cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

"ፈታ" ፑል በድራፍት መዝናኛ ማዕከል

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
5 815
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from ZomaMedia
02:51
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከእስር ስለተፈቱ ግለሰቦች ምን አሉ? Join our Telegram Channel 👇👇👇👇👇👇👇👇👍 https://t.me/ZomaMedia
Mostrar todo...
IMG_1264.MP414.10 MB
እኛም ስንሰማው ደንግጠናል።
Mostrar todo...
ሰበር ዜና ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሎች የሰቆጣ ከተማን ተቆጣጣሩ፤ በአንጸባራቂ ድል ወደፊት እየገሠገሡ የሚገኙት ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ የጸጥታ ኃይሎች አብዛኞቹን የዋግ ኅምራ አካባቢዎች ነጻ በማውጣት የዞኑን ዋና ከተማ ሰቆጣን ተቆጣጥረዋል፡፡ አካባቢው ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ በሚወጣበት ጊዜ የዋግ ኅምራ ሚሊሻዎች አስደናቂ ጀብዱ የፈጸሙ ሲሆን፣ የአካባቢው ሕዝብም ከመከላከያ ሠራዊትና ከአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ጋር በመጣመር ደጀንነቱን በብቃት አሳይቷል፡፡ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ የጸጥታ ኃይሎች ቀሪዎቹን ሥፍራ እያጸዱ፣ የፈረጠጠውን የአሸባሪውን ጀሌ እየደመሰሱ፣ ወደ አበርገሌ በመገሥገሥ ላይ ይገኛሉ፡፡ በተያያዘም ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሎች፣ በቆቦ ግንባር በአንድ በኩል ሙጃና ጥሙጋ ላይ የሠፈረውን የጠላት ኃይል በመጥረግ ወደ አላማጣ ከተማ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ ተኩለሽን ተቆጣጥረው በማጽዳት፣ ወደ መረዋና ኮረም እየገሠገሡ ይገኛሉ፡፡ በእሳታማው የጀግኖች ክንድ የተደቆሰው አሸባሪው ሕወሐት፣ ተቸካይና ኋላ ቀር በሆነ የጦር ዘይቤ፣ ዕብሪትን እንደ መሣሪያ በመጠቀም፣ ከገባባቸው የአማራና የአፋር ክልል አካባቢዎች እንደገባ መውጣት አቅቶት፣ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሣራ ደርሶበት ተደመስሷል፡፡ ይሄንን ሐፍረቱን መሸፈን ሲያቅተው በአንድ በኩል ለሰላም ሲል የወጣ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ለሽንፈቱ ውኃ የማይቋጥር ምክንያት እያቀረበ፣ አድኑኝ የሚል እሪታ እያሰማ፣ በለመደው ውሸት የትግራይን ሕዝብና የዓለምን ማኅበረሰብ ለማደናገር እየሞከረ ይገኛል፡፡ በዚህ ጦርነት የመጀመሪያው ገፈት ቀማሽ የሆነውና አሸባሪውን ሕወሐት በጀግንነት የታገለው የዋግ ኅምራ ሕዝብ፣ በጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ የጸጥታ ኃይሎች፣ እንዲሁም በራሱ በዋግ ኅምራ ሕዝብ ትግል፣ ከአሸባሪው ሕወሐት ነጻ በመውጣቱ፣ በዚሁ አጋጣሚ መንግሥት እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት ይወዳል፡፡ ነጻነታችንን የምናስከብረው በተባበረው ክንዳችን ነው! የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት @arkebas media
Mostrar todo...
እነሆ ዜና! ****** የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በቆቦ ግንባር ቀደም ብሎ የዞብል ከፍተኛ ቦታዎችን ተቆጣጥሮ የነበረ ሲሆን፣ በራያ ሰሜናዊ አቅጣጫ ያሉትን ከፍተኛ ቦታዎችን ጨምሮ ተቆጣጥሯል፡፡ በዞብል ደቡብ አቅጣጫ ደግሞ የጉራ ወርቄ አካባቢዎችን ተቆጣጥሮ የነበረው የወገን ጦር አሁን ደግሞ የጉራ ወርቄ ከፍተኛ ሰንሰለታማ ቦታዎችን ሙሉ በሙሉ በማጽዳት፣ ቀደም ብሎ የተቆረጠውን የወልድያ መቀሌ መሥመር አሰፋፍቶ፣ ወደ ወልድያ በቅርብ ርቀት እየገሠገሠ ይገኛል፡፡ ባለፈው ጊዜ ውጫሌ ከተማን ነጸ ያወጣው የወገን ጦር፣ በዚሁ ግንባር የውጫሌ ወረዳን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር የውርጌሳ፣ የሊብሶ፣የጊራና፣የመርሳ፣የኪሌ፣ከተሞችንና በሰሜን ወሎ የሀብሩ ወረዳን ከፍተኛ ሰንሰለታማ ተራሮችን በእጁ አስገብቷል፡፡ #Ethiopia💪
Mostrar todo...
ስለ ክቡር የሰው ልጅ ስንል ክቡር የሰው ልጅ እንሁን። ዛሬ ነገ ሳንል እጃችንን እንዘርጋ። በጦርነቱ ምክንያት በሚልዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ተፈናቅለው የሚላስ የሚቀመስ አጥተው ሜዳ ላይ ወድቀዋል። ሰብዓዊነት የሚሰማን ሁሉ ደግነታችንን በተግባር እናሳይ። የፈረሱ ከተሞችን መልሶ በማቋቆም በኩል የድርሻችንን በመወጣት ኢትዮጵያዊነታችንን እናስመስክር። ብሩካን ክብረት ይስጥልን።
Mostrar todo...
ሜክሲኮ ኬኬር አንደኛ ፎቅ በመምጣት ትርፍ አልባሳት የምግብ ቁሳቁስ ሞዴስ ዳይፐር ማበርከት ትችላላችሁ። ስልክ 0931484077
Mostrar todo...
በሁሉም የአለማችን ክፍል ያላችሁ ወንድም እህቶቻችን ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን በመድረስ ኢትዮጵያዊ አለኝታች- ሁን እንድታስመሰክሩ እየጠየቅን........ ይህን ክፉ ቀን አልፈን ታላቂቱን ኢትዮጵያ የምንገነባበት ቀን ሩቅ አይደለም። ሁላችንም በተቻለን አቅም በያለንበት ቦታ እንደጋገፍ። ለሰው ሰው እንሁን።
Mostrar todo...
Arkebas በቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በዲግሪ ደረጃ ሊሰጥ ነው ************************* በቻይና የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው የአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ ግብር ምስረታ ስነ ስርአት ዛሬ በቤጂንግ እየተካሄደ መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ትምህርቱ የሚሰጠው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት አማካኝነት ነው። በስምምነቱ የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርትን በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ ይሰጣል። በዚሁ መሰረት የአማርኛ ቋንቋ በቻይና የትምህርት ተቋም ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰጣል። የምስረታ መርሃ ግብሩ ላይ የቤጂንግ የውጭ ጥናቶች ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጂያ ውንጂንና በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተወካይ አቶ ሳሙኤል ፍጹምብርሃን መገኘታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ @Arkebasmegazine
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.