ያ አላህ ማረን ቱዩብ
Ir al canal en Telegram
የyou Tube ቻናላችንን Subscribe ያርጉ👇 https://linktw.in/CBgNdr የfacebook #page like ያርጉ 👇👇👇👇👇 http://www.facebook.com/yaAllahmarantube የቴሌግራም. Groupቻናላችን join ይበሉ 👇👇 @YAM_TUBE2 ማንኛው #Comment ካላቹ 👇 @EsmaelIbnuAhmed
Mostrar más2 663
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-3230 días
Archivo de publicaciones
2 663
በማዕበል_መሃል_የበቀለ_እርጋታ!
በስደት (ሒጅራ) ወቅት ሙሽሪኮች ዋሻውን ከበው በነበረበትና አቡበከር በሰጋበት እጅግ አስፈሪ ቅጽበት፣ ነቢያችን (ﷺ) ፍጹም በሆነ የልብ እርግጠኝነትና ሰላም ያቺን ታላቅ ንግግር ተናገሩ።
«አትዘን፣ አላህ ከእኛ ጋር ነው!» አሉት።
ይህ እንዲሁ በጭንቅ እለት የሚባል ተራ የውሸት ማረጋጊያ ቃል አልነበረም፤ ይልቁንም ልብን ፍጹም በሆነ እርግጠኝነት (የቂን) የሚሞላና ሰውን በፈተና መሃል የሚያጸና መለኮታዊ እውነት እንጂ!
አላህ በቁርአኑ ያንን ታላቅ ታሪክ እንዲህ ይዘክረዋል ።
{ إِذۡ يَقُولُ لِصَـٰحِبِهِۦ لَا تَحۡزَنۡ إِنَّ ٱللَّهَ مَعَنَاۖ فَأَنزَلَ ٱللَّهُ سَكِينَتَهُۥ عَلَيۡهِ }
ለባልደረባው «አትዘን፤ አላህ ከእኛ ጋር ነውና» ባለ ጊዜ አላህ እርጋታውን በእሱ ላይ አወረደ።
[Surah At-Tawbah: 40]
የዚህ እውነተኛ ስሜትና የቂን ውጤት በስተመጨረሻም ይህንን ታላቅ ስጦታ ያጎናፅፈናል፦
እውነተኛ መረጋጋት ማለት የችግሮች መጥፋት ማለት አይደለም፤ ይልቁንም በማዕበል መሃል እንኳ አላህ ካንተ ጋር መሆኑን ማወቅና በውሳኔው ማረፍ ነው።
🥺 በማዕበል መሃል እርጋታን ስጠን
ልባችንን በየቂን ሙሉልን🥺
ለአላህ ብዬ ወዳችሁዋለው
♥️اللهم صلِّ وسلِّم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين .♥️
2 663
Repost from Al Binaa Academy
Book Review
የመፃፍ ዳሰሳ
ርዕስ፡ ሙስሊሙ ምን ያስባል?
————————————————————
በአሁኑ ዓለም ስለ እስልምና እና ስለ ሙስሊሞች የሚነገሩ ብዙ የተዛቡ ትርክቶች አሉ። ነገር ግን፣ እስልምናን ከውጭ በሚያዩ ሰዎች እይታ ሳይሆን፣ ከራሱ ከእስልምና ምንጭ፣ ከሰብአዊነት እና ከምክንያታዊነት አንጻር መመልከት ለምን አስፈለገ?
ዶ/ር ሐሰን ሐትሁት የጻፉት እና ዘከሪያ መሐመድ ወደ አማርኛ የመለሱት "Reading the Muslim Mind" መጽሐፍ፣ እነዚህን ውስብስብ ጥያቄዎች በሰፊው ይዳስሳል። ስለ አምላክ፣ ስለ ተፈጥሮ፣ ስለ ሳይንስ እና ስለ ዘመናዊው ዓለም ተግዳሮቶች እስልምና ምን አቋም አለው?
ልዩ ፕሮግራም፡ ይህንን መጽሐፍ በዝርዝር ለመፈተሽ እና ከደራሲው የሐሳብ ዓለም ጋር ለመተዋወቅ፣ በወንድማችን ጣሃ ጀማል አማካኝነት የሚቀርብልን ሰፊ እና ጥልቅ የዳሰሳ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
ቀጠሮዎትን አሁኑኑ ያስይዙ!
