Yoni sat Electronics
Canal cerrado
እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio 🎙 & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት Channel created September 16 2017 @Yonisat_bot @Yoni_sat
Mostrar másSin datos
Suscriptores
-324 horas
-127 días
-3630 días
Archivo de publicaciones
Repost from Yoni Sat Electronics Store
📉 የ PlayStation 5 ዋጋ በሚያስደነግጥ ሁኔታ ጨመረ! 💸
PS5 በታሪክ ውድው የፕሌይስቴሽን ኮንሶል ሆኗል! 🚀
ሶኒ (Sony) ባደረገው አዲስ ዓለም አቀፍ የዋጋ ጭማሪ ምክንያት፣ የ PlayStation 5 ዋጋ መጀመሪያ ከወጣበት ዋጋ ላይ ከ $200 በላይ ተጨምሮበታል።
ይህ ጭማሪ ኮንሶሉን ከመቼውም ጊዜ በላይ ውድ አድርጎታል።
ለምን እንዲህ ሆነ?
📉 የዓለም ኢኮኖሚ መዳከም እና የማምረቻ እቃዎች ዋጋ መጨመር ሶኒ ትርፋማ ሆኖ ለመቀጠል ዋጋውን እንዲጨምር አስገድዶታል።
💎 አሁን ላይ PS5 ተራ የመጫወቻ ማሽን መሆኑ ቀርቶ እንደ አንድ ትልቅ የቅንጦት (Premium) ግዢ እየታየ ነው።
⏳ አብዛኛውን ጊዜ የኮንሶል ዋጋ አመታት እያለፉ ሲሄዱ ይቀንሳል፤ የ PS5 ዋጋ ግን በተቃራኒው ወደ ላይ እየናረ ነው።
ይህ የዋጋ ጭማሪ በቅርቡ ይወጣል ተብሎ ለሚጠበቀው PS6 ዋጋም አመላካች ሊሆን ይችላል ተብሎ ተሰግቷል።
ጨመር አድርጌ መኪና ገዛ ማድረግ ነው የምን ps5 ናና ግደለኝ ps4😂
Repost from Yoni Sat Electronics Store
🥭MANGO COIN በብዛት ገብቷል !
ለኛ Resellerዎች ልዪ ቅናሽ አለን
INBOX 😎@Yoni_Sat
አነጋጋሪው ጨዋታ ዛሬ ከምሽቱ 5:00 ይጀምራል !
ብዙዎች የዝን ጨዋታ መጨረሻ እየጠበቁ ነው !
ቤቶ በሉት ሪስቨሮች በትንሽ ክፋያ የለ ተጨማሪ ዲሽ ማየት ይችላሉ !
🟢ላይ ነን በብርሀን ፍጥነት እንሞላለን !
💯ተማኝ ነን አሁኑኑ ይላኩልን !
🌟GSEEK SPORT HD
🌟24H SPORT HD
✔️VIP SERVER አለን
😀 Mango Coin ⛓Gseek Sport ⛓Apollo / Dates ⛓MY HD IPTV
💯 Granted ንን ላማስሞላት 🟢@Yoni_Sat
🤖ለሞባይል Application የምሆን ከፈለጉ !
📣@YonisatSw ይጠቀሙ !
Repost from Yoni Sat Electronics Store
✨TENDA Ai Home Camera
⚡️በWifi የምሰራ ! Night Vision ስላለው Black and white አድርጎ ቁልጭ አድረጎ ያሳያል !
🏧 የፈላጉበት ሆኖ ድምፅ ማስተላለፍ ይችላሉ !
❗️Human Dectation ስላለው ከእንቅስቃሴ ጋር እየተከተለ ይቀረፃል !
⚡️የፈለጉበት ሆኖ በስልኮ መከታተል ይችላሉ !
⚡️90 Days Cloud Storage አለው ! የለ Memory ያለፈውን መረጃ ለሶስት ወር ያሳያል !
🥳ይህንን እቃ ለመግዛት ሻሸመኔ አቦስቶ ቤኬራ ውስጥ Yoni Sat ኤሌክትሮኒክስ ጎራ ይበሉ !
+251920723437
HONTON 5G | SOLAR CAMERA
-በSolar የሚሰራ
-አስከ 6 ቀን Battery ቆይታ ያለው !
-Sim Card ስለ ሆን የትም ቦታ ያስጠቅማል
-Safari Com እና Ethio tel Support ያሚያደረግ !
Repost from Yoni Sat Electronics Store
Q5 TV BOX | በቆንጆ ዋጋ ይውሰድ !
•16GB STORAGE + 2GB RAM
•ANDROID 12.0
•YOUTUBE,NETFLIX,እና ሌሎች የናነተ ምርጥ IPTV አፖችን የተጫነበት ORIGINAL TV STICK
•BLUETOOTH REMOTE , BLUETOOTH FUNCTION , ORIGINAL ዕቃነት ያለው!
#ለማግዛት ሻሸመኔ አቦስቶ ቤኬራ ህንፃ ውስጥ
#ይደውሉልን +251920723437 @Yoni_Sat
LEG ANDROID BOX ስትፈልጉ ለነበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ወደ ገበያ ገብቷል !
