es
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

Ir al canal en Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Sina Branding

El canal Sina Branding (@sinabranding) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 612 suscriptores, ocupando la posición 14 954 en la categoría Educación y el puesto 2 480 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 612 suscriptores.

Según los últimos datos del 14 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -444, y en las últimas 24 horas de -13, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 2.10%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.59% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 286 visualizaciones. En el primer día suele acumular 80 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 1.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 15 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.

13 612
Suscriptores
-1324 horas
-1057 días
-44430 días
Archivo de publicaciones
የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል‼️ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባች
የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል‼️ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦ በድረ-ገፅ፦ https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም ቦት፦ https://t.me/moestudentbot የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። የተመደባችሁበት የትምህርት ተቋማት ጥሪ በመጠበቅ ትምህርታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል።

Repost from Sina Branding
✅3ተኛ ዙር የprograming ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል ‼️‼️ #ለ12 ክፍሎች ታላቅ ቅናሽ አድርገናል💥 🆎PROGRAMING በ አማርኛ 💥 🌐🌐በ ዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት። 📛 HTML �
✅3ተኛ ዙር የprograming ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል ‼️‼️ #ለ12 ክፍሎች ታላቅ ቅናሽ አድርገናል💥   🆎PROGRAMING በ አማርኛ 💥 🌐🌐በ ዌብሳይት የማበልጸግ ክህሎት። 📛 HTML 📛 CSS 📛 JavaScript 📛WordPress 📛Responsive Design & More topics...... 🛑ዌብሳይት ዴቬሎፕመንት ስልጠና🛑 #በዚህ ኮርስ ዳይናሚክ የሆኑ ድረ-ገጾችን እንዴት መንደፍ፤ መስራት እና የሰራችሁትንም እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ታያላችሁ። #የፍሪላንስ ስራዎችን ከቤታችሁ ሆናችሁ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምታዩ  የዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና ወሳኝ ነው። 👉👉ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇          +251915306817           +251915306817

