cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Fuad Muna (Fuya)

የኛ እዉነታ የሌሎችን ስጋ ለብሶ ሲቀርብ! በፅሁፍ ያስነበብኳችሁን በድምፄ ስትሰሙት! ለአስተያየትዎ @fuadmubot ዩቲዩብ ቻናል http://Www.YouTube.com/c/FuadMuna የፌስቡክ አካውንቴን ለማግኘት www.facebook.com/fuadmuna14 ለፒዲኤፍ ብሎግ www.fuadmuna.wordpress.com

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
16 201
Suscriptores
+124 horas
-327 días
-3230 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ሀያኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 😍 5000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
1 1310Loading...
02
አፋልጓቸው‼ ========= ✍ ይህቺ ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቷት ቪትስ 2000 ሞዴል፣ ታርጋ ቁጥር: 99684 ዛሬ አንድ አባት ዙህርን መስጅድ ሰግዴው ሲወጡ ከወለቴ ቀበሌው ጋ 03 ፊት ለፊት ተሰርቃባቸዋለች። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች አሳውቋቸው። 0970622323 0965270619 0911221581 አቶ  ቡሴር ሱለይማን
3690Loading...
03
በተራ ፀብ ነበር የገባችው .... አብራት የነበረችው ቤተሰብ ስለነበራት ተፈርሞላት ወጣች .... እሷ ቤተሰብ የላትም! የዋስትና ከከፈልንላት 10 ቀን አልፏል። ግን አልተለቀቀችም። ዛሬ አስጠራናት «ምግብ ምን እናምጣልሽ?» አልናት። ከንፈሯን እንደለጠጠች «ምንም!» አለችን። በራሳችን ምርጫ ልንወስድላት ወሰንን። በጣም ልጅ ናት! ልጅ! እስኪ በዱዓችሁ አግዙን! . @Fuadmu
1 5050Loading...
04
አስራዘጠነኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
1 4790Loading...
05
እሁድ አመሻሽ ላይ ነን @Fuadmuna ላይ አለሁ። ጥሩ ወሬ ያላችሁ ጎራ በሉ። እንቅልፍ እንቅልፍ ካላለ ውብ ነው😉
1 0820Loading...
06
እሁድ ከሰዓት @Fuadmuna ላይ አለሁ። ጥሩ ወግ ያላችሁ ጎራ በሉ። እንቅልፍ የማያስተኛ ቢሆን ይመረጣል 😉
7860Loading...
07
ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል። ገባ ገባ በሉ! https://t.me/fuadmu?livestream=6dc90b69cea76e40b8
2 5820Loading...
08
ፈገግታ መጅሊስ የዛሬው የፈገግታ መጅሊሳችን ● ስነ ተዋልዶን በተመለከተ የደረሱ ወንድ እና ሴቶች ምን ምን ማወቅ አለባቸው? ● የጎደሉ አሉ 2 የዚህ ሳምንት እንቅስቃሴ ምን ይመስል ነበር? ● ስነፅሁፍ አካትቶ ይጠብቃችኋል። ሀሳባችሁን ሰንቃችሁ በሰዓቱ ተገኙ! ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በዚሁ ቻናል ላይ እንገናኝ! . @Fuadmu
2 6630Loading...
09
የኢፋዳ የሀድራ ትስስር ተጀምሯል። መግባት ለምትፈልጉ ገለፃ እየተደረገ ስለሆነ። ከታች ባለው ሊንክ ግሩፑ ላይ በመግባት ቮይስ ቻቱን ተቀላቀሉ። https://t.me/+Z6Yqx2FdY6A0YTVk
7060Loading...
10
አስራ ስምንተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 2000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 9990Loading...
11
አስራ ሰባተኛው ክፍያ ተከፍሏል። 2000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 5990Loading...
12
አስራ ስድስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 6000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 6890Loading...
13
እስረኞች ጋር ዳግም ገባን ... የወጡ መኖራቸውን ስላዩ ተረባረቡብን። ብዙ ሰው መዝግበናል። ደውለንም ጠርተናል። ያለን ገንዘብ በቂ የሚሆን እየመሰለኝ አይደለም። በቻላችሁት መጠን @ifadasales ላይ አካውንት ውሰዱ። የምትችሉትን ያህል እጅ ፍቱ። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 4090Loading...
14
አስራ አምስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 7460Loading...
15
አስራአምስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 6000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 6870Loading...
