cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Nhatnael Mekonen

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
3 631
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from Natnael Mekonnen
የስብሀት ነጋ ወንድም በሜልቦርን ነዋሪ የሆነው አቤሴሎም ነጋ ሲያጭበረብር ሲያጭበረብርና ሲሰርቅ ተይዞ በመጨረሻም የህግ አገር በመሆኑ በሌብነት እና በማጭበርበር ወንጀል ተፈረደበት። GUILTY: Abeselom Nega was initially facing 26 charges where police alleged he scammed $4.2 Million dollars through his organisation named iEmpower that ran programs for refugees and disadvantaged young people. But the Melbourne-based "community leader" pleaded guilty to five charges, including of stealing money, inventing qualifications to win a publicly funded board position at the Victorian Equal Opportunity and Human Rights Commission, making false financial statements and faking insurance documents to gain funding. Abeselom claims to have gambled the money in Crown Casino. Magistrate Graeme Keil noted it had been a “monster of a brief” with 11,000 pages of documents and told Nega he’d “saved everyone a lot of time pleading guilty”. Magistrate Keil convicted Nega and sentenced him to an 18-month community corrections order with treatment for alcohol abuse and mental health issues. Describing his sentence as “extraordinarily lenient” given the volume of money involved, Magistrate Keil urged Nega not to breach his order. Mr Keil said the government bodies who gave money to iEmpower were “entitled to feel extraordinarily bitter and disappointed that funds had gone astray”, but noted that witnesses representing those bodies hadn’t criticised Nega in court. Former City of Melbourne councillor Beverley Pinder previously criticised her own council for its lack of scrutiny when handing over hundreds of thousands in funds to Mr Nega between 2015 and 2017. She described the alleged fraud as a “disgrace”. And went on to say “Community leaders who inveigle themselves with political parties and benefit from strategies of the bureaucracy are a disgrace and a blight on those who are intent on supporting and progressing opportunities for all minority groups,” Abeselom's supporters had raised $19,100 through the goodwill of 50 donors "for his ongoing expenses to lawyers,” There are plenty of young African Australian people doing great community work at the grass roots, but they never get government funding. Governments must change the approach of "trusted African" and look at funding at the grass-roots. Not those who rub shoulders with them or have political affiliation. End of the day, it is the vulnerable in our community who are hurt the most by this. When we first posted about Abeselom's charges two years ago, we received threats of violence in our email including "take it down or I'll send the boys..". Any threats or abuse through any means will be reported to the police. We will never stop speaking the truths, no matter who it is. Via African Australian
Mostrar todo...
Repost from Natnael Mekonnen
ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ ከእስር ቤት ወጥቷል። በሃገሪቱ የተካሄደውን ጦርነት በመቃወምና የሰላምና ድርድር መንገዶች የተሻሉ አማራጮች እንደሆኑ በተደጋጋሚ አፅንኦት በመስጠት የሚታወቀው ጋዜጠኛ ሰለሞን ሹምዬ በዛሬው እለት ከእስር መለቀቁን ታውቋል።
Mostrar todo...
Repost from Natnael Mekonnen
Photo unavailableShow in Telegram
☝️☝️☝️
Mostrar todo...