ታላቅ መልዕክት ለፍሬሾች....! ✅ግቢ በየትኛውም ሰዓት ብትደርሱ ስለሚያስተናግዷቹህ በጭራሽ ቤርጎ እንዳትከራዩ ፤ በተለይ ከሩቅ ቦታ የምትመጡ ተማሪዎች ግቢው ስለሚረ'ዳቹህ ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት እንዳትዳረጉ ፤ ስርቆትም ሊኖር ስለሚችል ለብቻቹህ ከሆናቹህ ቤርጎ ባትከራዩ ፒስ ነው(በተለይ ሴቶች) ✅ከብዙ ወከባዎች ለመትረፍ ከፈለጋቹህ አንድ ቀን ቀደም ብላቹህ ግቢ ግቡ ማለት ግቢው በ29 ከጠራ እናንተ በ28 ግቡ ያስጋባችኋል ፤ ቀደም ብሎ የሚመጣን ተማሪ አናስተናግድም የሚሉት ሳክስ ነው ፤ቀደም ብላቹህ ከመሄዳቹህ በፊት ግን ነባር ተማሪዎችን ለማንኛውም አናግሩ ።   ✅ሻንጣ እንዳይቀያየርባቹህ የናንተን ሻንጣ የምትለዩበት መለያ ምልክት ይኑራቹህ ፤ ብዙ ሻንጣ ሊኖር ስለሚችል በስህተት እንዳይቀያየር (ለክፉም ለደጉ ግን ስልክ ቁጥር የሆነ ቦታ ላይ አስፍሩበት በወረቀትም ቢሆን....! ግቢ በር ላይ ጥብቅ ፍተሻ ስለሚኖር ባለፈው የጠቀስኩላችሁን ነገሮች ይዛቹህ እንዳትመጡ ፤በስህተት ካመጣቹህ በር ላይ ይቀሟቹሃል ። የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ቅርብ ቦታ አስቀምጡ ማለት ሻንጣ ውስጥ አታርጉት ፤ በር ላይ ቅድሚያ ስለምትጠየቁ ሁሉንም ዶክመንቶች በእጃቹህ ለመያዝ ሞክሩ ። ወንዶች ፀጉራችሁን ከልክ በላይ አታሳድጉ ቀለምም አትቀቡ ፤ የመጀመሪያ ቀናቶች ላይ ፀጉር ምናምን ሊባል ስለሚችል በተቻላቹህ ያህል እይታ ውስጥ የሚያስገባ የፀጉር style አይኑራቹህ(ምቺ ያስመታቹሃል....!) ሴቶች አለባበስ ላይ ወጥ አትርገጡ ፤ አንዳንዶቻቹህ ለትምሮ የምትሄዱ እስከማትመስሉ ድረስ ትራቆታላቹህ ፥ የምር አይነፋም ይብራብሽ እርድናም አይደለም ( ለነገሩ ግቢ በር ላይም አይፈቱሽም ጥበቃዎች...!) ✅ግቢ ስትገቡ ፀባያችሁ የቱንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆን ትዕግስተኛ መሆን አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ከማንም ጋር ብትጣሉ ካለምንም ማስተዛዘኛ የመባረር እድላቹህ ይሰፋል ። ✅የጥላቻና የዘረኝነት ንግግሮችንም ይሁን አመለካከቶችን በፈጠራቹህ ጌታ ይሁንባቹህ እንዳትጠቀሙ ፤ የማንንም ስብዕና የሚነካ ንግግር በስህተት እንኳ እንዳትናገሩ ። ✅ ግቢ ውስጥ ማንንም እንዳትንቁ ፤ እኔንም ጨምሮ ፤ ከየትኛውም ከተማ ልትመጡ ትችላላቹህ ግቢ ውስጥ እስካላቹህ ድረስ ግን እኩል ናቹህ

🦵እግር እየሸተተ እያላቦት እያሳከኮት ተቸግረዋል? እንግዲያውጊ ለዚህ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ግገላገሉ Foot odor spray በመጠቀም አሁኑኑ ችግሮትን ይቅረፉ ምንም ጎንዮሽጉዳት የሌለው 100%
🦵እግር እየሸተተ እያላቦት እያሳከኮት ተቸግረዋል? እንግዲያውጊ ለዚህ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ግገላገሉ Foot odor spray በመጠቀም አሁኑኑ ችግሮትን ይቅረፉ ምንም ጎንዮሽጉዳት የሌለው 100% የሚተማመኑበት በከፈተኛ ደረጃ የተመረተ እግርላይ የሚመጡ አላስፈላጊ ፈንገስን የሚያሶግድ ወዘተ... ብዙ ሰወች ላይ ተሞክሮ ውጤታማነቱ የተረጋገጠ👍 ዋጋ ,,2300 ✅የመረጡትን እቃ ይዘዙን፤ያሉበት ድረስ በነፃ  እናደርሳለን ስልክ: 📞☎️ 0928025569 📞☎️ 0928025669 📞☎️ 0928025669            ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             👇𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 👇 https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✅ What is the rush?     ጥድፊያው ምንድነው? ✅ Count me in.      እኔንም ቁጠረኝ/አካተኝ። ✅ It's your call.      ያንተ ውሳኔ ነው።   ✅ Shut your yap.     አፍህን ዝጋ/ዝምበል። ✅ Are you nuts?      ጤና የለህም/አብደሃል? ✅ Knock it off.      አቁም/ሚ (የሚያናድድ ስራ) JOIN AND SHARE 👇 https://t.me/MOE_ETHIOPEA https://t.me/MOE_ETHIOPEA

