Diinii kee Anaakara (Md Ali)
Ir al canal en Telegram
دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol
Mostrar más1 610
Suscriptores
Sin datos24 horas
+67 días
+1030 días
Archivo de publicaciones
Awak/አሁን ...
Dr. Qabdûraciim Cabiib qimbiseh geytima.
ሼይኽ ዶ/ር ዓብዱራሂም ሓቢብ ዳዕዋ ላይ
Logiya Camazâ Masjid
Afar Kassis Media
Awak/ አሁን ...
Shek Qali Qabdalla daqwa qimbiseh geytima.
Logiyak Camzâ Masjidil
Afar Kassis Media
Repost from MuhammedSirage M.Noor
#አፋልጉን
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን #ኢብራሂም_ሰኢድ_ሁሴን ይባላል የትውልድ ቦታ #ጊራና_አጫራ ሲሆን ነገር ግን #ወሎ_ባቲ ከተማ ነበር የሚኖረው የሶስት ልጅ አባት ነው እንደማንኛውም ስደተኛ ኑሮን ለማቅናት በባህር ወደ ሳዑዲ ሄድኩ ብሎ ከወጣበት ሰአት ጀምሮ ያለበት ሁኔታ አይታወቅም ድፍን ከ10 አመት በላይ ሁኖታል ቤተሰብ ከዛሬ ነገ በማለት በማፈላለግና በጣም በጭንቀት ላይ ናችው እድሁም ልጆቹም አባታችን የታለ እያሉ የሁልጊዜ ጥያቄቸው ሁኖል ለአሏህ ብላችሁ ትብብራችሁ ያስፈልገናል በመላው አለም የምትገኙ አባታችንን አፋልጉን የምትችሉትን ሁሉ ተባበሩን በማለት ቤተሰቦቹ እና ልጆቹ ይጣራሉ ?!
የፈላጊ ቤተሰቦች አድራሻ
+251935337360
+966552921880
• ለአላህ ብላችሁ ተባበሩን ይላሉ ቤተሰቦቹ ምን አልባት አላህ ብሎ ለመገኘቱ ስበብ ልትሆኑ ትችላላችሁ እና ሼር አርጉልን ባረከላሁ ፊኩም !
Repost from 𝐃𝐈𝐈𝐍𝐈 𝐆𝐎𝐎𝐑𝐈 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
KassiisiAbari Shaqbaanak 15 heele bara , abar baxsaluk aban qibaada tanim hinna !! Qusbih nee fanah baahan bidaqak ninni kee nel xayim catnay ‼ Nummah meqaane fanxek barak 9,10 ilaa 11 fanah dagnal namma rakqa salaataay, akak tatceejeem yallal esseraay, bayisseemik yallal uduur Tah kaadu dudda haynaamal qaadah haysinnam faxxinta Bidqak yalli nee xaguray , sonnal tawfiiqh neh yacaay Amaa share arac xagga haay isi story'il rub mago mara maadduh ajri yallat geettok. 𝐃𝐈𝐈𝐍𝐈 𝐆𝐎𝐎𝐑𝐈 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله ﷺ:
«سَبَقَ دِرْهَمٌ مِائَةَ أَلْفِ دِرْهَمٍ»، قَالُوا: يَا رَسُولَ اللهِ، وَكَيْفَ؟ قَالَ: «رَجُلٌ لَهُ مَالٌ كَثِيرٌ، أَخَذَ مِنْ عَرْضِ مَالِهِ مِائَةَ أَلْفِ دِرْهَمٍ فَتَصَدَّقَ بِهَا، وَرَجُلٌ لَيْسَ لَهُ إِلَّا دِرْهَمَانِ، فَأَخَذَ أَحَدَهُمَا فَتَصَدَّقَ بِهِ»
. (رواه النسائي وأحمد وحسنه الألباني)
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ሴቶች እና ረመዷን
~
1- የወር አበባ እና የወሊድ ደም ላይ ያሉ ሴቶች ፆም አይፆሙም። በዚህ ሰበብ ፆም ካለፋቸው በምትኩ ሌላ ጊዜ ይፆማሉ።
2- በዚህ ሰበብ ያልፆሙ ከሆነ ለወሩ ክብር በሚል ምክንያት መራብ የለባቸውም፣ መብላት መጠጣት ይችላሉ።
3- የረመዷንን ወር በወር አበባ ምክንያት ሳያቋርጡ ሙሉውን ለመፆም በማሰብ መከላከያ መጠቀም ይችላሉ።
4- አጥቢ እና ነፍሰ ጡር ከሆኑ ማፍጠር ይችላሉ። በምትኩ ሌላ ጊዜ ይፆማሉ። ቤዛ ማብላት አይጠበቅባቸውም። የብዙ ወራት ተደራራቢ ፆም ኖሮባቸው ቀዷእ ማውጣቱ የሚከብዳቸው ከሆነ በያንዳንዱ ቀን ፋንታ ምስኪን ያበላሉ።
5- ነፍሰ ጡር የሆነች ሴት መፆም ከፈለገች የማቅለሽለሽ ስሜቷን ለመከላከል የማይፈረፈር እና ከጣእም ነፃ የሆነ ማስቲካ መጠቀም ትችላለች።
6- በረመዷን የሚያደርጉትን የምግብ ዝግጅት ፆመኞችን የማስፈጠር ኒያ ቢያስቡበት የበለጠ ይጠቀማሉ።
7- በተጋነነ የምግብ ዝግጅት ላይ ከመጠመድ በልክ ቢሆኑ የተሻለ ነው።
8- ሴቶች ልጆች የወር አበባ ማየት ከጀመሩ ለአቅመ ሄዋን ስለደረሱ አዋቂ ሴቶችን የሚመለከት ሁሉ ይመለከታቸዋል። 15 ዓመት እስከሚሞላቸው በመጠበቅ መዘናጋት እንዳይኖር።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
Qhiyaamah ayroh cisab wagsissa khutba kaxxaam muhimmik tan khutbay duma tekkeh iyya
🔊 Shek Cuseen Acmad Cafizahullaah
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Tafsiirkeekassisguubu
Repost from 𝐀𝐟𝐚𝐫 𝐊𝐚𝐬𝐬𝐢𝐬 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚
Qafár afih tarjama/maqnisso le qhur'aan Duma le marak Update abaay, qusba marak obsita. ama application nabam meqe gurral bice kinnuuk
👇
Good news 👏
The Afar Quran app has a new feature of Qibla finder, update it and enjoy the new feature.
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.jannahismygoal.quranafar
ሰሞኑን ይሄ ነሺዳ ተብዬ ቫይራል ሆኗል መሰል።
የኛዎቹ ትርጉሙን ሳያውቁ ቅላፄው ስለተመቻቸው ብቻ ተሳስተው ነሺዳ ብለው እንዳይሠሩት፤ ቀድማችሁ አሳውቋቸው።
Uddur aamiyyat yabta Khutba
🔊 Shek Cuseen Acmad Cafizahullaah
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Tafsiirkeekassisguubu
Repost from 𝐀𝐟𝐚𝐫 𝐊𝐚𝐬𝐬𝐢𝐬 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚
#Maysaxxaga
Baxaabaxsa le sababitteh sooleh suge Dr. Saqid Qali Haaruun abak suge qhur'aan Tafsiir ta bar axcih jumqaatat loqo akak asne magh-rib salatak lakal samarak kaxxa masjiidil gexsitele.
Isinnih maraaqinaay geeri marah share aba‼
Afar Kassis Media
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
