cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ማንበብ እወዳለሁ

Agatami ayidelem metirefe medane

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
753
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ወደ ኢትዮ ቴሌኮም / የቴሌብር አገልግሎት በሰላም መጡ‼️ 💬 ይህ በ ኢትዮ ቴሌኮም አዘጋጅነት የቴሌብር አገልግሎት አጠቃቀም ባህል ለማበረታታት የቀረበ የ 1000 ብር የገንዘብ ስጦታ ና የ2GB የሞባይል ጥቅል ስጦታ ነው‼️ የሽልማቱ አሸናፊ ለመሆን ይህን ሊንክ በመጫን ቡቱን በመቀላቀል መመሪያውን ይከተሉ 👇👇 https://t.me/EthTelebirr_bot?start=r0726431892 ተሸላሚዎችን ሊንኩን በመጫን በቴሌግራም ገፃችን ይመልከቱ👇👇 https://t.me/joinchat/1QQbOvBFC504OGFk ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ🔻 መልካም እድል 🚀
Mostrar todo...
#NoahRealEstate : #ሰበር_መረጃ በአዲስ አበባ በለሁለት መኝታ አፓርታማ ቤት ሽልማት ልናበረክትላችሁ ነው:: በዚህ ጊዜ ማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተፅኖ ፈጣሪ ሆኖዋል :: በዚህም የተነሳ ድርጅታችን ኖህ ሪል እስቴት በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል :: ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ ፎርዋርድ ላደረጉ ተከታዮቻችን በመሓል አዲስ አበባ ከገነባናቸው ባለ 2 መኝታ አፓርታማዎች ሁለት እንሸልማለን :: ሊንኩን ተጭነው ወደ ቻናሉ ከገቡ በሗላ ለ40 ገደኛዎ #ፎርዋርድ_ያድርጉ ይሸለሙ :: ተከታዩን ሊንክ ነክተው ወደ ቻናላችን ይግቡ :: 👉 @NoaheRealEstate
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#SafaricomEthiopia :ወድ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦቻችን ድርጅታችን ሚያዚያ ሁለት በ+2517 የመለያኮድ የስልክ አገልግሎት የሚጀምር መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል እንዲሁም መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ እንዲረዱን የከፈትናቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ተከታይ በመሆን ና በማጋራት ተደራሽ የደረጉ ብዙ ቤተሰቦቻችንን ሸልመናል ይችን በጣም ዘመናዊና ቅንጡ አይፎን 13 ፕሮማክስ የ2021 ሞዴል ሲልክ ይሸለሙ :: በቅድሚያ በሊንኩ ወደ ቻናሉ ጆይህ ያድርጉ ቀጥሎም ለ30 ጓደኛዎ ይህን መረጃ ያጋሩ ወዲያውኑ ለሽልማቱ እጩ ይሆናሉ :: እርሶ ባጋሩት ሊንክ ወደ ቻናሉ የገቡ ሰዎች ቁጥር በኮሚፒተር ሲስተም ታይቶ ይሸለማሉ :: በዚህ ሊንክ ይግቡ : https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0
Mostrar todo...
“ተጓዝ ግን ለማንም አትንገር፣ የምር አፍቅር ግን ዝም በል፣ በደስታ ኑር ግን ለማንም ትንፍሽ እንዳትል፣ ለማንም ምንም አትበል በቃ - ዝም በል… ሰዎች ቆንጆውን ነገር ያጠፉብኻል” ✍ ኻሊል ጂብራን
Mostrar todo...
