cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ai Ethiopia

"Enjoy and Save your knowledge with out investment" 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Contact @zi4me

Mostrar más
Advertising posts
999Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
-1230 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#ዜና_ዕረፍት ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ጋዜጠኛው ባደረበት ህመም በአሜሪካ ሀገር ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱን ማትረፍ ሳይቻል መቅረቱ ተነግሯል። ጋዜጠኛው ቀድሞ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ህይወቱ እስካለፈበት ሰዓት ድረስ ደግሞ የEBS ቴሌቪዥን መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ በመሆን ሰርቷል። በተለይ በEBS ቴሌቪዥን ሲተላለፍ በነበረው " ኑሮ በአሜሪካ " ፕሮግራም እና " እሁድን በEBS " ፕሮግራም በህዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅነትን ማትረፍ ችሎ ነበር። ጋዜጠኛ አስፋው መሸሸ ባደረበት ህመም ምክንያት ህክምና ሲከታተል ቢቆይም ህይወቱ ሊተርፍ አልቻለም። Via https://t.me/+Q6Lrt_f9CgZCubtd
Mostrar todo...
በ70 ዓመታቸው የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የገቡት አዛውንት አዛውንቱ አቶ ዮሃንስ አዲሴ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አልፈው ነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡት አዛውንቱ አቶ ዮሃንስ አዲሴ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ የ10 ልጆች አባትና የልጅ ልጆችን ማየት የቻሉት አቶ ዮሃንስ “ለመማር በቂ ዝግጅት አድርጌአለሁ” ብለዋል የ70 ዓመት አዛውንት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ለመማር ዩኒቨርሲቲን መግባቸው የበርካቶችን ቀልብ ስቧል። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን ዘንድሮ ከተቀላቀሉ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች መካከል የ70 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ የሆኑት አቶ ዮሃንስ አዲሴ ይገኛሉ። የ70 ዓመት አዛውንት የሆኑት አቶ ዮሃንስ አዲሴ የ2015 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሰውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አልፈው ወደ ተመደቡበት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መግባቸውንም ዩኒቨርሲቲው ባወጣው መረጃ አስታውቋል። በ70 ዓመታቸው የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የገቡት አዛውንት አዛውንቱ አቶ ዮሃንስ አዲሴ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አልፈው ነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡት አዛውንቱ አቶ ዮሃንስ አዲሴ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ የ10 ልጆች አባትና የልጅ ልጆችን ማየት የቻሉት አቶ ዮሃንስ “ለመማር በቂ ዝግጅት አድርጌአለሁ” ብለዋል የ70 ዓመት አዛውንት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ለመማር ዩኒቨርሲቲን መግባቸው የበርካቶችን ቀልብ ስቧል። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን ዘንድሮ ከተቀላቀሉ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች መካከል የ70 ዓመት ዕድሜ ባለጸጋ የሆኑት አቶ ዮሃንስ አዲሴ ይገኛሉ። የ70 ዓመት አዛውንት የሆኑት አቶ ዮሃንስ አዲሴ የ2015 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የተሰውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አልፈው ወደ ተመደቡበት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ መግባቸውንም ዩኒቨርሲቲው ባወጣው መረጃ አስታውቋል። የ10 ልጆች አባትና የልጅ ልጆችን ማየት የቻሉት አቶ ዮሃንስ በልጅነታቸው ጎበዝ ተማሪ እንደነበሩና ባጋጠማቸው የአካል ጉዳት ምክንያት ለብዙ አመታት ከትምህርት ገበታ የራቁ ቢሆንም ለትምህርት ካላቸው ፍላጎት የተነሳ ያቋረጡትን ትምህርት እንደቀጠሉ ይናገራሉ። በሀዲያ ዞን ዱና ወረዳ ለጠቦ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አዛውንቱ የ2015 ዓ.ም በሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስደው ካለፉ ጥቂት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች አንዱ በመሆን ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲን ተቀላቅለዋል። በ70 ዓመታቸው ዩኒቨርሲቲ የገቡት አቶ ዮሃንስ ከሀገሪቱ ክፍሎች ከሚመጡ ተማሪዎች ጋር ለመማር በቂ ዝግጅት አድርጌአለሁ ሲሉ ተደምጠዋል። ከዩኒቨርሲቲ ለተደረገላቸው ልዩ አቀባበል መደሰታቸውን ገልፀዋል።
Mostrar todo...

