Diinii kee Anaakara (Md Ali)
Ir al canal en Telegram
دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol
Mostrar más1 611
Suscriptores
-124 horas
+107 días
+1830 días
Archivo de publicaciones
استزادة الخير في رمضان
جامع الإحسان بمدينة لوغيا إقليم عفر.
لفضيلة الشيخ الدكتور محمد حسين ويعسى
13 رمضان 1445ه
شبكة فجر العفر -Afar Maha Network:
خطبة الجمعة
في جامع الإحسان بمدينة لوغيا إقليم عفر - إثيوبيا.
لفضيلة الشيخ الدكتور محمد حسين ويعسا
21ربيع الأول 1445ه
https://t.me/AfarMahaNetwork/937?single
Soom esserooral yekke Gacsa
Dr. Mucammad Cuseen weeqisa
شبكة فجر العفر -Afar Maha Network:
https://t.me/AfarMahaNetwork/937?single
خطبة الجمعة عن أحوال الناس في رمضان
#Ramadhaan addat #sinam kah tan #qaynoota wagsissa Khutba
🎙Sheekh Cuseen Acmad Cafizahullaah
👇👇👇
https://t.me/Kassisfaage
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የንግድ ሸቀጦች ዘካ እና ተያያዥ ነጥቦች
~
የንግድ ሸቀጦች ሲባል ለሽያጭ የታሰቡ ሸቀጣ ሸቀጦች፣ እንስሳቶች፣ ወዘተ ናቸው። የነዚህ ለሽያጭ የሚቀርቡ ገንዘቦች ለዘካ የሚደርሱበት መነሻ መጠን (ኒሷብ) ከወረቀት የብር ኖት ጋር ተመሳሳይ ነው። ቀደም ብየ የለጠፍኩትን በዚህ ሊንክ መመልከት ይችላሉ:- https://www.facebook.com/share/p/EJW2reDF5NJePq3j/?mibextid=oFDknk
ስለዚህ ለዘካ መጠን የደረሰ ገንዘብ እጁ ከገባ ጊዜ ጀምሮ አንድ አመት ከሞላው አጠቃላይ የንግድ እቃውን ዋጋ ካሰላ በኋላ የጠቅላላውን 2•5% ያወጣል። ልብ በሉ! ከሽያጭ እቃዎቹ ውጭ ያለ ተቀማጭ ገንዘብ ከኖረ አንድ ላይ ተደምሮ ነው ዘካው የሚወጣው።
* ጊዜው የሚታሰበው ንግዱን ከጀመረበት ሳይሆን ለዘካ የደረሰ ገንዘብ ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ ነው። ለምሳሌ አንድ ሰው ረመዳን ላይ ለዘካ የደረሰ ገንዘብ ኖሮት ነገር ግን ስራ የጀመረው ከአምስት ወር በኋላ ቢሆን መታሰብ ያለበት ከረመዳን ጀምሮ ነው። ስለዚህ በቀጣዩ አመት ረመዳን አንድ አመት ሲሞላው ዘካውን ያወጣል።
* ከንግድ ስራው በቀጥታ ተያያዥ የሆኑ ማለትም #ለሽያጭ_የታሰቡ ንብረቶች (መኪናዎች፣ ማሽኖች፣ ቤቶች፣ መሬቶች፣…) ካሉ አብረው ተደምረው ይሰላሉ።
* ነገር ግን በራሳቸው የግብይቱ አካል ያልሆኑ እንደ የቤት መኪና፣ ማሽኖች፣ ፋብሪካዎች፣ ቤቶች፣ መጋዘኖች፣ … ያሉ ቋሚ ንብረቶች የንግድ ስራውን ለማቀላጠፍ ቢያግዙ እንኳ ዘካ አይመለከታቸውም።
* ታሳቢ የሚደረገው የሸቀጦቹ ዋጋ የተገዙበት ሳይሆን ጨመረም ቀነሰ ወቅታዊ ዋጋቸው ነው።
* ለንግድ የሚውሉትን ሸቀጦች ወይም እቃዎች ዝርዝር ሂሳባቸውን ለመስራት የሚያስቸግር ከሆነ ነፍሲያ ሳይጎትተው ጤነኛ የሆነ ግምት ይሰራል።
* መዘንጋት የሌለበት ተቀማጭ ገንዘብም ሆነ የንግድ እቃዎች ዘካ የሚወጅብባቸው ለዘካ መጠን ከደረሱ በኋላ አመት ከሞላቸው ነው። አመት ካልሞላቸው ዘካ አይመለከታቸውም።
* ዘካውን በአይነት መስጠት ይቻላል። ለምሳሌ በእህል የሚነግድ ከሆነ ቀጥታ እህሉን፣ በልብስ የሚነግድ ከሆነ በልብስ፣ ባለ ሱቅ ከሆነ ሱቅ ውስጥ ባለው እቃ የዘካውን መጠን መስጠት ይችላል። ባይሆን እቃው ተቀባዩ የሚጠቀምበት አይነት መሆን አለበት። እንዳስፈላጊነቱ በጥሬ ብር መስጠትም ይቻላል።
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 21/2013)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from 𝐀𝐟𝐚𝐫 𝐊𝐚𝐬𝐬𝐢𝐬 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚
#Khutba "Masaajid Nek Iffonti raceenaani....መስጅድ የብርሃን ምንጫችን ነው፣ አንደራደሪም...
https://youtube.com/watch?v=eMirPdt88EI&si=UCTVSTWa7Z9eKQcd
Asaakî jumqat Nabi yuusuf Aydaadu ankacissoonuh sin arcibisna. Yalli tawfiiqh neh yaaxagay
https://youtu.be/Uipbstnq4uA
Repost from 𝐀𝐟𝐚𝐫 𝐊𝐚𝐬𝐬𝐢𝐬 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚
Asaakî jumqat Nabi yuusuf Aydaadu ankacissoonuh sin arcibisna. Yalli tawfiiqh neh yaaxagay
https://youtu.be/Uipbstnq4uA
Repost from 𝐀𝐟𝐚𝐫 𝐊𝐚𝐬𝐬𝐢𝐬 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚
Baxaa baxsa le Qolomak Soom wagsissa daqwa ittalih tani:
👇👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PLL7M5XUj8Q4yNXNdFG-0LwE8mq3UAM_Uq
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