Repost from Natnael Mekonnen
በስመ ድርድር . . . አሸባሪ አይነግስም ሉዓላዊነትም አይጣስም የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያለው ችግር በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ያለውን ቁርጠኝነት በተደጋጋሚ ሲገልጽ ቆይቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድም ከሰሞኑ በምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለቀረቡ ጥያቄዎች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ይህን አረጋግጠዋል፡፡ በትግራይ ህዝብ እየማለ ሽርፍራፊ የሥልጣን እድሜ እንኳን ቢገኝ የሚለው የአሸባሪው ቡድን ተወካይ ደብረጽዮን ገብረሚካኤልም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ማብራሪያ ተከትሎ ለክልሉ ህዝብና ለውጭ ማህበረሰቡ እንዲደርሱ የታቀዱ መልዕክቶች አስተላልፏል፡፡ ደብረጽዮን ለውጭ ማህበረሰቡ ተደራሽ እንዲሆን ባስተላለፈው መልዕክት ችግሩን ከፌዴራል መንግስት ጋር በድርድር ለመፍታት የክልሉ መንግስት ፍላጎት መሆኑን አስቀምጦ፤ ስለቅድመ ሁኔታዎች ትንፍሽ ሳይል ቀርቷል፡፡ በትግርኛ በሰጠው መግለጫ ግን የተለመደውን ‹‹ያዝኙ ልቀቁኝ›› ቀጥሏል፡፡ በእዚህም ‹‹የትግራይ ህዝብ ሪፈረንደም ማካሄድ አለበት የሚለው አቋማችን ለድርድር የሚቀርብ አይደለም›› ብሏል፡፡ የደብረጽዮንን መግለጫ ተከትሎ አስተያየቱን በትዊተር ገጹ ያሰፈረው የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ክንደያ ገብረሕይወተ ቅድመ ሁኔታዎችን አምስት አድርሶ የትግራይ ሠራዊት ጉዳይ ለድርድር የማይቀርብ መሆኑን እንደ አንድ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል፡፡ የሰሜን ወንድሞቻችን ነገር ግራ አጋቢ ሆኗል፡፡ ሲያዙ ‹‹ድረሱልን፣ አለቅን፣ ተራብን . . .›› የሚለው ተማጽኗቸው ምድሩን ያናውጣል፡፡ ለቀቅ ሲደርጓቸው ደግሞ ‹‹ከእኛ ወዲያ ጀግና ላስር›› አይነት ጨዋታ ይጀምራሉ፡፡ የሰላም እጅ ሲዘረጋላቸውና አማራጭ መፍትሄ ሲቀርብላቸው ደግሞ መሰረታዊ መርሆዎችን የሚጥሱ ቅድመ ሁኔታዎች በማስቀመጥ ‹‹እንደራደራለን፣ አንደራደርም›› የሚል አንድምታ ያለው አያዎ (paradox) ውስጥ ይገባሉ፡፡ እኔ በበኩሌ የቡድኑ አመራሮች የሚስቀምጧቸው ቅድመ ሁኔታዎች በሙሉ ከራሳቸው ጥቅም ጋር ብቻ የተቆራኙ ናቸው የሚል ግምገማ አለኝ፡፡ ነገሬን ላብራራ . . . የህወሓት አመራሮች ‹‹የትግራይ ህዝብ ሪፈረንደም ማካሄድ አለበት የሚለው አቋማችን ለድርድር የሚቀርብ አይደለም›› ብለዋል፡፡ ይህ የሚሳየው አመራሮቹ የትግራይን ህዝብ ከሰቆቃ ከማውጣት ይልቅ በመያዣነት በመጠቀም እንዴት በስልጣን እንሰንብት የሚለው ጉዳይ ብቻ እንደሚያስጨንቃቸው ነው፡፡ የሀገር ግዛት አንድነትንና ሉዓላውዊነትን በጣሰ መልኩ እንዲደረግ የሚፈልጉትን ሪፈረንደም እነማን እንደሚዘውሩት ግልጽ ነው፡፡ ይህ አጀንዳ የትግራይ ህዝብ አይደለም፡፡ ድርድር ተደርጎ ሰላም ከሰፈነ የአሸባሪው ቡድን አመራሮች ለከንቱ አላማ ያስፈጁት የትግራይ ወጣት ጉዳይ በህዝቡ ጥያቄ ያስነሳልል፤ ማህበረሰቡ ዙሪያውን ጠላት ብለው ከፈረጁት አካል ጋር የጎሪጥ እየተያየ የመገለል ስሜት ውስጥ እንዲገባ ሲሰሩ የነበረው ሴራ ይጋለጣል፤ መቋጫም ያገኛል፡፡ እናም ሰዎቹ አጀንዳ ባጡ ቁጥር ይቺን የሪፈረንደም