16
የጎደሉ አሉ 2 ወደ መገባደዱ እየተጠጋ ነው። በመሆኑም ነይታችሁ ያላስገባችሁ እና ማስገባት የምትፈልጉ በቻላችሁት ፍጥነት @ifadasales ላይ አካውንት በመውሰድ ብሩን አስገቡ። ከጥልቅ መውደድ ጋር! . @Fuadmu
2 7280Loading...
17
አስራ ሶስተኛው ክፍያ ተከፍሏል። 3000ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 3800Loading...
18
ለመጀመሪያ ጊዜ እስር ቤት ውስጥ ገብተን ሰው ስንመዘግብ ተሽቀዳድሞ መጣ። «እጄ ኤሌክትሪክ ይዞኝ ተቆርጧል።» እያለ የተንጠለጠለ እጁን አሳየኝ። ውጪ ሆነን ስንከፍል ትዝ ይለኝ ነበር። የከፈልንለትም መስሎኝ ነበር። ለሁለተኛ ዙር ስንገባ «የሰጠኸን ስልክ እኮ አይሰራም!» አልነው። «ስልክ እኮ አልሰጠኋችሁም!» አለን። የሚያስፈልግ አልመሰለውም ነበር። የቀደር ነገር ይገርማል እነዚያን ቀናት መቆየቱ ተፅፎ ነበር። ስልክ ተቀበልን .... ወዲያው ቤተሰብ መጣልን። በእናንተ ገንዘብ ... አካል ጉዳተኛው ሰው ... ነፃ ወጣ! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 9580Loading...
19
ስለ ነፃነት .... በሰው ሀጃ ስለመቆም ..... እነዚህ ሶስት ላስቲኮች ያቀፏቸው ብሮች በተራ በተራ ወጥተው አለቁ። አልሀምዱሊላህ! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 8430Loading...
20
አስራሁለተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 5000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 8700Loading...
21
11ኛው ልዩ ክፍያ እስር ቤት ውስጥ ስንዘዋወር ጃኬቴን ጎተተኝ። ዞርኩለት። «ልጆቼ ተበትነዋል .... አደራ የኔን ጉዳይ!» ሲል ተማፀነኝ። ሁሉም እስረኛ ይማፀናልና የሱን በተለየ አልተመለከትኩትም። የምንችለውን እንደምናደርግ ነገርነው። በሰጠን ስልክ ደወልን .... አይሰራም። ወደ ሌሎች ትኩረታችንን አደረግን። ዛሬ ጠዋት ያልወጡ ሴት እስረኞች ካሉ ለማጣራት ወደ እስር ቤት ስገባ ተገጣጠምን። ስልክ ቁጥር የተፃፈበት ብጣሽ ወረቀት ሰጠኝ። ደወልን .... በፍጥነት ምላሽ አገኘን። ግለሰቡ እስከሚመጣ የሌሎችን ዋስትና ለመክፈል ወደ ፍርድ ቤት አቀናን። ስልኬ ጠራ። የዚህ እስረኛ መርማሪ እና ከሳሽ ነበሩ። ሊያናግሩን እንደሚፈልጉ ነገሩኝ። ያለሁበትን ነገርኳቸው። «የእሱ ጉዳይ ቢፈረድበትም ከታሰረው በላይ አይቆይምና በሽምግልና እንድንፈታው የሆነ ነገር በሉን ... » አሉን። ሽምግልናውን ካፈጠኑት ወጪውን እንደምንሸፍን ነግረን ከመጣለት ልጅ ጋር አያይዘን ላክናቸው። በጥቂት ሰዓታት ውስጥ .... በእናንተ ገንዘብ .... ልጆቼ አይበተኑ ያለው ሰው ... በሽምግልና ጉዳዩ ተዘግቶ ... ከእስር ቤት ተለቀቀ። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 1290Loading...
22
አስረኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 9390Loading...
23
ዘጠነኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 3000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 0840Loading...
24
ስምንተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 3000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 9690Loading...
25
በየእስር ቤቱ ክፍሎች ተዘዋወርን። እስረኞች እንመዘግባቸው ዘንድ ተሻሙብን። ዋስ የተፈረደላቸውን ሁሉ መዘገብን። በሰጡን ስልክ ቤተሰቦቻችን ናቸው ያሏቸው ጋር ደወልን። አይነሳም .... አይሰራም .... «ኧረ አላውቀውም .... » «አዎ ቤተሰቡ ነን መጣን!» ብዙ አይነት ምላሾችን አስተናገድን። ቤተሰቦቻቸው የመጡላቸውን እየከፈልን ነው። ገንዘባችሁ .... ብዙ ሰው ነፃ እያወጣ ነው። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 9410Loading...