የማይወዳደር እኩያ የሚያጣ ከልቤ ግርጌ ስር አንዳች ስሜት ወጣ ተሰማኝ ወደድኩህ ያንተን ጣዕም ለየሁኝ ቆዳዬ ቀመሰህ ምላሴን ከዳሁኝ ከየትኛው አካሌ ፍቅርህ የወደቀው የሚያርበተብተኝ ጥፍሬን የሚነዝረው አካልስ አለ ወይ የሚታይ ሚቀመስ ሴትነት ገላዬን ነክቶ ሚያጎለምስ ንገረኝ አንተዬ ከደጅ እንዳያድር ዳስም ልጣልለት እንዲህ ያለ ፍቅር አያድርም ከኔ ቤት በአዳፋዬ ባያድፍ ንፁህ ጥሩ ፍቅርህ ከቆሸሸ ገላ ከዚህ በድን ይሽሽ እንዲህ ያለ ልመና ሚዛን አያነሳም የፍቅር ባህሪ ዙፋንን አይሻም የት ጋር ነው የሚሰማኝ ምኔን ነው የያዝከው የት ጋር ነው ያገኘኸኝ ምኔን ነው ያጣኸው ብቻ ከልቤ ስር ስሜቴ ይፈልቃል የደረስክበትን ያልደረስክበትን ረቂቁ ፍቅርህ እሱ ብቻ ያውቃል። ረድኤት ተረፈ
Mostrar todo...
የገጣሚውን ስም ለናንተ
Mostrar todo...
💎ዜንን በወፍ በረር ..... ♦️የዕውቀት ርሃብ ያለበት ሰው ለዘመናት የሻገቱ የሩቅ ምስራቅ ድርሳናት እና መዛግብት አንዴ, እድሉን አግኝቶ ማገላበጥ ከጀመረ፤ በሥነ ምግባር በበለጸጉ፣ በአውንታዊ ፍልስፍና በተራቀቁ፤ ዘመናት ካላወየቧቸው የህይወት እውነታዎች ጋር ፍቅር መውደቁ አይቀርም። በየዘመናቱ የተነሱ የዜን ፓትሪያርኮች አስተምህሮት ዜን ከህልም ዓለም ወጥተህ አሁን የምትኖርበትን ቅፅበት በሙሉ ንቃት እንድትኖር የሚያለማምድ የመንፈሳዊ አስተምህሮ ነው፡፡ 🔶እንደ ታዋቂው የዜን ማስተር Shunryu Suzuki አገላለጽ፣ “ዜንን ለመረዳት የዜንን መጽሐፍ በጥልቀት ማንበብ አይጠበቅብህም፡፡ማንኛውንም ጽሑፍ፣እያንዳንዷን ቃል እና አረፍተ ነገር በአዲስ እና በንፁህ አዕምሮ ማንበብ በቂ ነው፡፡” ይላል ሱዙኪ “አክሎም፣ “ይህንን ለማድረግ ከማይንድ መውጣት ያስፈልጋል፡፡ 🔷በእውነቱ ፣ የመጀመሪያው ተፈጥሮአችን ልክ እንደሁሌው የተሟላ ነው።እውነተኛ የደስታ ፣ የሰላም ምንጭ ነው። ከአስተሳሰብ ቅዥት ከእንቅልፋችን ስንነቃ ለእራሳችን የሰጠነውን የውሽት ግምት እናገኘዋለን፣ እውነተኛው ተፈጥሮአችንን ስናስተውል በተግባር እና ግንዛቤ አማካኝነት በዚህ ተፈጥሮ ልንጸና እንችላለን ፣ በሰላም ከሁሉም ጋር መፍሰስ እንጀምራለን ፡፡ 🟡ዜን በቀጥታ ወደ ትክክለኛ የአዕምሮ ተፈጥሮው ይጠቁማል ።የእኛ ስብዕና እውነተኛ ተፈጥሮ ከሰው ልጆች ሁሉ እውነተኛ ተፈጥሮ ጋር አንድ መሆኑን በመረዳት ርህራሄ በውስጣችን እንዲሰርፅ ያደርጋል።እኛ የሚመለከተን ዛሬ የምንኖርበት ህይወት እንጂ ወደፊት ይኖራል ብለን የምንጠብቀው ዓለም አይደለም።ሌላ የምንኖርበት ዓለም ተዘጋጅቶልን ከሆነም ያዘጋጀው ቢያስብበት መልካም ነው።