es
Feedback
Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Diinii kee Anaakara (Md Ali)

Ir al canal en Telegram

دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

Mostrar más
1 619
Suscriptores
+424 horas
+107 días
+2530 días
Archivo de publicaciones
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" ገንዘባችንን ተበላን " ገንዘባችንን ተበላን ያሉ እጅግ በርካታ ወጣቶች የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የመልዕክት መቀበያን @tikvahethiopiaBOT አጨናንቀዋል። እኚሁ አባላት ገንዘባችን ተበላን
+3
" ገንዘባችንን ተበላን " ገንዘባችንን ተበላን ያሉ እጅግ በርካታ ወጣቶች የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የመልዕክት መቀበያን @tikvahethiopiaBOT አጨናንቀዋል። እኚሁ አባላት ገንዘባችን ተበላን ያሉት እራሱን ' FIAS 777 ' እያለ በሚጠራው ድርጅት ነው። ይሄ FIAS 777 የሚባለው " በኮሚሽን የሚሰራ ስራ " በማለት የበርካቶችን ገንዘብ ሲቀበል ነበር። ስለዚህ FIAS 777 ከዚህ በፊት የቀረበውን ያንብቡ : t.me/tikvahethmagazine/15060 አሁን ላይ እነዚሁ አካላት የበርካቶችን ገንዝብ ተቀብለው ፦ - አድራሻቸውን ማጥፋታቸው - የቴሌግራም ገፆቻቸውን እና ዌብሳይታቸውን መዝጋታቸውን - ኤጀንት የሚባሉትን ማግኘት እንዳልተቻለ ተገልጾልናል። ይሄ ድርጅት ነኝ የሚለው አካል ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ምዝገባ እንዳካሄደ ገልጾ ነበር ሲያስነግር የነበረው ነገር ግን የተመዘገበበት ማስረጃ የለም። አሁን ላይ ገንዘባችንን ተበላን ያሉ የቴሌግራም ግሩፕ ከፍተው ቀጣይ ማድረግ ስላለባቸው ሂደት እየተነጋገሩ ሲሆን በቁጥራቸው ከ2000 ይልቃል። አንድ ሰው ከ3 ሺ ብር አንስቶ እስከ 30 ሺ ብር ድረስ ገቢ ያደረገባቸውን የባንክ ማስረጃዎችን መመልከት ችለናል። አንዳንዶች በዚህ ሂደት ተበድረው ጭምር ነው ገንዘብ ሲልኩ የነበሩት። እነኚሁ አካላት አንድም በዚህ ተደራጅተው ሲሰሩ የነበሩ አከላት እንዲጠየቁና ሌሎችም በመሰል ድርጊቶች እንዳይጨብረበሩ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ይሄ FIAS 777 የተባለው አድራሻውን ፣ ቢሮው ፣ ኃላፊው ስለማይታወቅ ጉዳዩን ለመከታተልና ለመጠየቅ አልተቻለንም። ገንዘባቸውን ስለተበሉ አካላት በምን ህግ አግባብ እንደሚታይ የሚመለከታቸውን አካላት ለማነጋገር እንጥራለን። አሁንም ጥንቃቄ ! @tikvahethiopia