አል ዐይን አማርኛ በዋናነት በኢትዮጵያ፣በመካከለኛው ምስራቅ እና በዓለም ደረጃ ያሉ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ኢኮሚያዊ እንዲሁም የሰፖርትና የመዝናኛ መረጃዎችን እየተከታተለ የሚያቀርብ የኦንላይን ሚዲያ ነው፡፡ አል ዐይን አማርኛ ሙያዊ መርሆዎችን በመከተል ዜናዎችን፣ቃል መጠይቆችን እና ትንታኔዎችን በማዘጋጀት ያቀርባል፡፡

የርገን ክሎፕ ሊቨርፑል ከአርሰናል በሚያደርገው ጨዋታ ላይ አንድም ደጋፊ እንዳይቀር አሉ አርሰናል ለስድስት ቀናት ያለ ጨዋታ እንዲቆይ መደረጉ እንዳልገባቸው አሰልጣኝ ክሎፕ ተናግረዋል በቅድሜው ጨዋታ ወደ አንፊልድ ሜዳ መምጣት የማይችሉ ደጋፊዎች ቲኬታቸውን መምጣት ለሚችሉ እንዲሰጡ ሲሉ አሰልጣኙ ጥሪ አቅርበዋል የርገን ክሎፕ ሊቨርፑል ከአርሰናል በሚያደርገው ጨዋታ ላይ አንድም ደጋፊ እንዳይቀር አሉ። 18ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዛሬ ጀምሮ መካሄድ የሚጀምር ሲሆን የፊታችን ቅዳሜ ምሽት 2:30 ጀምሮ ተጠባቂ ጨዋታ ይካሄዳል። የፕሪሚየር ሊጉ መሪ አርሰናል ከሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ሲሆን የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ አስቀድመው ለደጋፊዎች ጥሪ አቅርበዋል። ትናንት ምሽት በተካሄደ የካራባኦ ጨዋታ ዌስትሀምን 5 ለ 1 ያሸነፉት ሊቨርፑሎች በፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። የሊጉን መሪነት ለመረከብ በሚደረገው በዚህ ተጠባቂ ጨዋታ አንድም የሊቨርፑል ደጋፊ ጨዋታው ወደሚካሄድበት አንፊልድ እንዳይቀር ተብለዋል። አሰልጣኙ አክለውም በተለያዩ ምክንያቶች ወደ አንፊልድ መምጣት ያልቻለ ደጋፊ ቲኬታቸውን መምጣት ለሚችሉ ደጋፊዎች እንዲሰጡ ሲሉም ተናግረዋል። አሰልጣኙ ለደጋፊዎች ጥሪ ያቀረቡት ባሳለፍነው እሁድ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በተካሄደው እና በአቻ ውጤት በተጠናቀቀው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አንፊልድ ቀዝቅዟል የሚል ትችት መሰንዘሩን ተከትሎ ነው። በዛሬው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስ ከብራይተን የሚጫወቱ ሲሆን በነገው ዕለት ደግሞ አስተን ቪላ ከሼፊልድ ዩናይትድ ይጫወታሉ ተብሏል። አርሰናል ፕሪሚየር ሊጉን በ39 ነጥብ እየመራ ሲሆን ሊቨርፑል እና አስተን ቪላ ደግሞ በግብ ተበላልጠው ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃዎችን ይዘዋል። አስተን ቪላ በነገው ጨዋታ ሼፊልድ ዩናይትድን የሚያሸንፍ ከሆነ ሊጉን በ41 ነጥቦች መምራት የሚጀምር ይሆናል። https://t.me/Aiethiopians
Mostrar todo...
