cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የያሲኔ ወዳጅ 🇪🇹PAGE🇪🇹

እኔ የያሲኔ ወዳጅ ለኢስላም ማድረግ ከሚገባኝ የገዘፈ ግዴታ ቅንጣት በመፍጨርጨር ላይ ነኝ ዓላማችን ያውቀነውን ማሳወቅ ነው 🍀 Comment ☞ @Nemira_1 ለአስተያየት መስጫ @Nemira_1 በሀሳብ ለመደገፍ 👉 @Nemira_1 ወይም☞ @NemiraBot

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
15 214Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በጎንደር አክራሪ ፋኖ በግፍ የተገደለው ወንድማችን አንገቱን ደፍቶ የኖረ፣ ትንሽ ትልቁን ያከበረ፣ አንደበቱ ፈፅሞ ክፉ ያልተናገረ የአላህ ሠው ነበር። አስተዳደጉ፣ አስተሳሰቡ፣ አኗኗሩ፣ በሀይማኖትና በጎሳ ዘረኛ ያላደረገው - ጻዲቅ። Ahmed Maru በክፉ አይታማም። ታታሪ፣ ከሁሉም ጋር ተግባቢ፣ ድሀን ቀላቢ ነው። ሠርቶ አደር ነው። ለጋሥ ነው። ቸር ነው። ሠው ነው። የማክሰኞ ዕለት ጭለማ እርሱንም በላው። ደጉን ሠው ቀጠፈው። አላህ ይቀበልህ ወንድሜ፣ ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን! #የጎንደርጭፍጨፋ #GondarMassacre #ሙስሊምጠልነት #ፋኖ #ማኅበረቅዱሳን #የአማራብሄርተኝነት #Gonder #ጎንደር
Mostrar todo...
አሳዛኝ ዜና ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ታላቁ ዋርካ ፣ የኢልሙ ገበሬ ፣ ሃፊዘል ቁርዓኑ ፣ የልማት አርበኛው ፣ የመድረኩ ፈርጥ ፣ የበጎ ስራዎች አምባሳደር የነበረው ኢማም ሙሳ ያሲን ወደ ማይቀርበ ቤቱ ተሸጋግሯል። ሁላችንም ዱኣ እናድርግለት። እንደሚታወቀው በአለም አቀፍ ደረጃ በሚባል መልኩ ውጭ ሀገር ሄዶ መታከም እንዲችል ለህክምናው ወጪ ይሆን ዘንድ ገንዘብ እየተሰበሰበ የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት 3.4 ሚሊዮን መድረሱ ይታወቃል። ቀጣይ ሂደቱን ኮሚቴው ተወያይቶ ለሚዲያ እስኪያሳውቅ ድረስ ሁላችሁም ለታላቁ ሰው ዱዓ ታደርጉለት ዘንድ በአለህ ስም ተጠይቃችዋል። አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቅህ በጀነተም ከታላላቆች ጎን እንዲያደርግህ የዘውትር ዱኣችን ነው ።
Mostrar todo...
አላሁ አክበር ሼር ሼር ሀጂ ሰኢድ ያሲን ለማን ይተካው ፕሮጀክት 10ሚሊዮን ለመስጠት ቃል ገቡ አላሁ አክበር ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
Mostrar todo...
መዛሚር ሊቃ #1 (እንዳንቱ #2) "የላቀ መወሳት" በሚል መሪ ቃል ጥር 22 እሁድ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በአምባሳደር ሲኒማ በአላህ ፍቃድ ይካሄዳል ትኬት በሞባይል ባንኪንግ 📌 1000238309658 (CBE) ወደዚህ የንግድ ባንክ አካውንት ክፍያ ይፈፅሙ 📌 0944289444 ስክሪን ሾት (screenshot) በቴሌግራም ይላኩልን 1 ትኬት 200 ብር በዕለቱ የሞባይል ባንኪንግ ደንበኞችን ብቻ የሚያስተናግዱ ኻዲሞች ይኖራሉ ለበለጠ መረጃ 0944289444 #ሊቃ #መዛሚርሊቃ #Liqa #mezamirliqa
Mostrar todo...