እያንዳንዱ ድልድይ ደርሰህበት መሻገር ስትጀምር ስለድልድዩ ታስባለህ ገና ያልደረስከበትን ግን በሩቁ ማሰብ ከንቱ ድካም ይሆናል። በዜን አስተምህሮ ውስጥ ጥቂቶቹን ላካፍላችሁ 🔷አንድ ረዠም ፡ ግዙፍ እና አስፈሪ ሳሞራይ ወደ ዜን መምህር በመሄድ እንዴህ ሲል ጠየቀው። “ መምህር ሆይ! እባክዎን መልካም ፍቃድዎ ከሆነ እስቲ ስለገነት እና ሲኦል ተፈጥሮ ይንገሩኝ:: ”የዜኑ መምህር የሳሞራዩን ገጽታ በጥሞና ሲመለከት ቆየና ፦ “ ለምንድነው እንዳንተ ላላ ጨካኝ እና አረመኔ ለሆነ ሰው ለማስረዳት የምደክመው!? እውነቱን ለማለት ያህል፦ አሳፋሪ ትል ለሆነ ግለሰብ ምንም የሚነገር የለኝም! ” አለው:: ሳሙራዩ በዜኑ መምህር መልስ ልቦናው በንዴት ተንጨረጨረ:: ወዲያው የታጠቀውን ሰይፍ ከስጋባው መዘዘና የዜን መምህሩን አንገት ሊቀላው ሆነ:: የዜን መምህሩም ፈጠን ብሎ ፦ “ አየህ! ይኄ ሲኦል ነው:: ” በማለት መለሰ:: በዜያው ቅጽበት በጥላቻ የተሞላ፡ ንዴት እና ስሜታዊነት የታጨቀበትን የራሱን ሲኦል መፍጠሩን ተገንዝቦ ጥቁር እና በሚንቀለቀል እሳት የተሞላውን ልቡን እንክት አድርጎ ሰበረ:: እዚህ የሲኦል አዘቅት ውስጥ በመስመጡ ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት ሊያጠፋ ነው:: አይኖቹ በእንባ ተሞልተው፡ ሁለት እጆቹን ደረቱ ላይ አቆላልፎ በትህትና ለመምህሩ አጎነበሰ:: “ ይሄ ደግሞ ገነት ነው:: ” መምህሩ ተረጋግቶ በለሆሰስ አንሾካሾከ። 🔶መች ሞትኩና አንድ ንጉስ የዜን መምህር ወደሆነው ማስተር ጉዶ ቀርቦ ይጠይቀዋል፡- “አብርሆት (enlightenment) የተቀዳጀ ሰው ከሞተ በኋላ ምን ይሆናል?” “እንዴት ላውቅ እችላለሁ?” ሲል መለሰለት፡፡ “ምክንያቱም አንተ ማስተር ስለሆንክ” አለው ንጉሱ፡፡ “አዎን” አለ ማስተር ጉዶ፤ “የሞቱትን ግን አይደለሁም፡፡” 🔷ሁለት ጥንቸል ያሳደደ አንድ የዜን አስተምህሮ የማርሸል አርት ደቀ መዝሙር መምህሩ ጋር ቀርቦ እንዲህ አለ፡- “አንተ ካስተማርከኝ በተጨማሪ ወደ ሌላ መምህር ሄጄ በማርሻል አርት ዙሪያ ጋር ሄጄ እውቀቴን ማዳበርና አዲስ ዘዴ መቅሰም እፈልጋለሁ፤ እና ምን ይመስልሃል?” መምህሩ እንዲህ አሉት፡- “ሁለት ጥንቸሎችን ያሳደደ አዳኝ አንዷንም አይዝም 🔶የፀጥታ ድምፆች አራት የዜን መናኞች ለሁለት ሳምንታት ያህል ካላንዳች ንግግር በፍፁም ፀጥታ ሆነው በተመስጦ ለማሰላሰል ተስማሙ፡በመጀመሪያው ቀን ምሽት ፣ በርቶ የነበረው ሻማ ተርገብግቦ ጠፋ፡፡ የመጀመሪያው መናኝ ተናገረ፡- “ኦ! ሻማው ጠፋ!!” ሁለተኛው መናኝ ፣ “እንዳናወራ ተነጋግረን አልነበረምን?” አለ፡፡ ሶስተኛው መናኝ ተበሳጭቶ እንዲህ አለ፡- “ለምንድነው ሁለታችሁ ፀጥታውን የምታደፈርሱት?” አራተኛው መናኝ ከት ብሎ እየሳቀ፣ “ሃሃሃ! ሁላችሁም አውርታችኋል፡፡ እኔ ብቻ ነኝ ያላወራሁት” ውብ ቅዳሜ!❤️
Mostrar todo...