————————————————————
🎙 እንግዳ አቅራቢ: ጣሃ ጀማል
📚 የመጽሐፍ ዳሰሳ: ሙስሊም ምን ያስባል
🗓 ቀን: የፊታችን ቅዳሜ፣
⏰ ሰዓት: ምሽት 9:00 ሰዓት (9:00 PM)
📍 አድራሻ: በቢናእ አካዳሚ የቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት (Telegram Live Stream)
አል ቢናዕ አካዳሚ
Share | like | Join
•┈•• ❉┈ ⇣☆❈☆❈☆⇣ ┈❉ •┈••
┏━━❄️🌟━━┓
彡✍🏿 @al_biinaa1
┗━━🌟❄️━━┛
2 663
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨ አላህ ልባችሁን በደስታ፣ ፊታችሁን በፈገግታ ይሙላው። በነገራችን ላይ... over the moon ሁኑ😀😀 ልባችሁን በሀሴት ይሙላ።
ዒድ ሙባረክ! 🥰🐑
2 663
እንኳን ለዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨ በዚህ በተባረከ እና ልዩ ቀን አላህ ከእናንተ የማይለይ እውነተኛ ደስታን በህይወታችሁ ላይ እንዲያዘንብ፣ የልባችሁን ንጹህ ዱዓ እና ምኞት ሁሉ እንዲቀበላችሁ ከልብ እመኛለሁ፤ ፊታችሁ ላይ ሁልጊዜ የሚበራው ያ ውብ ፈገግታችሁ በውስጤ ትልቅ ቦታ እንዳለውና በዱዓዬም ሁሌም እንደማልረሳችሁ እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ። እናንተ ለእኔ እጅግ ውድ እና ልዩ ስጦታዎቼ ናችሁ፤ በዓሉ በሰላም፣ በፍቅር እና በበረከት ተሞልቶ በደስታ እንድታሳልፉት እየተመኘሁ፣ ዓመት ከዓመት በሰላም እና በጤና ያውርሰን እላለሁ—ዒድ ሙባረክ! 🥰🐑💛
2 663
ዛሬ አመሻሹን አዲስ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር መግባቱ ተረጋግጧል ምርጣቹ የአላህ ቀናት
ጃቢር ረ ዐ እንደዘገብት ነብዪ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ብለዋል
ምርጣቹ የዱኒያ ቀናት ዐስሩ የወርሀ የዙልሒጃ ቀናቶች ናቸው የቻልን እንፁም ያልቻልን ከይር ስራ እና ዚክር በማብዛት እንጠቀምበት🙌
2 663
Repost from Nur multimedia
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
🤩መተናል መተናል...!😊
አልሀምዱሊላህ መተናል!🤩
አነሆ ተወዳጁ ልዩ ዝግጅት....🤗🤗
ዉድ የኑር መልቲሚዲያ ቤተሰቦቻችን እንደምን ከረማችሁ?
ቻናላችን የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በማቅረብ ይታወቃል ።
ዛሬ ምሽት ደግሞ እንደተለመደው #በልዩ_ዝግጅት ብቅ ብለናል።
አርዕስት : 10ቱ ከፍታዎች..?
🤗🤗
አቅራቢ፦
እንግዳችን ተወዳጁ ኡስታዝ አብዱሰመድ ኢብራሂም
🤗ከ አዘጋጅ:- አብዱረሺድ ሁሴን
ጋር አብረን እንቆያለን
እናም በዉብ የቁርዓን ቲላዋ ምሽታችንን እናደምቃለን።
አዘጋጅ ፦#ኑር_መልቲሚዲያ
#ዛሬ_ማታ_3:00 #ላይ_በቴሌግራም_ቀጥታ #ስርጭት_ይጠብቁን።
አብሮነታችሁ እንዳይለየን 😊
#ኑር_መልቲሚድያ
#በቴሌግራም
#ዛሬ_እሁድ_3:00
#ልዩ_ዝግጅት
#ቀጥታ_ስርጭት
#አይቀርም
2 663
#አፈጣጠሬ ልዩ ነው.....
ጀግኒት ሃያት የሂወት ውጣወረዷን ልታካፍልን ያለፈችባቸውን የሂወት ስንክሳር ፤ አትችይም መባል፤ መገፋት ፤ መውድቅ እንዲሁም ያዳካችውን የሂወት ተሞክሮ ልታካፍለን በመስኮት tube ከ Ismail Tekle ጋር ቆይታ አርጋለች ። I hope ብዙ ነገሮች እንድምንማርበት ጥርጥር የለኝም
አላህ ከፍ ያርግሽ ።
2 663
Repost from Al Binaa Academy
ታሪካችሁን እያነበባችሁ ነው?
