cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዲነል ኢስላም 🕌

🍁ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል) (ﷺ)🍁 🕌የፈለጉትን ሁሉ ያገኛሉ ኑ ስለ ዲናችን እንማማር ይቀላቀሉ🤝

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
345
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🧩ምን ማወቅና ማግኘት ይፈልጋሉ? ምርጫዎ የሆነውን መርጠው ይቀላቀሉ 👇😍
Mostrar todo...
📕ቁርዐን እና ሀዲስ
የነብዩ ታሪክ 📂
☺️አስተማሪ ቂሳ
🍔የምግብ አሰራር 🍱
🆔ከ 20 አመት በላይ
ገጠመኞች 💝
❤️የፍቅር ታሪኮች 💋
ሀላል ዘውጅ💟
😭ድንግሌ
👌ማራኪ ነሺዳዎች 😘
💌 ጥያቄና መልስ
ሀያቱ ሰሀባ 🎁
➡️ ሌሎች ተጨማሪ ⬅️
የነቢዩ ﷺ ኹጥባ ========= «ንቁ! ዱንያ በቅርብ ያለች ጠፊ መጠቀሚያ ናት። በጎውም ጠማማውም ሰው ይበላታል። አኺራ ደግሞ የማይቀር ቀጠሮ ነው። ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ዳኛ ይሆንበታል። መልካም ነገር ሁሉ በየዓይነቱ በጀነት ውስጥ አለ። ክፉ ነገር ሁሉ በየዓይነቱ በእሳት ውስጥ አለ። ከአላህ ዘንድ የሚመጣን አደጋ እየሰጋችሁ መልካም ስራን ስሩ። አንድ ቀን ከስራችሁ ፊት ለፊት እንደምትቆሙ እወቁ። መልካም ነገር የሰራ ሰው ምንዳውን ያገኘዋል። ክፉን የሰራ ሰውም የሰራውን ያገኛል።» : «ሻፊዒይ ከዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር እና አቡ ኑዐይም ከሸዳድ ኢብኑ አውስ ዘግበውታል።» ሚሽካት የተሰኘ መፅሀፍ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ @Dinel_islam @Dinel_islam
Mostrar todo...
ነብዩ ﷺእንዲህ ይላሉ፦ «ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታዬ እምላለሁ ገዳይ ለምን እንደገደለ ሟችም ለምን እንደተገደለ የማይታወቅበት ዘመን ይመጣል!» እውነቶን ነው ያረሱለላህ (ሰ.ዐ.ወ) @Dinel_islam @Dinel_islam
Mostrar todo...
#ሰላት_ከሰገዱ_ቡኋላ_መስገጃዎ_ላይ_መፅናት_ምን_ያህል_አጅር_እንደሚያስገኝ_ያውቃሉን? #የአሏህ سبحان وتعلى መልክተኛصل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦ "ከእናንተ መካከል አንዳቹ ሰላት የሰገደበት መስገጃው ላይ እስካለ እና ውዱእ እስካላጠፋ ድረስ መላኢካዎች በርሱ ላይ ሰለዋት ያወርዱለታል። "አላህ ሆይ! ወንጀሉን ማረው፣ አላህ ሆይ! እዘንለት።" ይላሉ።" (ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል) 👉 ኢብኑ በጣል(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "እጅግ ብዙ ወንጀል ያለበት ያለ ብዙ ልፋት ወንጀሉን አላህ እንዲያራግፍለት የሚፈልግ ሰው ካለ፦ መላኢካዎች እርሱ ላይ የሚያደርጉት ዱዓእና ኢስቲግፋር ይበዛለት ዘንድ ሰላት ከሰገደ ቡኋላ መስገጃው ላይ በመፅናት እድሉን ይጠቀም።" @Dinel_islam
Mostrar todo...
«የተባዳይን ዱዓእ ተጠንቀቁ። እሷ እንደነበልባል እሳት ሆና ወደ ሰማይ ትወጣለችና።» ❬ረሱል ሰ.ዐ.ወ❭ ➢ @Dinel_islam
Mostrar todo...
ዛሬ ወደ መስጊድ ይዛህ የምትሄድ እግር ወደ ጀነት ይዛህ ትጎዛለች @Dinel_islam
Mostrar todo...
🌼 አቡ ሀዚም(ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- "ወንጀልህን የምትደብቀው ያህል መልካም ስራህንም ደብቅ!"🌼 @Dinel_islam
Mostrar todo...
======================= @Dinel_islam ~>ጁሙዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን!! ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን ጁሙዓ ነው ብለዋል ረሱሉና ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ (ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡፡ @Dinel_islam ┈┈┈┈••◉❖◉●••┈┈┈┈ 🌟⭐️ በጁምአ ሱናዎች እንበርታ! ✅ገላን መታጠብ ✅ሽቶ መቀባት ለወንድ ✅ልብስ መቀየር ✅ጥፍርን ማሳጠር ✅በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ ✅ሰለዋት ማብዛት ✅ሱረቱልነካህፍን መቅራት ✅ሲዋክ መጠቀም ✅ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ ✅ከጁምአ ቡሀላ የሱና ሰላት መስገድ ✅ዱአ ማድረግ ✅ዱአ መደጋገም ተቀባይ እንዲሆንልን ሀያሉን ጌታ ደጋግመን መማፀን! ┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•┈ 🕋 የተባረከ ጁምዓ 🕋 ይሁንላችሁ! @Dinel_islam @Dinel_islam
Mostrar todo...
📚#እውቀት የማያልቅ ፀጋ መሆኑን አትዘንጋ #ዑለማዎች ከጨለማ ወደ ብርሀን መሸጋገሪያ ድልድይ ናቸው https://telegram.me/Dinel_islam
Mostrar todo...
♻️↳የውመል ቂያማ ለመጀመሪያ ቀብር ተከፍቶላቸው የሚወጡት ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ናቸው። ከቀብር እንደወጡም ጅብሪል ዐ,ሰ አቀባበል ያደርግላቸዋል። ነቢዩም ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ ዓለይሂ ከቀብር ወጥተው እንደቆሙ ወደ ጅብሪል ዞር ብለው አንድ ጥያቄ ይጠይቁታል ስለ ምን የሚጠይቁት ይመስላቹኋል?! ^^ ^^ ^^ ^^ ^^ ^^ ↪️ጅብሪል ሆይ! የኡመቴ ሃል እንዴት ነው?! ኡመቴ እንዴት ሆኗል በማለት ተጨንቀው ይጠይቁታል። 😭😭😭😭 እኚህ ናቸው የኛ አዛኝ ነቢይ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይ እኛ በቀን አንዴ እንኳ ላናስታውሳቸው እንችላለል!😢 ❤️ሰሉ አለ ነቢ ❤️ https://telegram.me/Dinel_islam https://telegram.me/Dinel_islam
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.