es
Feedback
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

Ir al canal en Telegram

የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com

Mostrar más
1 679
Suscriptores
+224 horas
-47 días
-1730 días
Archivo de publicaciones
The Ethiopian Poetry Slam will happen at Shifta Restaurant on 22 May 2021. The event will have contestants showcase their poe
The Ethiopian Poetry Slam will happen at Shifta Restaurant on 22 May 2021. The event will have contestants showcase their poetic works to pick the first Ethiopian national poetic champion to represent Ethiopia at the 2021 African Cup of Slam Poetry. Doors will open t 2:00pm, the entrance fee is ETB 100. @linkupaddis

Under the title 'Art of Less', On the grind presents a visual art exhibition by Milkyas Abdukerim experimenting with concepts
Under the title 'Art of Less', On the grind presents a visual art exhibition by Milkyas Abdukerim experimenting with concepts of simplicity. As part of a Franco‑German collaboration, and with the aim of supporting the rise of alternative culture/arts in Ethiopia, the 3rd edition of the ON THE GRIND festival of 2021 is taking place all across Addis Ababa. The festival is organized by the Alliance Ethio-Française together with the Goethe-Institut and partners.

Follow Seife at https://t.me/seifetemam ግጥም ሲጥም ጌትዬ በማርያም - 1 "ጌትዬ በማርያም!" አለችኝ የደረቀ ስንጥቅ እጇን - ወዳይኔ ጫፍ ሰንዝራ የተዝረከረከ ያ ቆንጅዬ ልጇን በእጆቿ ጠፍራ ''ጌትዬ'' አለችኝ አንዱን ምስኪን ባርያ መንገድ የጠፋበት መሄጃውን 'ማያቅ ሰው አገኘሁ ብላ የሚያበራ ድቅድቅ መች አወቀች እሷ የስልኬን ውስጥ ድብቅ እየተከተለች ትለምነኛለች ይቺ የኔው ቢጤ መንገድ ያከነፈኝ ሁል ጊዜ መጤ መንፈግ ያስኮፈሰኝ - ጌታ የጠማው ለት የሆንኩኝ ኮምጣጤ እኔ ደባብቄው አፍኜው እያለሁ ሁሉንም በውስጤ በእናትየው ስም ለምና - በልጅየው ስም ጠራችኝ ''ጌትዬ በማርያም በማርያም'' አለችኝ ማርያምና ልጇ ማናለ ቢራሩ ለሷ እንድደርስላት ለኔ ቢለመኑ ? 'ማርያም ትስጥልኝ' ልበላት ወይስ ልጇን ልጥራ አላህ ይስጥሽ ልበል ወይስ ኪሴን ላጥራ ጌታ ተብላለች ልቤ እንዴት አትፈራ ይች የምርያም ወዳጅ እኔን ጌታ ብላ ጌትዬዋ ሆንኩኝ ባስረገዛት ወንዱ የበላይዋ ሆንኩኝ ጠቦባት መንገዱ እኔስ ጨልሞብኝ ጠፍቶብኛል ገዱ አለብኝ ቀጠሮ በ'ለት ሃያ አንዱ የምድሩን ህግ የናቀ የሳምዩን ላያከብር እንደ ክቡር ዳኛው ልንገራት እንደምን መጥሪያ ተቀብዬ እንደምሄድ ችሎት እንዳለብኝ እስር መንገዴን ሰርዤ ከኮንትራት ታክሲ በሚኒባስ ልግባ እንድሰጣት ሳንቲ ወይስ ሚኒባሱ ይቅርና ከቶ በባሱ ታጭቄ ልስጣት አንድ መቶ በእግር ብጓዘው አልደርስም ከችሎት ወይ ጌትዬ መባል ጌታው የረሳን ለት!