ጉዳይ ከኋላ ኪሳቸው እየሳቡ የቀረቻቸውን አጭር እድሜ በእርዳታ ሽፋን በሚገባ ውስኪ ማጣጣሙን ክፉኛ ፈልገውታል፤ እንዳሰቡት የሚሳካ ባይሆንም . . . ሌላው አስገራሚ ነገር የትግራይ ሠራዊት ባለበት ይቀጥላል የሚለው የድርድር ቅድመ ሁኔታ ነው፡፡ አንድ ሀገር አንድ ብሔራዊ ሠራዊት ነው ብቻ ሊኖራት የሚችለው፤ የሚገባውም፡፡ ይህ በኢትዮጵያ ህገ መንግስትም የተደነገገ ጉዳይ ነው፡፡ የትግራይ ሠራዊት ጉዳይ ለድርደር አይቀርብም ብሎ ድርድር እናድርግ ማለት ቀድም ብሎ እንደተጠቀሰው ‹‹እንደራደራለን፣ አንደራደርም›› የሚል አንድምታ አለው፡፡ ቡድኑ ለዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ሰላም ወዳድ መስሎ በያዘው እቅፍ አበባ ውስጥ ቦንብ ደብቆ እንደቀረበ ነው የሚያስቆጥረው፡፡ እናም በስመ ድርድር አሸባሪዎቹን ለማሰንበትና ለማንገስ፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለመዳፈር አይሞከርም፤ ቢሞከርም አይሳካም፡፡ ምክንያቱም ኢትዮጵያ የተገነባችው ከአንቺ በፊት ያስቀድመን ብለው ዘብ በቆሙ ሚልዮኖች ልብ ውስጥ ነውና . . .
Mostrar todo...
Repost from Natnael Mekonnen
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ፖሊስ በአንድ ተማሪ ላይ የድብደባ ወንጀል የፈፀሙ የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር አዉያለሁ አለ‼️ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ሰሜን ማዘጋጃ ጋበር ሆቴል በሚባል አካባቢ ሰኔ 8 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 5 ሰዓት ላይ በክፍል ውስጥ ርንቺት ተኩሶ ከት/ቤት ውስጥ አምልጦ የሄደ አንድ ተማሪን አራት የፖሊስ አባላት ተከታትለው በመያዝ የድብደባ ወንጀል ፈጽመውበታል፡፡ ህገ- ወጥ ድርጊቱ እንደተፈፀመ ፖሊስ በደረሰው መረጃ እና ባደረገው ማጣራት ድል በር 2ኛ ደረጃ በሚባል ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ነው በሚል ፕሮግራም ላይ በክፍል ውስጥ በተደረገ ዝግጅት አንድ ተማሪ ርችት እንደተኮስ እና በትምህርት ቤት ውስጥ ርችት መተኮሱ ሌሎች ተማሪዎችን እንደረበሻቸው ለፖሊስ መረጃ ይደርሰዋል፡፡ በእለቱ ድርጊቱን ፈፅሟልየተባለው ተማሪ ከት/ቤቱ ቅጥር ግቢ እንደወጣ የተነገራቸው 4 የጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አባላት ክትትል በማድረግ ሰሜን ማዘጋጃ ጋበር የሚባል ሆቴል አካባቢ ተማሪውን ይዘውት ተገቢ ያልሆነ ድብደባ ፈፅመውበታል፡፡ የአ/አበባ ፖሊስ እንዳስታወቀው ፖሊስ መረጃው ካደርሰው በኋላ ተጠርጣሪ የፖሊስ አባላቱን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራዉ እገኛለሁ ብሏል፡፡ በማነኛውም ሁኔታ ውስጥ የህግ አስከባሪነት መነሻው ህግን ማክበር መሆኑን ያስታወቀው ፖሊስ የዜጎችን ህጋዊ መብት በሚፃረሩ የፖሊስ አባላት ላይ የሚወሰደውን ዕርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥልና በማንኛውም ሁኔታ ህገወጥ ተግባራት ሲፈፀሙ ህ/ሰቡ በያገባኛል ስሜት የሚሰጠውን መረጃ አጠናክሮ እንዲቀጥል ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ አዲስ አበባ ፓሊስ
Mostrar todo...