💯ፀጉር እና ፂም ማሳደጊያ💯 ✨ MINOXIDIL HAIR GROWTH TREATMENT ✨                             0928025669 👉በተለያዩ ምክንያቶች ፀጉራቸው ለተመለጡ እንዲሁም የፀጉር መሳሳት እና የፂም ጉድለት ላለባቸው ፍቱን መፍትሄ 👉የተጎዳው አከባቢ የደም ፍሰት እንዲጨምር በማድረግ ከቆዳችን ስር የሚገኙትን የፀጉር ስሮች በማንቃት ጤናማ የፀጉርን እድገት የሚያፋጥን ለወንድም ለሴትም የሚሆን 👉በቀን 2 ጊዜ ለሚጠቀሙ ሰዎች በ 2-3 ወር ውስጥ ጠቅላላ ውጤት የሚያሳይ 💫ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሚኖክሲዲል ይበልጥ ውጤታማ የሚሆነው የጸጉር መሳሳት/መመለጥ እንደጀመረ ስለሆነ ሳይዘገዩ ዛሬውኑ ይዘዙ           ✅ዋጋ- 1900 ብቻ 😀ባሁኑ ዙር ካስገባነው ትንሽ ምርት ስለሆነ የቀረን ሳያልቅ ይደውሉ⛔️ 👍 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! ስልክ 📞 0928025669        ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑      @Sina_market_channel      @Sina_market_channel      @Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @ethio_alibaba_team ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ከ የት ፊልድ ብገባ ለኔ ይሻለኛል ? 📌 ብዙወቻችን ከ final ፈተና ይልቅ በጣም ሚያጨናንቀን የት field ብንገባ የተሻለ እንደሆነ ማወቁ ላይ ነው? እንትን field መግባት እንፈልጋለን ግን ተመረቀን ወጠን ያለው የ ስራ ሁኔታ ያሳስበናል .... የሆነ ፊልድ ደግሞ ጥሩ ብር እና ስራ ያስገኛል ግን አንፈልገውም..... የ እኛ ፍላጓት ከ ምንፈልገው ፊልድ መግባት ነው ግን ቤተሰብ ሚፈልገው ከየላ እንድንገባ ነው .....ብቻ በ ብዙ ነገሮች ለመምረጥ በጭንቀት እንወጠራለን !  ከዚ ፊልድ ግቡ የማለት ሞራሉ ባይኖረኝም እኔ ያሳለፍኩት ነገር ስለሆነ በዚ ጉዳይ ዝም ከምል ትንሽ የቤተሰብነቴን ልበላችሁ ። 🎯 ከ መምረጣችሁ በፊት እነዚህን ከ ግምት ውስጥ አስገቡና እራሳችሁን ጠይቁ። ✳️ 1. ፍላጓት ! 📌 በመጀመሪያ አንድን ፊልድ ለመምረጥ ከ መወሰናችን በፊት እውን ለዚያ የተለየ ፍቅር አለን? እናንተን የዛሬ ምናምን ዓመት የት ብታገኙት በራሳችሁ ትኮራላችሁ?  