26
ሰባተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 😍 6000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
2 8480Loading...
27
ስድስተኛውን ክፍያ ፈፅመናል። 3000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 0580Loading...
28
አምስተኛውን ክፍያ ፈፅመናል። 3000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 1550Loading...
29
ክቡራትና ክቡራን! የዋስትና ከፍለን ፖሊስ አልፈታም ብሎ የነበረችው ታዳጊ አልሀምዱሊላህ ዛሬ ተለቃለች። #የጎደሉ_አሉ_2
3 1440Loading...
30
ዛሬም ከእስር ቤት .... #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
3 2320Loading...
31
ሳቂታችን የእውነት ፈካች! (ፉአድ ሙና) *** ለከርሞው በብዛት ወደምንጠቀምበት ካፌ አመራን። ከወዳጄ ጋር ውጪ ላይ እንደተቀመጥን የምንወዳት አስተናጋጅ እየተፍለቀለቀች መጣች። ወደ ካፌው መጥተን እሷ ካላስተናገደችን ይከፋን እንደነበር አስታውሳለሁ። ወይም የመጣውን አስተናጋጅ «እሷን ጥራልን!» እንላለን። «ምነው ጠፋህ?» «ሌላ ካፌ በዛ እኮ!» ትንሽ ካወራችን በኋላ «ስማ ፉአድ .... » «ወዬ?» «ሰለምኩ እኮ! » «ፍዝዝ ብዬ አየኋት!» «እንዴ ማሻአላህ አትሉኝም እንዴ? ማሻአላህ ሲሉኝ ደስ ይለኛል!» «ቤተሰብ ምን አለሽ?» «ገና አልነገርኳቸውም!» «ሲያውቁ ፈተና ሊኖረው ይችላል በርቺ እሺ!» ደስ ብሎኛል ልቤም ደግሞ ከዚህ በኋላ ስለምትጋፈጠው ትግል ተጨንቋል። ስልኳን ተቀብለናት ወጣን። እና ለዚህች አዲስ ሰለምቴ እህታችን ስጦታ ብንሰጣት ብለን አሰብን። አንድ እህት 5K ነይታለች። እስኪ ሌሎችም ካላችሁ ነይቱና እናስደስታት። ከአንድ ሺህ ብር በላይ ማዋጣት የምትችሉ @Fuadmuna ላይ አናግሩኝ። . @Fuadmu
4 0640Loading...
32
ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል። ገባ ገባ በሉ። https://t.me/fuadmu?livestream=1405c7e3dc3354d3bc
9000Loading...
33
ፈገግታ መጅሊስ! ፈገግታ መጅሊሳችን ዛሬ ከምሽቱ 3፡30 ላይ እንደተለመደው ይካሄዳል! ስነፅሁፍ ቲላዋ ውይይት ከምሽቱ 3፡30 ሲል እንገናኝ! . @fuadmu
4 4800Loading...
34
የኢፋዳ የሀድራ ትስስርን በተመለከተ ገለፃ እየተሰጠ ነው። መግባት የምትፈልጉ በሊንኩ ተስፈንጥራችሁ ቮይስ ቻቱን ተሳተፉ። https://t.me/+Z6Yqx2FdY6A0YTVk
5950Loading...
35
ስልኬ ጠራ። የማላውቀው ቁጥር ነበር። «አቤት ... » «ልጅቷን እኮ አልፈታም አሉን!» «ለምን?» «አንፈታም አሉ። መፍቻ አልፅፍም አለኝ ኢንስፔክተሩ!» ዋስትናዋን ከፍለንና ትፈታ የሚል ደብዳቤ ከከፍተኛ ፍርድ ቤት አውጥተን ወደያዛት ጣቢያ ልከናቸው ነበር። እስኪ ዱዓ አድርጉላቸው። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
5 4310Loading...
36
አዳማ አዳማ አዳማ መፅሀፍ አልቆባችሁ ለነበራችሁ መፅሀፍ ስላስገባን ከፒካፕ ሎኬሽናችን መውሰድ ትችላላችሁ። መልካም ንባብ! . @Fuadmu
5 2990Loading...
37
ወራቤ ወራቤ ወራቤ!!!! ኢፋዳ ወራቤ ላይ ለምትፈልጉ ሪያድ ሆቴል ፊት ለፊት ፒያሳ ስቴሽነሪ ማግኘት ትችላላችሁ። ቦታው ከጠፋችሁ 0939240653 ደውሉ! መፅሀፉን @ifadasales ላይ ማዘዝ ትችላላችሁ። . @Fuadmu
5 2210Loading...
