cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Abdela zeruhun(አብዲ)

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ የሙነሺድ አብደላህ ዘሪሁን የቴሌግራም ቻናል ነዉ የእኔን ነሺዳ ና መንዙማ እና የተለያዪ መዲሁች ስራ ማግኝት ይችላሎ

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
165
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ይበርደኛል እኔን ሙሃመዱል አሚን ስሙን ካልጠራዉማ ቢሞቅም እንኳን ከተማ ብደራርብም ኮታ አላገኝም እርካታ ይበርደኛል ገላይ አላድርም ዉዬ @ ምርጥ አዳዲስ ስራዉች እና በHD ጥራት ወደ እናንተ እናደርሳለን። በyou tube ቻናል ይጠብቁን ለበለጠመረጃ እና ከኛ ጋር አብሮ ለመስራት የምታስብ ድርጅቶች 0901048373 በyou tube ቻናላችን https://youtube.com/channel/UCz3bEv_dR9lv-hendcVyRRQ በቴሌ ግራማችን @alifbatamultimdiaprodction ማግኝት ትችላላቹ Coming soon
Mostrar todo...
#ጌትዬ . . . . አላህ ሁሉን ማስተናበር፣ማስተካከል፣ማሳመር የሚቻለው ጌታ ነው! ነገርህን ያበጅልሀል እምነትህን ጣልበት እርሱን ተደግፎ ያፈረ፣የተዋረደ፣የከሰረ የለም አየህ አላህ የምትፈልገውን ብቻ ሳይሆን እንደ ሁኔታህ የሚያስፈልግህንም ጭምር ነው የሚያደርግልህ!@alifbatamultimdiaprodction ወዳጄ👇 እንደ አንተ ጭንቀትና ሀሳብ ቢሆን ዛሬን ማየት የማይታሰብ ነበር፤ ያንን ጊዜ ማለፍ ቅዠት ነበር፤ ግን አለፍከው፤ ያልገመትከው ሁሉ ሆነ ደሞ አንተ ተስፋ ቆርጠህ ስትጨርስ ጀሊሉ ይጀምራል። @alifbatamultimdiaprodction 🕋ሰናይ ጁመዐ🕋 https://youtube.com/channel/UCz3bEv_dR9lv-hendcVyRRQ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን 😭😭😭 ዳና ዳመነ! የዳና ማዕከል አራተኛው-ኸሊፋ፣ የዳንዩል-አወል የልጅ-ልጅ፣ የሼህ ሚስባህ-ዳና ልጅ የሆኑት አባታችን ሼህ አህመድ-ኑር - ትላንት(25/06/14)ማረፋቸው ተነግሯል። ለወዳጅ ዘመድ፣ ለሁላችንም መጽናናት ይሁን። ተተኪ አይንሳን። እርሳቸውንም አላህ በዕዝነቱ ይቀበላቸው። ዳና ዛሬ ዳምኗል። አል ፋቲሀ
Mostrar todo...
Watch "አሚር ሁሴን አዲስ ከቨር መንዙማ/(#ከልጅነት እስከ እዉቀት)/2014 Amir hussen new cover menzuma 2021#አሚርሁሴን" on YouTube https://youtu.be/mjss31hQI8M
Mostrar todo...
@alifbatamultimdiaprodction #ምስጋና! . . . . በዚህ አለም ምስጋና የሚባል ነገር ባይኖር ከመጠን ያለፈ ደስታችንን በምን እንገልፅ ነበር? በጣም የምትፈልጉት ነገር ተደርጎላችሁ ሳታመሰግኑ ብትቀሩ የሚሰማችሁን ጉድለት አስቡት እስኪ? ስጦታ የተሰጠው ሰው አመስግኖ መጠቀም አለበት፤ 👇ወዳጄ👇 ሕይወትህም ስጦታ ስለሆነች አመስግነህ ማጣጣም እንዳትረሳ! #🤲አልሀምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን🤲 🕋ሰናይ ጁመዐ🕋https://youtube.com/channel/UCz3bEv_dR9lv-hendcVyRRQ
Mostrar todo...
ህያዉ ብርሃን መጻህፍን ለማግኝት 0901048373 ይደዉሉ። ህያዉ ብርሃኝ ኡስታዝ አብዱል ሃሚድ አማን
Mostrar todo...
አሰላም አለይኩ ዉድ የቻናላችን ተከታታዬች በሞሉ አዲስ ስራ ይዘን እየመጣን ነዉ ።በአሊፍ ባ ታ መልቲ ሚዲያ ኘሮዳክሽን ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ አዳዲስ ስራዉችን ይዞ እየመጣ ነዉ ከኛ ጋር አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ በሞሎ 0901048373 ይደዉሉ። https://t.me/alifbatamultimdiaprodction
Mostrar todo...
አሊፍ ባ ታ መልቲ ሚዲያ ኘሮዳክሽን 🎬 🎧 🎤

@ ምርጥ አዳዲስ ስራዉች እና በHD ጥራት ወደ እናንተ እናደርሳለን። በyou tube ቻናል ይጠብቁን ለበለጠመረጃ እና ከኛ ጋር አብሮ ለመስራት የምታስብ ድርጅቶች 0901048373 በyou tube ቻናላችን

https://youtube.com/channel/UCz3bEv_dR9lv-hendcVyRRQ

በቴሌ ግራማችን @alifbatamultimdiaprodction ማግኝት ትችላላቹ

Mostrar todo...
አሊፍ ባ ታ መልቲ ሚዲያ ኘሮዳክሽን

@ ምርጥ አዳዲስ ስራዉች እና በHD ጥራት ወደ እናንተ እናደርሳለን። በyou tube ቻናል ይጠብቁን ለበለጠ መረጃ እና ከኛ ጋር አብሮ ለመስራት የምታስብ ድርጅቶች 090104837

IMG_3173.JPG1.74 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.