በቃ እኔ ወደዚች ምድር የመጣሁት ለዚ የስራ ዘርፍ ነው የምትሉትን ያዙ ....... ✳️2. እራስን ማወቅ ! ይህ ወሳኝ ነጥብ ነው እራስን ማወቅ ..... የ ሂሳብ ትምህርቶች ናቸው ወይስ የ ኮንሴፕት (ሽምደዳ ) ትምህርቶች ናቸው  አናንተን ተሎ የሚገቧችሁ ?  ቁጭ ብሎ የማንበብ ባህሉ አላችሁ ወይስ አንዴ ከ ገባችሁ ድጋሚ ማየት አትፈልጉም ?  በረባ ባረባው ጭንቀታም ናችሁ ?  ...... ብዙ ነገሮችን እራሳችሁን ጠይቃችሁ እወቁ! .............እና አሁን እራሳችሁን አወቃችሁ የትኛው የ ሙያ ዘርፍ  ነው ከናንተ ጋር ሚሄድ ?  .................... ምንም እንኳን የ ናንተ ክህሎት ለምትፈልጉ ፊልድ አነስተኛ ቢሆንም ዋናው ነገር ፍላጓት ስለሆነ ፤ ሁሉም ነገር ደግሞ የሚለመድ ነውና ፍላጓታችሁን ከ ምትፈልጉት ፊልድ ጋር ትንሽም ቢሆን ራሳችሁን በማመዛዘን ለመምረጥ ብታስቡ የተሻለ ነው። 🎯 ከዚህ ላይ የኔን ሀሳቦች ላስገባ  ብዙዎችችን ሜዲስን ና  ጤና ነክ መግባት እንፈልጋለን ለምን ሲባል  ቅጥር አላቸው እና በ ማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይ ስለሆኑ።...... ዶ/ር ፣ ነርስ  ሲባልና  Engineer ሲባል የትኛው ባሁን ዘመን ክብር እንዳለው ለናንተ ልተወው... ግን ጤና እንደምናስበው አደለም ትልቅም ይሁን ትንሽ የ ጤና ፊልድ ከ ሁሉ የበለጠ ቁጭ ብሎ ማንበብን ይጠይቃሉ ፣ አስተዋይ በትምህርት ብቻ ሳይሆን በ አስተሳሰብም ብልህ የሆነ ሰው። ጤና ለመግባት i was asking Doctors እና ያሉኝ " ብር ምትፈልግ ከሆነ ሀሳብህን ቀይር ብር ብቻ እያሰብክ ድካሙን መቋቋም ስለማትችል ለ ምን Accounting አትማርም ባንኮች በጥሩ ገንዘብ ይቀጥሩህ አይደል..... ግን ሰውን ለመርዳት እና በነሱ መዳን  ውስጥህን የ ሚያስደስትህ ከሆነ ትግስተኛ ከሆንህ ጤና ግባ " ነበር ያሉኝ ...... እውነት ነው ብዙ ጓደኞቸ በሰው ግፊት ና ለ ቅጥር እያሉ ማይፈልጉት ና ከነሱ ጸባይ ጋር የማይሄድ ፊልድ ገብተው still now ሲያማርሩ ነው የማያቸው ። ጊዜ ያልፋል ነገ የ ሚመጻው ዘመን ደግሞ አይታወቅም ። በ መጨረሻም እንድትረዱት የምፈልገው ሁሉም ፊልድ ላይ ደስ ብሎን እየተማርን ፣ ጥሩ ውጤት መስራት ከቻልን ና በተማርነው ማህበረሰቡን የሚጠቅም ስራ ከሰራን እንደኛ ውጤታማ ሚሆን የለም ሁሉም ነገር Depend ሚሆነው በኛው ስለሆነ። ❗️መማራችሁ ካልቀረ የተሻሉ የሚባሉ የትምህርት መስኮችን ብትመርጡ ይሻላል ....ግን ከላይ የተዘረዘሩትን ነገሮችንም Consider አድርጉ ለማለት ነው።😊             Share share🙏🙏 https://t.me/MOE_ETHIOPEA https://t.me/MOE_ETHIOPEA