💚ከሆነውም ሆነ እየሆነ ካለው የሚበልጥ ነገር ወደፊትም ይሆናል... ይሄ እውነት ነው... የሁነቱ ሰበብ የመሆንን ያህል እብደት ግን መቼም ሊኖር አይችልም. 💜ሚዛን አልባ በሆነ አነዋወር ተቃኝተን የፈጠርነው ስምምነት እውነትን ደፍጥጦብን እንጂ በዚህ ሰዓት የአማኑኤል ሆስፒታል መሞላት የነበረበት እኮ በፍቅር አውድማችን ላይ ጠላትነትን በሚያበራዩ ሰዎች ነበር... የእውነት ታመናል. ❤️ለአፍታ እንኳ ራሳችንን ለማድመጥ ጊዜ የለንም... የስሜት እጅ የእውር ድንብር ሲመራን እንኳ የማንነቃ ከንቱዎች ሆነናል... 'ምን እያደረግሁ ነው?' ብለን አንጠይቅም... 'የተግባሬ ፍሬ ምን ይሆን?' ብለን አንመረምርም... መሸወዳችንን ላለማመን ታብየን እንጂ እኮ የእውነት ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ነን... ጥል.....ቅ!!! መጥኔ ለኛስ!! ♥️ ደስተኛ መሆን እንፈልጋለን እንላለን... ታዲያ ደስታ ከሌሎች ደስተኝነት ውስጥ ካልተፈለቀቀ ከየት ይመጣል?... ♥️ ምቾትን እንፈልጋለን እንላለን.. ከቶ ከሌላው የጉስቁልና ማሳ ምቾት እንደምን ሊበቅል ይችላል?... ♥️ ፍቅር ያስፈልገናል እንላለን... ታዲያ እንዴት ነው ከመለያየት መዝሙራችን ውስጥ ሕብር የሚወለደው?... 🔆የእውነት እንቅልፍ ላይ ነን... ጥልቅ እንቅልፍ ላይ... እንዳንነቃ አዚም ያደረጉብንን የነፃነት ጠበቃ ብለን ክበናቸዋል... እሽሩሩ በሚሉን ላይ እንዳንሰለጥን 'ለአንተ ብዬ ነው' ማለታቸውን አምነናል. 🔆ወዳጄ መንቃት ከስጋ እንቅልፍ መላቀቅ አይደለም... እየመራህ ካለው ስውር የስሜት እጅ ነፃ መውጣት እንጂ... አዎን. የራስህ ሃሳብ ጌታ መሆንህን እስካላወጅክ ድረስ የከፋ ባርነት ውስጥ ነህ!! ፍቅርን ከመስጠት በላይ ዕዳ አይኑርባችሁ!!
Mostrar todo...
👁ዓይንህ ካልተገለጠ በቀር ዘወትር አጠገብህ የሚጋደመውን ውበት፣ ሁሌም እየረገጥህ የምትጓዝበት መሬት ውስጥ ያለውን ሀብት፣ ያለስስት በነጻ ሳታቀዘቅዝ የምትምገውን አየር ማድነቅ፣ ማጣጣምና ጥቅም ላይ ማዋል አትችልም። ዓይናችንን መግልጥ ያስፈልገናል። ውብ አሁን❤️
Mostrar todo...