Repost from Natnael Mekonnen
Photo unavailableShow in Telegram
Good News የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ405 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ። የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ405 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደርጓል። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴና የዓለም ባንክ ግሩፕ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመዋል፡፡ የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ካደረገው የ405 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ዉስጥ 195 ሚሊየን ድጋፍ ስምምነቱ በኢትዮጵያ ውስጥ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሚያስከተለውን ጉዳት ለመቀነስ እና በሽታውን በመከላከል ሂደት ውስጥ ውጤታማ የኮቪድ 19 ክትባትን ለማከናወን እንዲያስችል ነው ተብሏል። ከቀናት በፊት የተፈፀመው ቀሪው የ210 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ቆላማ በሆኑ አካባቢዎች የከርሰ ምድር ውሃን ለማልማትና ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል ስምምነት መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ ተናግረዋል ሲል የዘገበው ፋብኮ ነው።
Mostrar todo...
Repost from Natnael Mekonnen
Photo unavailableShow in Telegram
የኢፌድሪ የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ለሰቆጣ ከተማ መብራት አገልግሎት የሚውል አመታዊ የነዳጅ ወጭ 37 ሚሊዮን ብር ወደ ከተማ አስተዳደር አካውንት ገቢ እንደሚያደርግ ተነገረ። የኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስትር ለሰቆጣ ከተማ ልዩልዩ ድጋፎችንም አድርጓል ተብሏል ። አዳሪ ትምህርት ቤቱን ሙሉ ግንባታ እንደሚፈፅም እና የሰቆጣ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት ግንባታ ስራ እንደሚሰራ በሰቆጣ ከተማ የተገኙት የኢፌድሪ ሃገር መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ አሳውቀዋል።
Mostrar todo...
Repost from Natnael Mekonnen
ህወሓት የትግራይ ሕዝብ፤ ሕዝበ ውሳኔ ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ ቡድኑ “የትግራይ ሰራዊት” ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ኃይል ትጥቅ እንደማይፈታ ገልጿል። መንግስት ከህወሓት ጋር ለመነጋገር የሚያስችል ኮሚቴ ማቋቋሙን መግለጹ ይታወሳል። https://am.al-ain.com/article/tplf-says-people-of-tigray-wants-a-referendum
Mostrar todo...
ህወሓት የትግራይ ሕዝብ፤ ሕዝበ ውሳኔ ማድረግ እንደሚፈልግ ገለጸ

መንግስት ከህወሓት ጋር ለመነጋገር የሚያስችል ኮሚቴ ማቋቋሙን መግለጹ ይታወሳል

Repost from Natnael Mekonnen
Photo unavailableShow in Telegram
የስብሀት ነጋ ወንድም በሜልቦርን ነዋሪ የሆነው አቤሴሎም ነጋ ሲያጭበረብር ሲያጭበረብርና ሲሰርቅ ተይዞ በመጨረሻም የህግ አገር በመሆኑ በሌብነት እና በማጭበርበር ወንጀል ተፈረደበት። https://www.heraldsun.com.au/truecrimeaustralia/police-courts-victoria/detective-astounded-ibac-cleared-accused-fraudster-abeselom-nega-of-corrupt-conduct/news-story/b074612fa7360948c5fdb0d0e685b872?amp&nk=c0b04929393a7e41abfadee13c9a2543-1655474976
Mostrar todo...
Repost from Natnael Mekonnen
ቱርክ በፕሮፓጋንዳ ክስ 16 የኩርድ ጋዜጠኞችን አሰረች በቱርክ ፍርድ ቤት የሽብር ፕሮፓጋንዳ አሰራጭተዋል በሚል ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ስር የዋሉ 16 የኩርድ ጋዜጠኞች ክስ ሳይመሠረትባቸው ሁለት ሳምንታት ተቆጥረዋል።https://am.al-ain.com/article/turk-jails-16-journalists-accusing-them-of-propoganda
Mostrar todo...
ቱርክ በፕሮፓጋንዳ ክስ 16 የኩርድ ጋዜጠኞችን አሰረች

ጋዜጠኞቹ ክስ ሳይመሠረትባቸው ከታሰሩ ሁለት ሳምንታት አስቆጥረዋል