🦋 ታላቅ ቅናሽ 🦋 ☎️ #ምርትና_አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን  #ቻናል📄 ወይም #ግሩፕ 👥 ማስተዋወቅ📢 ለምትፈልጉ ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን☎️     💢#በሰአት⏰ 🔆ለሙሉ ቀን ➡️ 200 ብር (ለ #24ሰአት +Pin📌) 🔆ለ2 ሙሉ ቀን ➡️ 350 ብር (+Pin📌)      ❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎❎    💢#በ_View👀 🔆8k View  (8ሺ እይታ👀)   ➡️ 700 birr (+Pin📌) 🔆10k View (10ሺ እይታ👀) ➡️ 800 birr (+Pin📌)                     ❎❎❎ 🔆የሳምንት ➡️ 800birr (Daily Repost +Pin📌)             ⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️ 📌ሚስማማዎትን መርጠው @ethio_alibaba_team ላይ ያናግሩን 📬በታማኝነት እንሰራለን።

Talk about food and drink     ስለ ምግብና መጠጥ ስናወራ ✅ Do you like to cook?        ምግብ ማብሰል ትወዳለህ? ✅ Are you a vegetarian?      አትክልት ብቻ ነው የምትመገበው? ✅ What is a typical meal from your country? በአገርህ የተለመደ ምግብ ምንድነው? ✅ Did you drink coffee this morning?   ዛሬ ጠዋት ቡና ጠጣህ? ✅ Do you eat breakfast every day?     በየቀኑ ቁርስ ትበላለህ? ✅ What is the strangest thing you have ever eaten?    እስካሁን በልተኸው የማታቀው እንግዳ ነገር ምንድነው? ✅ Do you like Japanese food?       የጃፓን ምግብ ትወዳለህ? ✅ If you are living abroad, what is the food that you miss most from home? ወጭ የምትኖር ከሆነ ከሀገርህ በጣም የምትናፍቀው ምግብ ምንድን ነው? ✅ What did you eat for lunch yesterday?        ትናንት ምሳ ምን በላህ? ✅ What is your favorite food?        የምትወደው ምግብ ምንድነው? 👇Join and share https://t.me/MOE_ETHIOPEA https://t.me/MOE_ETHIOPEA

photo content
+6

#ማስታወቂያ፡- በረመዲያል ምደባ አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ............................................. በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና
#ማስታወቂያ፡- በረመዲያል ምደባ አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ............................................. በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እስከ ህዳር 12/2016 ዓ.ም እንድታመክቱ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ይፈልጋሉ ብሎ የለያቸው ጉዳዮች፦   የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች:- የምደባ ሲስተሙ የአካል ጉዳት ላለባቸው ተማሪዎች እኩል እድሎችን የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ፍላጎቶቻቸውን እና ለምደባ መስፈርቶቻቸውን ግምት ውስጥ በማስገባት የሚሰራ ይሆናል።  አስፈላጊ ማስረጃዎች፦ ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የአካል ጉዳት ያለበትን የሰውነት ክፍል የሚያሳይ ፎቶግራፍና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣   ትክክለኛ የሕክምና ቦርድ ማስረጃዎች፡- በምደባ ወቅት የጤና ችግር ኖሮባቸው ትክክለኛ የሕክምና ማስረጃ ላላቸው ተማሪዎች ምደባው በተለየ መልኩ ሊታይ ይችላል፡፡  ሙሉ መረጃው👇 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0JGvtXdm3xabN87MU9cTUn5jkfCn2cCQ3Rhxxo1fbDPFrRFh5KDDpagYNZdzWR5TFl&id=100064682287722&mibextid=9R9pXO

#ማስታወቂያ፡- በረመዲያል ምደባ አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ............................................. በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና
#ማስታወቂያ፡- በረመዲያል ምደባ አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ............................................. በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እስከ ህዳር 12/2016 ዓ.ም እንድታመክቱ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ይፈልጋሉ ብሎ የለያቸው ጉዳዮች፦   የአካል ጉዳት ያለባቸው ተማሪዎች:- የምደባ ሲስተሙ የአካል ጉዳት ላለባቸው ተማሪዎች እኩል እድሎችን የሚሰጥ ሲሆን ልዩ ፍላጎቶቻቸውን እና ለምደባ መስፈርቶቻቸውን ግምት ውስጥ በማስገባት የሚሰራ ይሆናል።  አስፈላጊ ማስረጃዎች፦ ከትምህርት ቤታቸው የድጋፍ ደብዳቤ እና የአካል ጉዳት ያለበትን የሰውነት ክፍል የሚያሳይ ፎቶግራፍና ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣   ትክክለኛ የሕክምና ቦርድ ማስረጃዎች፡- በምደባ ወቅት የጤና ችግር ኖሮባቸው ትክክለኛ የሕክምና ማስረጃ ላላቸው ተማሪዎች ምደባው በተለየ መልኩ ሊታይ ይችላል፡፡  ሙሉ መረጃው👇 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0JGvtXdm3xabN87MU9cTUn5jkfCn2cCQ3Rhxxo1fbDPFrRFh5KDDpagYNZdzWR5TFl&id=100064682287722&mibextid=9R9pXO