Ai Ethiopia

"Enjoy and Save your knowledge with out investment" 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Contact @zi4me

በእስራኤል እየተደበደበች ያለችው ጋዛ የረሀብ አደጋ አንዣቦባታል ተባለ እስራኤል ትናንት ሌሊቱን ባደረገችው ጥቃት ከግብጽ ጋር በምትዋሰነው በደቡብ ጋዛ በምትገኘው የራፋ ከተማ 22 ሰዎች ተገድለዋል። ተመድ ለረሀብ አደጋ ለተጋለጡት የጋዛ ነዋሪዎች የሚደረገው የእርዳታ ስርጭት ባለው ከባድ ጦርነት ምክንያት በአብዛኛው መቆሙን ገልጿል የከፍተኛ የረሀብ አደጋ ያንዣበበባት ጋዛ በእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች እና ታንኮች ከፍተኛ ድብደባ እየደረሰባት ይገኛል። ተመድ ለረሀብ አደጋ ለተጋለጡት የጋዛ ነዋሪዎች የሚደረገው የእርዳታ ስርጭት ባለው ከባድ ጦርነት ምክንያት በአብዛኛው መቆሙን ገልጿል። አሜሪካ ኮንግረሱን ሳታጸድቅ ለእስራኤል አስቸኳይ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ፈቀደች እስራኤል ትናንት ሌሊቱን ባደረገችው ጥቃት ከግብጽ ጋር በምትዋሰነው በደቡብ ጋዛ በምትገኘው የራፋ ከተማ 22 ሰዎች ተገድለዋል።  የነፍስ አድን ሰራተኞች የጥቃቱ ሰላባ የሆኑ ተጨማሪ ሰዎች በመፈለግ ላይ ናቸው። በእስራኤል እና ሀማስ መካከል የተቀሰቀሰው እና ሁለት ወራትን ያስቆጠረውን ጦርነት ለማስቆም በተመድ የጸጥታው ምክርቤት የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ አሜሪካ በመቃወሟ ሳይጸድቅ ቀርቷል። 15 አባላት ካሉት የጸጥታው ምክርቤት ውስጥ 13ቱ ተኩስ አቁም እንዲደረግ የደገፉ ሲሆን እንግሊዝ ድምጽ ከመስጠት ታቅባለች። አሜሪካ የውሳኔ ሀሳቡን የተቃወመችው ተኩስ አቁሙ የሚጠቅመው ሀማስን ብቻ ነው በሚል ምክንያት ነው። ለአሜሪካ እና ለእስራኤል ተኩስ አቁም ማለት ሀማስ ሌላ ጥቃት ለመሰንዘር እንዲዘጋጅ ጊዜ መስጠት ነው። በጋዛ ያለው የሰብአዊ ቀውስ ከፍተኛ ደረጃ መድረሱ የረብ አደጋ ያስከትላል የሚል ስጋት ፈጥሯል። በእስራኤል መጠነሰፋ ጥቃት እስካሁን ከ18ሺ በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል።
Mostrar todo...
ቀዳሚ ገፅ ዜና አስተያየት ፖለቲካ ኢኮኖሚ ማህበራዊ ልዩልዩ ስፖርት የመረጃ ሳጥን ተመልከት ልዩልዩ የ115 አመት ልደታቸውን ያከበሩት አዛውንት የረጅም እድሜያቸውን ሚስጢር ይናገራሉ ታይታኒክ ስትሰምጥ የ4 አመት ልጅ የነበሩት ብራዚላዊት ሄሌና ፔሬራ ባቄላ ከማዕዳቸው አይጠፋም አል-ዐይን  2023/12/5 13:41 GMT  ሰላማዊ እንቅልፍ እና የአካል ብቃት እንቅስቅሴም ለረጅም እድሜያቸው ምክንያት መሆናቸውን ያነሳሉ የ115 አመቷ ብራዚላዊት አዛውንት የረጅም እድሜያቸው ሚስጢር ከባቄላ ጋር የተያያዘ አመጋገብ መሆኑን ተናግረዋል። ሄላ ፔሬራ ዶሳንቶስ የተሰኙት አዛውንት ከ15 የልጅ ልጅ ልጆቻቸው ጋር በቅርቡ ልደታቸውን አክብረዋል። በፈረንጆቹ 1908 የተወለዱት ሄሌና ታይታኒክ ስትሰምጥ የአራት አመት ልጅ ነበሩ፤ ስድስተኛ አመታቸው ላይም አንደኛው የአለም ጦርነት ተጀምሯል። ለ50 አመታት በውሃና ለስላሳ መጠጦች ብቻ ኖሬያለሁ የሚሉት የ75 አመት አዛውንት ለ11 አስርት አመታት በጤና እና በጥንካሬ እንድቆይ ካደረጉኝ ጉዳዮች ውስጥ አመጋገቤ ከባቄላ ጋር የተያያዘ መሆኑ ቀዳሚው ይመስለኛል ይላሉ ሄሌና።  “ባቄላ ስጋን ይተካል” በሚል የምንሰማው መረጃ በሀገረ ብራዚልም ስለመኖሩ ግን የሚረር ዘገባ አልተጠቀሰም። አዛውንቷ ከአመጋገባቸው ባሻገር በቂ እንቅልፍ መተኛት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግና ደስተኛ መሆን ለረጅም እድሜያቸው አስተዋጽኦ ያደረጉ ወሳኝ ጉዳዮች መሆናቸውን ያክላሉ። ከሳኦ ፖሎ በስተደቡብ በምትገኘው ሪዮ ዳስ ፔድራስ ነዋሪ የሆኑት ሄላና አሁንም ድረስ ጥንካሬያቸው አልተለያቸውም የሚሉት ልጆቻቸው፥ የሌሎችን ድጋፍ ያለመፈለግ እና ለገበያ የመውጣት ልማዳቸው እንዳልለቀቃቸው ይናገራሉ። በ26 አመታቸው ትዳር የመሰረቱት ሄሊና በፈረንጆቹ 2004 በ103 አመታቸው ከተለዩዋቸው ባላቸው ስድስት ልጆችን ወልደዋል። ልጆቻቸው እንደሳቸው ረጅም እድሜ ያልቆዩላቸው ሄሊና 10 የልጅ ልጅ እና 15 የል ልጅ ልጅ ለማየት ታድለዋል። https://t.me/Aiethiopians
Mostrar todo...