Drama An act of character An act of impersonation Doing the things alien to my being In the name of drama World of fantasy World of illusion Where I was a king And ruler of kingdoms Had a queen who wound Never accept me even for a friend This illusion was made in reality And was called drama A play or an act It's all same Hunter or a murderer They are all killers At least I had the feel Displaying in an unfamiliar gesture While I was possessed by the spirit, "drama" -Edeh Michael-

ኅይለ - ጊዜ አኹን እዚያ ድረስ ቅድም እዚኽ ድረስ ቅጽበት ጊዜ አይሰጥም፤ የብረት ፍም አካል የድንጋይን ገላ ቀርጾ አያስቀምጥም። ©ተስፋኹን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ የሞት ጥቁር ወተት የግጥም መድብል
ኅይለ - ጊዜ አኹን እዚያ ድረስ ቅድም እዚኽ ድረስ ቅጽበት ጊዜ አይሰጥም፤ የብረት ፍም አካል የድንጋይን ገላ ቀርጾ አያስቀምጥም። ©ተስፋኹን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ የሞት ጥቁር ወተት የግጥም መድብል 2013 https://t.me/GitemSitem

ከብርሃን ሽሽት በደመና ዳስ ስር ከፀሀይ ስጋረድ ዛፍ ወዳጠላበት ስዘም ስንጋደድ ጎንብሼ ሳቀና ባላሰብኩት መንገድ ትህትናም ባይባል ስለ-ክብሯ መስገድ ለብርሃን... ነፍሴን ብርሃን ዳሰሳት ተያዩ በፍቅር አንድ እለት ቆዩ አንድ እለት ... አንድ እለት ማለት በፍቅር ዘላለምነት ነው ከ - እስከ የማይሰፈር ©መንበረማርያም ኃይሉ መንቢ የ ሎዛ https://t.me/GitemSitem

Shifta presents Gitem Sitem an open mic circle of fun and poetry. on every first Wednesday of the month with your hosts Heran
Shifta presents Gitem Sitem an open mic circle of fun and poetry. on every first Wednesday of the month with your hosts Heran and Seife. We have very simple rules: 1. Sign up online https://forms.gle/oEbMTixhnKu4HKox7 or by the gate prior to the event 2. 5 minute per performer 3. Be respectful to the performers and all beings around you 4. Be you 5. Make sure you follow all the precaution measures for Covid 19 https://www.facebook.com/gitemsitem ሽፍታ የግጥም ሲጥምን የክፍት መድረክ ክበብ አቀረበላችሁ! ረቡዕ, ሚያዝያ 27 ከ 1 ሰዓት ጀመሮ በሽፍታ ስነ-ግጥም፣ ሙዚቃ፣ መጻሕፍት፣ የቁም ኩምክና፣ ስዕል እና ሌሎችም አዝናኝ የጥበብ ስራዎች ይቀርባሉ። ስራችሁን ለማቅረብ ማስፈንጠሪያውን ተጠቅማችሁ በምታገኙት ቅጽ ተመዝገቡ! https://forms.gle/WveKjAsZ5PBx9MVr9 https://t.me/GitemSitem

Shifta presents Gitem Sitem an open mic circle of fun and poetry. Happens on every first Wednesday of the month with your hos
Shifta presents Gitem Sitem an open mic circle of fun and poetry. Happens on every first Wednesday of the month with your hosts Heran and Seife. We have very simple rules: 1. Sign up online https://forms.gle/oEbMTixhnKu4HKox7 or by the gate prior to the event 2. 5 minute per performer 3. Be respectful to the performers and all beings around you 4. Be you 5. Make sure you follow all the precaution measures for Covid 19 https://www.facebook.com/gitemsitem ሽፍታ የግጥም ሲጥምን የክፍት መድረክ ክበብ አቀረበላችሁ! ረቡዕ, መጋቢት 29 ከ 1 ሰዓት ጀመሮ በሽፍታ ስነ-ግጥም፣ ሙዚቃ፣ የቁም ኩምክና፣ ስዕል እና ሌሎችም አዝናኝ የጥበብ ስራዎች ይቀርባሉ። ስራችሁን ለማቅረብ ማስፈንጠሪያውን ተጠቅማችሁ በምታገኙት ቅጽ ተመዝገቡ! https://forms.gle/WveKjAsZ5PBx9MVr9