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በዛሬው የምክር ቤት ምላሻቸው በትምህርት ዘርፍ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ከተተገበሩ የለውጥ እርምጃዎች አንዱ የስርዓተ ትምህርት ለውጥ መሆኑን ጠቅሰዋል። ከ
+1
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በዛሬው የምክር ቤት ምላሻቸው በትምህርት ዘርፍ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ከተተገበሩ የለውጥ እርምጃዎች አንዱ የስርዓተ ትምህርት ለውጥ መሆኑን ጠቅሰዋል። ከስርዓተ ትምህርት ትግበራው አንጻር በምክር ቤቱ ከተጠየቁ ጥያቄዎች አንዱ የሆነው የመጻህፍት ዝግጅትና ህትመት ስራ ነው። በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ከስርዓተ ትምህርት ትግበራው፣ መጻህፍት ዝግጅትና ህትመት ስራ ምን ይመስላል? ............................................. አዲሱ ስርዓተ ትምህርት በቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃዎች በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፣ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ደግሞ በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ ገብቷል። በዚህም መሰረት የሥርዓተ-ትምህርት ማዕቀፍና መርሀ ትምህርት በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ያለው የመማሪያና ማስተማሪያ መጻሕፍት በክልሎች በመርሃ ትምህርቱ መሠረት ተዘጋጅቷል፡፡ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ወደ ሙሉ ትግበራ ተገብቷል። የሁለተኛ ደረጃ (ከ9ኛ-12ኛ ክፍሎች) የመማሪያና ማስተማሪያ መጻሕፍት እና የ11ኛና በ12ኛ ክፍሎች የሥራና ተግባር ትምህርት 20 የሙያ ዘርፎች መርሃ ትምህርት በትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅቷል፡፡ ሙሉ ዜናው 👇 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0aw15PCWJUhCxQuMhcfGubtg5QVh4Fz34sCJAoiN19vyjxPXiuZSknjVGziKbMot6l&id=100064682287722&mibextid=9R9pXO

🍀☘ expressing Forgetfulness🤔 እያዉራን ሳለ በመሀል ሲጠፋብን የምንመልሰው☘🍀 🤔What were we talking about ✍️ ስለ ምን እያወራን ነበር? 🤔 It's slipped my mind ✍️ ረሳሁት 🤔 it's on the tip of my tongue ✍️ አፌ ላይ ነው ያለው 🤔I am a little absentminded ✍️ትንሽ የመርሳት ችግር አለብኝ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️       ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ   👇 ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