ትኩረታችንን የ20ኛው ክፍለ ዘመን የእስልምና ታሪክ አድርገን ልንወያያ እጅግ ጥቂት ቀናት ብቻ የቀሩን::
የከፍታችንን ማማ ዳግም ለመመለስ የአበበውን ስልጣኔያችንን መለስ ብለን መቃኘት አሁን ላለንበት በታችነት መንስኤዎችን መረዳት ይሻል::
ይህን ልንወያይ ቀጠሮ ይዘናል;እያነበባችሁ ጠብቁን!
የመድረካችን አጋፉሪዎች
🎙 Host: ሀሰን አብዱ
👤 Reviewer: ኻሊድ አማን
ቀጠሯችን
📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 10፣ 2018 (April 18, 2026)
🕘 ሰዓት፦ ከምሽቱ 9:00 ሰዓት (3:00 PM Local Time)
መገናኛችን
📍 ቦታ፦ በአል ቢናዕ አካዳሚ የቴሌግራም ቻናል እንገናኝ!
🍃🌻🍃🌻🍃🌻🌻🍃🌻🍃🌻
አል ቢናዕ አካዳሚ
Share | like | Join
———————————-
https://t.me/al_biinaa1
2 663
ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ሕያው ልብ ማለት እውነትን የሚያውቅ፣ የሚቀበል፣ የሚወድና ከሌላው ነገር ሁሉ የሚያስቀድመው ነው። ልብ የሞተ እንደሆነ ግን ምንም ዓይነት ስሜት አይቀረውም፤ በእውነትና በሐሰት መካከልም መለየት አይችልም።"
''ሺፋኡል ዓሊል (1/104)
2 663
ኢላሂ...
ሰርቼው የረሰሁትን፣ አንተ ግን የመዘገብከውን ሆን ብዬ ድንበርህን ያለፍኩበትን፣ አንተ ግን ቅጣቱን ያዘገየኸውን ጊዜው ቢረዝምም አቅሜ ቢደክምም ነፍሴ ተይዛ የምጠየቅበትን ወንጀሌን በሙሉ ማረኝ!
2 663
አብሽር
Youtube channel 👇👇
https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF
tiktok 👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@esma_tathir?_r=1&_t=ZS-93zZ54LYh7f
Facebook 👇👇👇
https://www.facebook.com/EsmailHandsome
2 663
Repost from Minber TV
#ኸበር፡ የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ዛሬ ረቡዕ አመሻሹን ባለመታየቱ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አልፊጥር በዓል ጁመዓ መጋቢት 11/2018 እንደሚውል ተረጋግጧል።
ሚንበር ቲቪ በመላው ዓለም ለሚገኙ ተከታታዮቹ አስቀድሞ መልካም በዓል እንዲሆን ይመኛል!
ዒድ ሙባረክ!
2 663
ربي🥹🥹
Youtube channel 👇👇
https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF
tiktok 👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@esma_tathir?_r=1&_t=ZS-93zZ54LYh7f
Facebook 👇👇👇
https://www.facebook.com/EsmailHandsome
2 663
ያአላሀ🥹🥹
Youtube channel 👇👇
https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF
tiktok 👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@esma_tathir?_r=1&_t=ZS-93zZ54LYh7f
Facebook 👇👇👇
https://www.facebook.com/EsmailHandsome
2 663
Repost from SABAH MEDIA
وَهَٰذَا كِتَابٌ أَنْزَلْنَاهُ مُبَارَكٌ فَاتَّبِعُوهُ وَاتَّقُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
ይህም ያወረድነው የኾነ የተባረከ መጽሐፍ ነው፡፡ ተከተሉትም፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ (ከክህደት) ተጠንቀቁ፡፡
''አይዟችሁ! ይህ ቁርአን አንደኛው ጫፍ በአላህ እጅ ሌላኛው ጫፍ በናንተ እጅ
ነው። እርሱን በደንብ ያዙት። ከርሱ በኋላ መቼም ቢሆን አትጠፉም፤ አትጠሙም።''
ነብያችን ሰዐወ
እሁድ ምሺት3:30 ላይ ይጠብቁን አይቀርም إنشالله
SABAH MEDIA LIVE
https://t.me/sabah1media
2 663
Part7|ረመዳን ለመዳን
Youtube channel 👇👇
https://youtube.com/@esma_tathir?si=LVKUlBqHhT8XIgGF
tiktok 👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@esma_tathir?_r=1&_t=ZS-93zZ54LYh7f
Facebook 👇👇👇
https://www.facebook.com/EsmailHandsome
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