Troubled stars We hide the pain that surf's our blood We hide it so well our movements seem beautiful water wave Our life story is written on sand, performed within the melody of our broken heart beats Yet most of the audience confused it for it seems creative souls Our eyes, fear to look the truth behind our smile Our ears, can only hear the echo of our sin Our thoughts, destined to be abducted by the wind Our touch, gravitated towards the rain, always end up soaking wet Our voices, too heavy to travel from our lips Our minds and hearts always between give and up Yet our dance become the definition of love, We bring hell and Haven to Starless sky But we are only bound to be burn Neither he nor I can escape the fire @freetalkk

ሰላም የግጥም ሲጥም ቤተኞች፣ የኮቪድ ወረርሽኝ በተባባሰ ፍጥነት መስፋፋቱን በዚህም የተነሳ ሌሎች የጤና አገልግሎቶች በመስተጓጎላቸው ማለትም የህክምና ተቋማት ሙሉ ትኩረታቸውን በወረርሽኙ ዙሪያ ማድረጋቸውን ተከትሎ በተለይም የስነተዋልዶ የጤና አገልግሎቶችን ማግኘት እንዲሁም የቤት ውስጥ የጾታ ጥቃት ሰለባዎች የህክምና ትኩረት ማጣት ከመቼውም ጊዜ በላይ ፈታኝ ሆኗል። ይህንንም በማስመልከት ግንዛቤ የማስጨበጥ እና የባህሪ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችሉ ስራዎችን በስነ-ግጥም፣ በመነባንብ (spoken word) ወይም በተመሳሳይ የጥበብ ዘውግ ማህበራዊ ሚድያዎች ላይ ለማሰራጨት በዝግጅት ላይ ነን። የጥበብ ስራዎቹ ከ 1 ደቂቃ ባይበልጡ ይመከራል። በቀጥታ በኮቪድ የተነሳ ከ ላይ የጠቀስናቸው አይነት ችግሮች ሰለባ ሆነው የራስዎን ተሞክሮ (ቤተሰብ ወይም የኔ የሚሉት ሰው ላይ በደረሰ ታሪክም ሊሆን ይችላል)በጥበብ እንዲያጋሩን እንጠይቃለን። ስራችሁን ከመረጥነው አስፈላጊውን የድምጽ እና ምስል ቀረጻ በከፍተኛ ጥራት በመቅረጽ ለማህበረሰቡ በማስተማሪያነት ለማጋራት ተዘጋጅተናል። ለአራት የጥበብ ስራዎች ብቻ በመዘጋጀታችን ስራችሁን ወይም ሃሳባችሁን ፈጠን ብላችሁ አጋሩን! እናመሰግናለን! Email: gitmesitem@gmail.com Telegram: @SeifeTemam Phone number: +251937773676 ዛሬም እንጠንቀቅ!

ተመኘሁ ጭራፊ እይታ ጠብታ መውደድህን፤ ሽራፊ ፈገግታ ጎዶሎ ልብህን፤ ቀዝቃዛዋን ነፍስህ ከጭጋግ አለምህ፤ ላጠፋው ተመኘሁ። ነፍስህን ላሞቃት አለምህን ለኮስኩ፤ ፈገግታህ እንዲሞላ ሳቅ ልብህ ላይ ተከልኩ። ከመውደዴ ጅረት ወዳንተ ፈስሼ ጠብታ ደረቁን ሁሉን አረስርሼ። ስመጣ ወዳንተ ሞልተህ ትፈሳለህ ከሩቅ ታበራለህ በቃ ትሞቃለህ!! ግና ጠብታነትህን ኢምንት ነፍስያህን ጥላሸት መልክህን ጨለማ አለምህን ደግሜ አየሁት። ሙሉ በቀረፅኩት የአንተነት አለም ውስጥ ጎዶሎነትህን በግልፅ አስተዋልኩት!!። ©መሁብ ይመር