🏳️ስለ አስገራሚዉ የፂም እና የፀጉር ማሳደጊያ ሰምታችዋል👂👂 🤩ከዚህ በኋላ ወንድ ሆኖ ሴት ወይም ህፃን ፊት መምሰል ቀረ😑                   0928025669 🤩ፀጉሬ ገባ ብሎ መሳቀቅም ቀረ ❤️ስለ minoxidil ዝና ከሰማሁ እንኳን ቆየት ብዬ ነበር ነገር ግን አብዛኛዉ የፀጉር እና የፂም ምርቶች ውጤታማነታቸው ያን ያህልም ስለነበር አቅራቢያዬ ያሉ 2 ጓደኞቼ minoxidil ለፂማቸው ተጠቅመው ለውጡን ገና በ1 ወር ከ10 ቀን አካባቢ ሳይ ነበር ሲወራለት የነበረው ልክ እንደነበር በደንብ ያረጋገጥኩት😎😎😎 ⭐ከዛም ነው እኔም ተጠቅሜ ተደስቼበት😆 ከ Israel እና USA ሀገር minoxidil Kirkland እያስመጣን በአጭር ጊዜ ብዙ ደንበኞችን ማፍራት የቻልነው አሁንም ለደንበኞቻችን ተደራሽነታችንን ለማስፋት በተለያዩ ማህበራዊ ድረገፃች መተናል።🆒       ❇️ምርታችን  minoxidil❇️ 😀በFDA እውቅና ያገኘ 😀amazon , ebay እና የመሳሰሉት መገበያያ ስፍራ ላይ 5 star ✨ ያገኘ 😀 በdermatologist የተረጋገጠ 🏳️በተጨማሪም በምርታችን ውጤታማነት እርግጠኛ ስለሆንን ከgurantee(ዋስትና) ጋር መተናል 😀ባሁኑ ዙር ካስገባነው ትንሽ ምርት ስለሆነ የቀረን ሳያልቅ ይደውሉ⛔️ 💥1900 ብር 👍 የመረጡትን ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!! ስልክ 📞 0928025669        ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑      @Sina_market_channel      @Sina_market_channel      @Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @ethio_alibaba_team ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዩኔስኮ-አይቢኢ የቦርድ ፕሬዝዳንት ስቬን ኦስትቬት ጋር ተወያዩ። --------------------------------- ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የኢፌዲ
+1
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዩኔስኮ-አይቢኢ የቦርድ ፕሬዝዳንት ስቬን ኦስትቬት ጋር ተወያዩ። --------------------------------- ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስትር እና የዩኔስኮ ብሄራዊ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዩኔስኮ አጠቃላይ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ከአለም አቀፍ የትምህርት ቢሮ (UNESCO-IBE) ቦርድ ፕሬዝዳንት ስቪን ኦስትቬት ጋር በፈረንሳይ በሚገኘው የዩኔስኮ ዋና መስሪያቤት የጎንዮሽ ውይይት አካሂደዋል። በውይይታቸውም ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን የትምህርት ሥርዓት ለማሻሻል እና ለማዘመን ያከናወናቸውንና በመተግበር ላይ ያሉ የለውጥ ተግባራትን አቅርበዋል። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ኢትዮጵያ በተለይም በዘርፉ በተለዩ የትምህርት መስኮች ላይ የውጭ ልምድ እንደሚያስፈልጋት በአጽናኦት የተናገሩ ሲሆን የዩኔስኮ-አይቢኢ የቦርድ ፕሬዝዳንቱ በበኩላቸው የትምህርት ስርዓቱን በአዲስ መልክ ለማሻሻልና ለማዘመን ሚኒስቴሩ የሚያደርጉትን ጥረት አድንቀው ቢሮው ጥረታቸውን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል። ሙሉ ዜናው 👇 https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02roy5vu64ni87iEN6VtDtpgDqnGQNtVxdExXfKXYMZcxA9iYqQR4QLHSGMiybQr3Xl&id=100064682287722&mibextid=9R9pXO

🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰 📚ፍቅር እስከ መቃብር                                        📖▓⇨→READ    📚ዴርቶጋዳ                                          📖▓⇨→READ    📚ራማቶሓራ                                        📖▓⇨→READ    📚ክቡር ድንጋይ                                        📖▓⇨→READ     📚 ኦሮማይ                                        📖▓⇨→READ    📚የአና ማስታወሻ                                         📖▓⇨→READ    📚ልጅነት                                        📖▓⇨→READ    📚ደራሲው                                        📖▓⇨→READ    📚አልኬሚስቱ                                        📖▓⇨→READ    📚ማህሌት                                        📖▓⇨→READ        📚አልወለደም                                        📖▓⇨→READ        📚አለመኖር                                        📖▓⇨→READ    📚የሳጥናኤል ጎል                                        📖▓⇨→READ 📚አንድሮሜዳ                                        📖▓⇨→READ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █        J O I N          █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