38
ቀኑን ሙሉ ሲሯሯጥ ከዋለው ቡድን ጋር አመሻሹን አረፍ ከማለታችን ስልኬ ጠራ። «አቤት?» « ጨረስን እኮ ወጣ። አናግረው! » ስልኩን ወደ ጓደኛው አሳለፈው። «አመሰግናለሁ እሺ አባቴ! ወጣሁ እኮ! አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ብድር መላሽ ያድርገኝ።» ለምስጋናው ቃላት እያጠሩት ነው። ገና ከእስር ተፈቶ መውጣቱ ነበር። በእርግጥ ምስጋናው ለእናንተ ነበር! #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
5 0930Loading...
39
እናትየው የስኳር ህመምተኛ ናቸው። ደውዬ ገንዘቡን የሚከፍል ሰው እንደተገኘ ስነግራቸው ማመን አልቻሉም። «ታማሚ ነኝ እያረፍኩም ቢሆን እመጣለሁ።» አሉ። #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
4 6270Loading...
40
አራተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
4 4410Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ሀያኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 😍 5000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Mostrar todo...
17👏 4😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አፋልጓቸው‼ ========= ✍ ይህቺ ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቷት ቪትስ 2000 ሞዴል፣ ታርጋ ቁጥር: 99684 ዛሬ አንድ አባት ዙህርን መስጅድ ሰግዴው ሲወጡ ከወለቴ ቀበሌው ጋ 03 ፊት ለፊት ተሰርቃባቸዋለች። ማንኛውም መረጃ ያላችሁ በነዚህ ስልኮች አሳውቋቸው። 0970622323 0965270619 0911221581 አቶ  ቡሴር ሱለይማን
Mostrar todo...
🔥 3
በተራ ፀብ ነበር የገባችው .... አብራት የነበረችው ቤተሰብ ስለነበራት ተፈርሞላት ወጣች .... እሷ ቤተሰብ የላትም! የዋስትና ከከፈልንላት 10 ቀን አልፏል። ግን አልተለቀቀችም። ዛሬ አስጠራናት «ምግብ ምን እናምጣልሽ?» አልናት። ከንፈሯን እንደለጠጠች «ምንም!» አለችን። በራሳችን ምርጫ ልንወስድላት ወሰንን። በጣም ልጅ ናት! ልጅ! እስኪ በዱዓችሁ አግዙን! . @Fuadmu
Mostrar todo...
31
Photo unavailableShow in Telegram
አስራዘጠነኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 4000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Mostrar todo...
👏 10 1
እሁድ አመሻሽ ላይ ነን @Fuadmuna ላይ አለሁ። ጥሩ ወሬ ያላችሁ ጎራ በሉ። እንቅልፍ እንቅልፍ ካላለ ውብ ነው😉
Mostrar todo...
እሁድ ከሰዓት @Fuadmuna ላይ አለሁ። ጥሩ ወግ ያላችሁ ጎራ በሉ። እንቅልፍ የማያስተኛ ቢሆን ይመረጣል 😉
Mostrar todo...
😘 6
ፈገግታ መጅሊስ ተጀምሯል። ገባ ገባ በሉ! https://t.me/fuadmu?livestream=6dc90b69cea76e40b8
Mostrar todo...
1
ፈገግታ መጅሊስ የዛሬው የፈገግታ መጅሊሳችን ● ስነ ተዋልዶን በተመለከተ የደረሱ ወንድ እና ሴቶች ምን ምን ማወቅ አለባቸው? ● የጎደሉ አሉ 2 የዚህ ሳምንት እንቅስቃሴ ምን ይመስል ነበር? ● ስነፅሁፍ አካትቶ ይጠብቃችኋል። ሀሳባችሁን ሰንቃችሁ በሰዓቱ ተገኙ! ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በዚሁ ቻናል ላይ እንገናኝ! . @Fuadmu
Mostrar todo...
👏 21🥰 3 1
የኢፋዳ የሀድራ ትስስር ተጀምሯል። መግባት ለምትፈልጉ ገለፃ እየተደረገ ስለሆነ። ከታች ባለው ሊንክ ግሩፑ ላይ በመግባት ቮይስ ቻቱን ተቀላቀሉ። https://t.me/+Z6Yqx2FdY6A0YTVk
Mostrar todo...
Ifada Transit

Fuad Muna (Fuya) invites you to join this group on Telegram.

Photo unavailableShow in Telegram
አስራ ስምንተኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 2000 ብር #የጎደሉ_አሉ_2 . @Fuadmu
Mostrar todo...
15👏 3