በኢትዮጵያ ለቀናት ሬዲዮ እና ጂፒኤስ ላይሰራ ይችላል? ከነገ ጀምሮ በመሬት ደቡባዊ ክፍል ባሉ ሀገራት ሬዲዮ እና ኢንተርኔት ሊቋረጡ እንደሚል ተገለጸ የአሜሪካው የጠፈር ሳይንስ ተቋም ናሳ በቀጣዮቹ ቀናት ምድር በጸሀይ መብረቅ ልትመታ እንደምትችል አሳስቧል ከነገ ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናት በዓለም ሀገራት ላይ ሬዲዮ ላይሰራ እንደሚል ተገለጸ፡፡ የአሜሪካው የጠፈር ሳይንስ ተቋም ናሳ ባወጣው ማስጠንቀቂያ ከፈረንጆቹ ህዳር 30 ጀምሮ ምድር በጸሀይ መብረቅ ልትመታ እንደምትችል አስጠንቅቋል፡፡ በዚህ የጸሀይ መብረቅ ምክንያትም በደቡባዊ የዓለማችን ሀገራት ሬዲዮ በተለመደው መንገድ ላይሰሩ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ ከሬዲዮ በተጨማሪም የጂፒኤስ አገልግሎት ሊቋረጥ ይችላል የተባለ ሲሆን ይህም ከነገ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ የአገልግሎት መቆራረጥ አልያም ሙሉ ለሙሉ አለመስራት ሊያጋጥም ይችላል ተብሏል፡፡ የመሬት ደቡባዊ ክፍል የሚባሉ ሀገራት ሰባት ሲሆኑ ደቡብ አፍሪካ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ፓራጓይ፣ ዩራጋይ፣ ሌሴቶ፣ ናሚቢያ፣ ግሪናዳ እና ዶምኒካ መሆናቸው ይታወሳል፡፡ በመላው ዓለም ኢንተርኔት ሊቋረጥ ይችላል? የናሳ ማስጠንቀቂያን ተከትሎ ከሁለት ሳምንት በፊት በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ በምድር ላይ በሚደርስ የጸሀይ መብረቅ ምክንት በዓለም ላይ ኢንተርኔት ይቋረጣል የሚሉ ዜናዎች ሲሰራጩ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ይሁንና ናሳ ባወጣው ተጨማሪ መግለጫ በመብረቁ ምክንያት ኢንተርኔት በመላው ዓለም ይቋረጣል በሚል የተሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ ነው ብሏል፡፡ በመሬት ደቡባዊ ክፍል ባሉ ሀገራት ኢንተርኔትን ጨምሮ ኤሌክትሪክ፣ ጂፒኤስ እና ሬዲዮ አገልግሎቶች ለሰዓታት የመቋረጥ አደጋ እንደሚያጋጥማቸው ይሄው ተቋም አስታውቋል፡፡
Mostrar todo...
👍 2
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ ገለጸ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሕዳር 23 ቀን 2016 ዓ.ም በሚካሄደው የቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታውቋል፡፡ አትሌቱ በፌስቡክ ገጹ እንዳለው "ከብዙ ጊዜ ጉዳት በኋላ በቫሌንሺያ ማራቶን እሳተፋለሁ" ብሏል። "ከብዙ ጉዳት በኋላ ወደ ውድድር በመመለሴ ደስተኛ ነኝ" ያለው አትሌት ቀነኒሳ አኤኤንቲኤ የተሰኘው ኩባንያ ስፖንሰሬ ነው፣ ላደረገልኝ ድጋፍ አመሰግናለሁ " ሲልም ገልጿል። ውድድሩ የፊታችን ሕዳር 23 ቀን 2016 ዓ.ም በስፔኗ ቫሌንሲያ እንደሚካሄድ ተገልጿል። የኤ ዐይ ቤተሰብ ይሁኑ! https://t.me/Aiethiopians
Mostrar todo...
You need crypto eranAnonymous voting
  • Yes
  • No
0 votes
👍 1