ETV PRO 2 ወር ነፃ አለው
Crify App Update ተጭኖበት የምሽጥ !
Dm @Yoni_Sat
Repost from Yoni Sat Electronics
የዕለተ ቅዳሜ ተጠባቂ የ ENGLISH PREMIER LEAGUE ጨዋታዎች በቀጥታ የለምንም INTERNET እና በትንሽ Internet Connection ቤቶ በሉት ሪስቨሮች ቤቶ ይምልከቱ እንላለን !
📺🔤🔤🔤🔤🔤
📺2️⃣4️⃣🔤 🔤🔤🔤🔤🔤
የተለያዩ የኳስ ሰረቨሮች በቅናሽ ዋጋ ለማስሞላት ከፋላጉ !በ @Yoni_Sat ☑️ ላይ Inbox ያድርጉልኝ !
+251920723437
⚡️⚡️⚡️⚡️
በቀን 02/04/2018 ወይም 11/12/2025 ብዙ SMART ማድረጊያ ANDROID BOXኦች ላይ
youtube📱 መቋረጡ✅ ይታወቃል ወደ ፊት ምን ይፈጠራል አይታወቅም
አሁን ላይ በሁሉም LEG ANDROID TV BOx✅
✅ YOUTUBE ፅድት ብሎ እየሠራ ይገኛል ።
☺️ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር ደግሞ አያሳስባችው በኛ ጣሉት💪💪
ማረጋገጫ ቪዲዮ ማየት ከፈለጉ 👇
https://t.me/+4schwCXyVz83YTBk
ወይም story ላይ 👇 ተመልከቱ https://t.me/UMER4K/s/132
YouTube የተላያዩ Smart TV እና Smart Box እና ሪስቨሮች ላይ ዘግቷል ! መልሶ እንድሰሩ እየተሰራ ነው በትግዕስት ጠብቁ !
HONTON 5G
በSolar የሚሰራ ስም ካረድ የምቀበል !
Dual Lens ያለው !
የራሱ Battery ያለው
ለመጋዘን
ለመኖሪያ ግቢ
ለተለያዩ ቦታዎች የምሆን !
💳ለመግዛት ሻሸመኔ አቦስቶ ቤኬራ ህንፃ ውስጥ
+251920723437
+1
IMOU RANGER2 - 3MP
📍Indoor (ለቤት ውስጥ) የሚሆን Security Camera
📍Night Vision አለው!
📍360Degree ይሽከረከራል!
📍H.265 3MP እና 2K resolution ጥራት አለው!
📍TWO WAY TALK አለው፡
📍SMART TRACKING ስላለው ሰው እና መኪና እየተከተለ መቅረፅ ይችላል!
📍Alarm Zone,Alarm Detection,Sound 📍Detection,Geo Fencing,Digital 📍Zoom,Mobile Alert, እና ሌሎችም ምርጥ ጥቅሞች ያሉት አሪፍ camera!
Repost from Yoni Sat Electronics
#እንድታውቁት
በኢትዮ ሳት የሚሰራጩ የሳተላይት ሥርጭቶች በሙሉ ከሰዓታት ጀምሮ እየሰሩ አይደለም።
በዚህ ጉዳይ አርትስ ቴሌቪዥን የሚከተለውን አስፍሯል ፦
"የሳተላይት አገልግሎት አጋራችን በእስራኤል ውስጥ ባጋጠመው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት መቆራረጥ ምክንያት ሥርጭታችን ተቋርጧል።
በመሆኑም ችግሩን ለመፍታት ከቴክኒክ ባለሙያዎቻችን እና የሳተላይት አገልግሎት አቅራቢያችን ጋር በመሆን በሙሉ አቅማችን እየሠራን እንገኛለን።
ለተፈጠረው የሥርጭት መቋረጥ ይቅርታ እየጠየቅን በተቻለ ፍጥነት ወደ ሥርጭት የምንመለስ መሆኑን እንገልፃለን።"
Update October 22 ,2025
For Normal Fcam & Ethio share
Gseek Sport 1ወር -400-450 ብር
Gseek Sport 3ወር - 900-1100 ብር
Gseek Sport 6ወር -1600-1950
Gseek Sport 12ወር -3200-3400
24H Sport -3ወር -550
24H Sport -6ወር -850
24H Sport -12ወር -1500
📸Vip Server inbox
Repost from Yoni Sat Electronics
+3
✨New product Item
4Lens ያለው ! ለግብ ለማጋዜን እና ለተለያዩ ቦታዎች መሆን በSim ካረድ የምሰራ !
🚨Night vision ያለው ማታ ላይ ፅድት አድረጎ የሚቀረፅ ! የረሱ Light ያለው ! በድምቀት አከባቢውን ማየት ያስችላል !
🖼ለመግዛት ከታች ያለውን አዲራሻ ይጠቀሙ !
⚡️ሻሸመኔ አቦስቶ ቤኬራ ህንፃ ውስጥ Yoni Sat Electronics !
📞+251920723437
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