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ተጨማሪ በ " FIAS 777 " በሚል የሚንቀሳቀሱ አካላት አጭበረበሩን ካሉት መካከል እጅግ በጣም በጥቂቱ ፦ 📩 " 40000 ብር ተበልቻለሁ " 📩 " በFIAS እኔም 30 ሺህ ብር ተብልቻለሁ " 📩 " እኔም ገንዘቤን ተበልቻለሁ ፤ ተበድሬ ነበር የገባሁት በሰዎች ጉትጎታ ኤጀንቶቹም አድራሻቸውን አጥፍተዋል " 📩 " በFIAS 777 የተዘረፉ በሚያውቋቸው ኤጀንቶች ላይ ክስ ለመስረት እያተዘጋጁ ነው " 📩 " ዘንድሮ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ የምመረቅ ዘንድሮ ነበር ነገርግን ከቤተሰብ ለመመረቂያ ልብስ ብር አስልኬ fias777 ለተባለ አጭበርባሪ platform ልኬ ምንም ብር ሳይገባልኝ በሉት። ከተቻለ እርምጃ እንዲወሰድበት አሳስባለሁ። በተጨማሪ ሌሎች የማጭበርበሪያ መንገዶችን ለምሳሌ ፦ HDU, DH አና የመሳሰሉ platform እየተጠቀሙ ስለሆነ ማንም እንዳይጭበረበር " 📩 " የመንግስት ያለህ እኛ የFIAS ተጠቃሚወች ድርጅቱ ሀገረ መንግስቱ እውቅና የሰጠው ነው ተብለን ነው የገባንበት ሊንኩ ከተዘጋ ጀምሮ ገንዘብ ገቢና ወጭ እሚያደርጉልን ኤጀንቶች ቴሌግራም አካውንታቸውን ድሌት አርገው ከኛ ጋ የተጻጻፋትን አጥፍተው ነው ውሀ ሽታ የሆኑት በመቶ ሽወች የሚቆጠር ገንዘብ vIP Upgrade ያደረጉ ልጆች እያበዱ ነው። " 📩 " እዚህ ኢትዮጵያ ሲያስተባብሩ የነበሩት ይታወቃሉ ፤ ልብስ ለብሰው በአደባባይ ሲታዩም ነበር ፤ እንዴት እና ገንዘቡን የት እንዳደረሱት ይጠየቁ " 📩 " 30 ሽህ ብር አንድ ብር ሳላወጣ ተበልቻለው ባንክ የከፈልኩበትን ደረሰኝ ማቅረብ እችላለሁ " 📩 " በሰው በሰው ገብቼ 30 ሺህ ብር ተበልቻለሁ ፤ ስለድርጅቱ አንዳች ነገር አላውቅም " 📩 " እሄ website በ internet ነው እሚሰራው ግባ ብሎ በማላቀዉ ነገር fias 777 lay ኣስገብተዉ አሁን ላይ እስከ100 ሺህ ሚገመት ብር ከሰዉ ኣስበድረው ኣስበልተውኛል:: የ bank full መረጃ አለኝ " 📩 " ህጋዊ በመምሰል በጦርነት እና በዚህ በኑሮ ውድነት የሚሠቃየውን ሚስኪኑን ማህበረሰባችንን ዘርፎ ስለጠፋው fias777 ስለሚባል ድርጅት መናገር ፈልጋለሁ። አብዛኛው ሰው ትርፋ አገኛለሁ በሚል መንፈስ ከሰው በመበዴር፣ መሬት በመሸጥ፣ ቋሚ ንብረቶቹን ሳይቀር በመሸጥ ለዚህ ድርጂት መጀመሪያ አካባቢ ከ1000 እስከ 30,000 ብር ገቢ ያዴረጉ ሲሆን አሁን በቅርቡ ሊዘጉት አካባቢ ዴግሞ እስከ 180,000 ብር ድረስ ለዚህ ድርጅት ገንዘባቸውን ገቢ በማድረግ ገንዘባቸው የውሀ ሽታ ሁንዋል " (ውድ ቤተሰቦቻችን ፦ ይህ ከብዙ በጥቂቱ ከተላኩት ውስጥ የቀረበ ሲሆን አብዛኛው ሰው በሰው በሰው መግባቱን እና አሁን ስራውን እንሰራለን የሚሉ አካላት መጥፋታቸውን የሚጠቁም ነው ፤ ተበላ የተባለው ገንዘብም እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው። የሚመለከተው አካል ገንዘብ ገቢ በተደረገባቸው አካውንቶች መሰረት ሰዎችን ተጠያቂ እንዲያደርግ ጠይቀዋል።) ከዚህ በፊት በኦንላይን በሚሰራ ስራ በርካታ ትርፍ እናስገኛለን እያሉ ስለሚንቀሳቀሱ አከላት ጥንቃቄ እንዲደረግ መልዕክት መተላለፉ የሚዘነጋ አይደለም ፤ አሁንም በሌላ ስም የሚንቀሳቀሱ አሉ ጥንቃቄ ይደረግ። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
photo content