አስደሳች ዜና ላይክክ ጀግናው ዛኪር ናይክ ወደ ቀድሞ ንፅፅር ስራ ተመልሷል አልሃምዱሊለህ እንኳን ደስ አለን ጀግናው ወደ ሚምበሩ ተመልሰዋል! ለአመታት በእገዳ ምክኒያት ሰፊው ህዝብ የሚታደምበትን የንፅፅር ስራዎች እንዳይሰሩ ተከልክለው የነበሩት ዶ/ር ዛኪር ናይክ ለሰፊው ህዝብ ይፋ በሚሆኑበት የውይይትና የንፅፅር ፕሮግራማቸው ተመልሰዋል። Ibra ta ሼር ላይክ #ZakirNaik #ዶክተርዛኪርናይክ ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
Mostrar todo...
ያሳዛናል አላህዬ ድረስ የሸዋሪቤቷ ታዳጊ ኢክራም ለ7መደፈሯን በዛሬው እለት ሶይፉ ሾ ላይ ገለፀች ያሳዝናል በጣም ሁላችንም ተረባርበን እህታችንን አለንልሽ ልናላት ይገባል በተለይ የስነልቦና ባለሞያዎች ከጎና ልትሆኑ ይገባል አብሽሪ እህቴ ሁሉም የአላህ ውሳኔ ነው #EBSEkram ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
Mostrar todo...
"ይሄን ጉዳይ በግልፅ አውግዞ ተገቢውን አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኝ ከማድረግ ይልቅ የመሸፋፈን፣ ለግለሰቡ መከላከል መሞከር ወይም ይከፋፍለናል የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት የለውም" ኡስታዝ #አህመዲን_ጀበል ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
Mostrar todo...
"ይሄን ጉዳይ በግልፅ አውግዞ ተገቢውን አስተማሪ ቅጣት እንዲያገኝ ከማድረግ ይልቅ የመሸፋፈን፣ ለግለሰቡ መከላከል መሞከር ወይም ይከፋፍለናል የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት የለውም" ኡስታዝ #አህመዲን_ጀበል ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAEOPTe77tGqV25jc9w የዩቲውብ አድራሻችን Subscribe ይበሉ https://www.youtube.com/channel/UCTqmDhnSdDAfJ9eNyrqzHsA
Mostrar todo...
በመዲናችን አዲስ አበባ የተደረገ የጭካኔ ጥግ የፍትህ ያለህ አሳዛኝ ድርጊት #ገደሉት_እኮ😭😭😭 #አውሬዎች_ናችሁ😭😭😭 ልጄን አገኛለሁ ብለው 16ቀን ሙሉ በተስፋ የተንከራተቱ እናትና አባት አሁን ከመሸ ሞቱን ተረዱ😭 #ያሳዝናል😭 ፀባየ ሰናዩ አቤልን አውሬዎቹ ለስራ ብለው ጠርተውት ተሬ ላይ የመጨረሻ ስልኩን ከእህቱ ጋር ተደዋውሎ በጊዜ ቤት እንደሚመጣ ነግሯት ቢለያዩም ወንጀለኞቹ ለሆዳቸው ሲሉ ለ3 አንቀው በጩቤ ገደሉት😭 ዝምተኛው አቤላ ሲጠሩት እሺ ብሎ በትህትና ሄዶላቸው ህይወቱን በጭካኔ ነጥቀው ጫካላይ ለአውሬ ሰጡት😭 ከብዙ የፖሊስና ጓደኞቹ ድካም በኋላ ህይወቱ ባይገኝም ወንጀለኞቹ ተይዘው ለቀናት ምርመራ ተደርጎ አምነው ዛሬ ገድለው የጣሉበት ቦታ ጠቁመው ከ16ቀናት በኋላ የተረፈው አስክሬን ተገኝቷል😭 Henok fekadu
Mostrar todo...