቹ ጀባ ሊላቹ ነው❗️እኛ ወደነዋል እናንተም እንደምቶዱት💯% እርግጠኞች ነን!!!
Promoter & casting
@EpCasting
#Sol_Romeyo እና #ያሬድ_ነጉ አንድ ላይ በመጣመር የሰሩት #ደስታዬ የተሰኘ አዲስ ተወዳጅ ነጠላ ዜማ በ 72 ሰአታት ውስጥ ብቻ ከ 200,000 በላይ ተመልካቾች ጎብኝተውታል❗️
Promotion & casting @EpCasting
Watch on YouTube👇👇👇👇
https://youtu.be/Y07dVvfugQc
ወጣ❗️ ወጣ❗️
በ ተወዳጅ ስራዎቻቸው የምናውቃቸው አርቲስት #Sol_Romeyo እና #ያሬድ_ነጉ አንድ ላይ በመጣመር የሰሩት #ደስታዬ የተሰኘ አዲስ ተወዳጅ ነጠላ ዜማ ተለቀቀ❗️
Promotion & castin @EpCasting
Watch on YouTube👇👇👇👇
https://youtu.be/Y07dVvfugQc
🎤 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ክሊፕ እነሆ በቅርቡ ወደናንተ ሊደርስ ነው!!!
🔊 በብዙ ስራዎቹ የሚታወቀው ተወዳጁ ድምፃዊ #ሴሞን አሁንም #ጣማ_ጣማ የተሰኘ ተወዳጅ የ ትግርኛ ነጠላ ዜማ ይዞላቹ መቷል እንደምቶዱት 💯% እርግጠኞች ነን!!!
Promoter ⏩ @Ephrem_Fsol
@EpCasting
በ ተወዳጅ ስራዎቹ የምናውቀው አርቲስት #እምብዛ በ ቅርብ ቀን #ኪዲ የተሰኘ አዲስ ተወዳጅ የ ትግረኛ ነጠላ ዜማ ይለቃል እንደምቶዱት አልጠራጠርም!
Fidel Production
👉Music arrangement lij belay
👉Promoter & casting
💥 @EpCasting