ሐጅን በ10 ደቂቃ ----- የሐጅን አፈፃፀም ስርአት የጥቅሉ በተሟላ መልኩ የሚያስተምር አኒሜሽን ቪዲዮ ነው። ለመጀመሪያ ግዜ ሐጅን ለሚያደርጉ ሰዎች የሐጅን መሰረታዊ ተግባራትና ክንውኖች ከኢህራም ጀምሮ እስከ ፍፃሜው በ10 ደቂቃ ብቻ ያስተምራል። በተለይ ሰፋፊ የሐጅ አስተምህሮዎችን ለመስማት ግዜ ለሌላቸውና በተለያየ ምክንያት በዝርዝር ክንውኖችን ለማጥናት ጊዜውና ሁኔታው ላልተመቻቸላቸው አጭርና መሰረታዊ ተግባራትን የሚተነትን ወሳኝ ቪዲዮ ነው። ሁጃጆች እንዳያመልጣችሁ!! ቴሌግራም 👇 t.me/ahmedin99

photo content

*ሐጅ ለመሄድ አስበዋልን?* ለዝግጅት እንደዲሆንዎ ሐጅ እና ዑምራ App በነፃ አቅርበናል የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎች በቀላሉ ለመማር ይረዳ ዘንድ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተዘጋጀው ይህ አፕ ነፃ፣ በመጠን አነስተኛ እና ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ መተግበሪያ አፕሊኬሽን ነው። ይጠቀሙበት ያስተዋውቁት፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.Hajj ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል https://t.me/merkezuna/308 ___ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር www.nesiha.com

🔵Assalaamu Qaleykum Waracmatullaahi Wabarakaatuh *** (Repost) 📞 Essero 01 Kaafirti cajjih edde gexa lakqo yoh yeceek cajji edde abitam yoh xiqtaa? 🎬 Gacsa. 🔎 Koros lakqo inkih caraama iyyaanam ane waytaamih taagah, ken lakqot cajji abaanam taqabi mali. 📞 Essero 02 Ciggiilak Esseroh liyom say barra gital koh matratay aw buxal sugtay salamtta teetil qiddam koh duddaa? Aw is kol qiddek teetik tabbixe kaxxa barra takka qunxxa barra takky? 🎬 Gacsa. 🔎 Afti salaamatta siital qidaanam, qaadah caddol waasa mari yanih immay, fitnak meysite weenik, afti salaamatta taqabi mali, Insha Allah. [Laakin fitnak meysiteenikiiy kak yaadeenim faxximta. ] 📞 Essero 03 ASSAALAAM Q/W/W gersi esseroh liyom qhuraan kutuub edde liyoh an qarit kaqalam maca lee? 🎬 Gacsa. 🔎 Qhur aan kitab irol anuk kaqalaanam mafaxxinta, saro takkuu borsa takku tuk tiyat kaa usturra heenih kaqalaanam faxxinta. 📞 Essero 04 As wr wb Mannaay? Inki essroy gacsa akak faxa liyo, Toh: - Daacô buxa culla way Yallih migaq lem Dagarat luk mucullam Akkale? Tohuk Amakkaquk Magaalal Qarkayto Nabbixe way, Wado Aracaay, kaqaylih arac kee daacô buxa ittalih taniih, Wado Abna way Bismillaahi inneh Abnam Nek raq malih Tahak Macabnam Neh esserey?? 🎬 Gacsa. 🔎 Daacô buxah addal Qhur aan takkay, zikri takkay, abaanam mafaxxinta, , tohih taagah Wadoh uddur Bismillah iyyaanam kee kalah tan azkaar abaanam kaaduk sunna kinniimih taagah daacô buxah addal tonnah taniimik tibba iyyaanam faxximta. 📞 Essero 05 Anu esseroh liyom Num caydit ( sonnat) tan barralih fido yengelik kaal tan kaffaara birrih gacisan wak magide kinnim? maqnah qarab fatwa naabbe wak 1 diinaar aw nussi diinaar sadagah yacay iyyanamam naabehik ohuk adda fakne yoh esserteh yoh gacissam massakaxxaluk kol essera. 🎬 Gacsa.. 🔎 [ Yalli miyangali qabalat anuk sinni agabut fidoh angaarawak kah waasem mango biyak sinam kak yabbixem xiiqimtaamih sabbata, kalah kaaduk mango cikmat edde yan ] Miyangali qabalat tan barralih fido yongoorowe num kaffarah yaceem faxximtah gide ni baaxoh caddol wagitnek, 120 birri kinni, laakin dibuk toh hinnay, Tawbaa kee Istagfaar yaymaggeenim faxxinta. [ Toh yaanam, abeenim waasole caagidiy zambile kinnim aaxaguk, Yalla fan yadaareenim kee Yallal cabsu esseritaanam kinni ] [ Laakin akkel naaxigem faxximtam, kulli way tawbaa kee istifaar abitenno axcuk, qabalat tan agabut fadoh yangooriweenim mafaxximta ] _======_ ★Yalli maqaanek yobbeemil taamita maea nee abay Aamiiin =========//======== 🎙 Dr Macammad saani (حفظه الله) °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📝 Kutbe: Md Ali t.me/httpsDiiniKeeAnaakara comment:• 👉 @Anaakar Share