📛ዘመናዊ ኤርፎኖች ከሲና ገበያ📛 💥ጥራት ያላቸዉ 💥ብራንድ የሆኑ 💥ለጆሮ አመቺ ✅የቴሌግራም ቻናላችንን አዉኑኑ ይቀላቀሉ✅
+2
📛ዘመናዊ ኤርፎኖች ከሲና ገበያ📛 💥ጥራት ያላቸዉ 💥ብራንድ የሆኑ 💥ለጆሮ አመቺ ✅የቴሌግራም ቻናላችንን አዉኑኑ ይቀላቀሉ✅

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሠር ብርሃኑ ነጋ ከIIEP-UNESCO ዳይሬክተር ጋር ውይይት አካሄዱ .................................................................
+1
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሠር ብርሃኑ ነጋ ከIIEP-UNESCO ዳይሬክተር ጋር ውይይት አካሄዱ ................................................................... በፈረንሳይ፣ ፓሪስ ከተማ እየተካሄደ ባለው 42ኛው የዩኔስኮ አጠቃላይ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን የትምህርት ሚኒስትርና የብሔራዊ ዩኔስኮ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ፕሮፌሠር ብርሃኑ ነጋ ከIIEP-UNESCO ዳይሬክተር ማርቲን ቤናቪድሠን ጋር ውይይት አካሂደዋል። ሁለቱ ወገኖች በትምህርት ሚኒስቴር ፣ አዲስ የተዋቀሩ ክልሎች ትምህርት ቢሮዎች እና የዩኒቨርሲቲ የእቅድ ዝግጅት ባለሙያዎችን አቅም መገንባት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂዋል። ክቡር ሚኒስትሩ አያይዘውም በከፍተኛ ትምህርቱ ዘርፍ ያሉትን የፖሊሲ ማዕቀፎችና በተለይም ዩኒቨርስቲዎችን በትኩረት መስክ መለየት እና የከፍተኛ ትምህርት ተቆማዊ ነፃነትን ማረጋገጥ ላይ እየተከናወኑ ያሉ የሪፎርም ስራዎች ላይ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ይህን ተከትሎም የIIEP-UNESCO ዳይሬክተር ማርቲን ቤናቪድሠን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የበለጠ ተቀራርቦ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው መሆኑን አረጋግጠዋል። በውይይቱ መጨረሻም ሁለቱ ወገኖች ያላቸውን ትብብር በማደስና በማጠናከር በትምህርቱ ዘርፍ የአቅም ግንባታ ስራዎችን ለማከናወን ከመግባባት ላይ ደርሠዋል።

🔰 የትኛውን መጽሐፍ በPDF ይፈልጋሉ 🔰 📚ፍቅር እስከ መቃብር                                        📖▓⇨→READ    📚ዴርቶጋዳ                                          📖▓⇨→READ    📚ራማቶሓራ                                        📖▓⇨→READ    📚ክቡር ድንጋይ                                        📖▓⇨→READ     📚 ኦሮማይ                                        📖▓⇨→READ    📚የአና ማስታወሻ                                         📖▓⇨→READ    📚ልጅነት                                        📖▓⇨→READ    📚ደራሲው                                        📖▓⇨→READ    📚አልኬሚስቱ                                        📖▓⇨→READ    📚ማህሌት                                        📖▓⇨→READ        📚አልወለደም                                        📖▓⇨→READ        📚አለመኖር                                        📖▓⇨→READ    📚የሳጥናኤል ጎል                                        📖▓⇨→READ 📚አንድሮሜዳ                                        📖▓⇨→READ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █        J O I N          █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