photo content

Repost from Ibnu Muhammedzeyn
በሰራኸው ስራ አትመፃደቅ ሼይኽ ፈውዛን የሆነ ጊዜ ስለእራሳቸው የሂወት ታሪክ ቃለ መጠይቅ እየተደረገላቸው ስለ ኩቱቦቻቸው ተጠይቀው የመለሱትን ከመለሱ በሗላ ጠያቂው: ተኪታቦዎ በጣም ጠቃሚ የምትሉትን ኪታብ ብጠቅሱልን? ይለዎታል እርሳቼውም በመቆጣት ስራዬን እንዳመሰግን ነው የምትፈልገው? በማለት ቆጣ ብለው ሲመልሱለት ጠያቂውም በመደንገጥ ወደሌላ ጥያቄ አለፈ __ ልብ በል ሼይኽ ፈውዛ ኪታባቸው እጅግ ተሰራጭቶ ያሉ በጣም ወሳኝና ጠቃሚ ኩቱቦች አሏቸው ቢሆንም ግን እሄን እሄን ኪታብ አንብቡት በጣም ጠቃሚ ነው በማለት አል ዘረዘሩም ይልቁንም ስራዬን እንዳመሰግን ትፈልጋለህን በማት ጠያቂውን ተቆጡት ዛሬ የኛዎቹ ከጎግልና ከመክተበተ ሻሚላ በመሰብሰብ በ ኮፒ ፔስት ያበደ ኪታብ ለመሆን ብዙ የሚጎድለው ትንሽ pdf ያዘጋጁና በመረጃ የተጫቀ + በመረጃ የታጀበ = አንብቡት እያሉ ይመፃደቁብናል። አሏሁል ሙስተዓን ✍ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/IbnuMuhammedzeyn t.me/IbnuMuhammedzeyn

photo content

" Kasle nuk kak iyyanam, isil takkeemik naharal, sinaamal tekkeemil kas geya numu" ✍Md Ali https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

ሐጅ በአስር ደቂቃ || NESIHA TV https://youtu.be/JeWN-oNkc_U ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! @nesihatv

photo content

★★★ Yi Rabbow....... ------------- ★ Qhabri digaalak ku magan ★ Jahannam orbak ku magan ★ Cakki buulaanamak ku magan ★ Zulmi
★★★ Yi Rabbow....... ------------- ★ Qhabri digaalak ku magan ★ Jahannam orbak ku magan ★ Cakki buulaanamak ku magan ★ Zulmi yakmeenimik ku magan ★ Reedâ baakeerik ku magan ★ Kibriyyitaanamak ku magan. ★Keddimanni dalkak ku magan. ★ Aakeer wakti fitnak ku magan ★ Qulul kee baacak ku magan. ★ Ceyaa kee dalkak ku magan. ★ Carbii kee fitnak ku magan. Aamiin ****//****** t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

photo content

photo content
+1

" Ku caalat ku wakliita !! " ✍Md Ali https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

Baad caddoh ityoppiyal gexsitah yan Qhur'aan qalaylih Barnaamij saanih ta guubul siinih ruubak geytimnam kinnuuk kattattaanamal sin arcibisna. https://www.facebook.com/sidoocamigaq/