cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መዝሙር ተዋሕዶ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! "ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም" "እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰነዋለሁ በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ" ምን ይፈልጋሉ ? 1.#መዝሙሮች 3#ኦርቶዶክሳዊ ፎቶ እዚ @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
278
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🌻የአድስ አመት ስጦታ #ከRica_Trip🌻 ልዩ ሽልማት የRica Trip ለቴሌግራም ቻናላችን ተከታይዎች ይዘን መተናል ያጋሩ ይሸለሙ ውድድር አሸናፊዎቻችን በአስገራሚ ስጦታዎች ለማንበሽበሽ ተዘጋጅተናል::   #ዛሬ_ካልሆነ_መቻ ይሎታል ሪካ    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻1ኛ እጣ ለ100 ተሸላሚዎች #40ሺ ብር እና ሙሉ የእቤት እቃ 🌻2ኛ እጣ ለ150 ተሸላሚዎች #20ሺ ብር እና የSamsung s10 5G የሞባይል ስልኮችን 🌻3ኛ እጣ ለ200 ተሸላሚዎች #10ሺ ብር እና የእሩብ አመት ያልተገደበ ኢንተርኔት ፓኬጅ ያስተውሉ ዕጩ ለመሆን መጀመርያ በጥንቃቄ ያንብቡ ለመሸለም ይህንን መንገድ ተከተሉ 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቦቱን ይቀላቀሉ👇👇👇 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 https://t.me/rica_trip9899_bot?start=r03325503100 https://t.me/rica_trip9899_bot?start=r03325503100 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 2.በመቀጠል ቦቱን ከ30 ወዳጅ ዘመዶቾ በላይ  ይህን  መልዕክት  በፍጥነት ሼር (Forward) ያርጉ 3.እስከ #መስከረም_1 ድረስ የሽልማቱ አሸናፊ ይሁኑ ስንሎት በአክብሮት ነው። 🌻🌻🌻አብረን ስለሆንን ብቻ ሌላ ዕድል🌻🌻🌻                     መልካም እድል! አሸናፊዎቹ በ Rica Trip  የቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምንገልፅ ይሆናል ይቀላቀሉን 👇 https://t.me/Rica_trip
Mostrar todo...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ። የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳ ለፃድቁ አቡነ ኪሮስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን በዛን እለት ማህበራችን እንደምታውቀው ማህበሩ በአቅሙ ፃድቁን በዝክር ያስባል እናንተም ከዚህ በረከት ለመክፈል የምትፈልጉ በማህበሩ መዝሙር ቤት እያቀረባችሁ ያቅማችሁን እንድታደርጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን የፃድቁ አቡነ ኪሮስ ራድኤት በረከት ይደርብን አሜን ። ➦ፃድቅን በፃድቅ ስም የሚቀበልየፃድቅን ዋጋ ይወስዳል (ማቴ 10፥41) ➦የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል (መዝ 112፥6) ➦የጻድቅመታሰቢያ ለበረከት ነው (10፥7) ➦ረድኤት በረከታቸው በያለንበት ይድረሰን 0960683597 እና 0943306591, ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
Mostrar todo...
መዝሙረ ተዋህዶ: ✞ ተነስቷል ጌታ ✞ ተነስቷል ጌታ ተነስቷል ተነስቷል ክርስቶስ ተነስቷል ከሞታን መሀል የለም ክርስቶስ ተነስቷል/፪/ ተነስቷል በመቃብር ተኛ ተነስቷል ሶስት ቀን ሶስት ለሊት ተነስቷል ሞትን አሸንፎ ተነስቷል የአለም መድኃኒት ተነስቷል ብርሃን ተጎናጽፎ ተነስቷል ይኸው ተነሳልን ተነስቷል ሞትን አሸንፎ መውጊያው ሰባብሮ ተነስቷል ክርስቶስ ጠላትን መርምሮ /አዝ===== ተነስቷል በሞት ያሸለበ ተነስቷል ትሁት ባለጸጋ ተነስቷል ለትንሳኤው በኩር ተነስቷል አልፋና ኦሜጋ ተነስቷል ብርሃን ተጎናጽፎ ተነስቷል ዕሁድ በማለዳ ተነስቷል ማኀተሙን ተፈታ ድንጋዩማ ለቀቀ ሲኦልም ተሻረ ዲያቢሎስ ወደቀ /አዝ===== ተነስቷል ሞትና መውጊያውን ተነስቷል ከጥልቁ ጣለልን ተነስቷል የልባችን መብራት ተነስቷል ይብራ ለአምላካችን ተነስቷል ወተንሦአ እንበል ተነስቷል ሲኦል ተሻረልን ተነስቷል ትንሳዔው ልዩ ነው ተነስቷል የመከራን ቀንበር ከእኛ አርቆልናል የሞትን ሀይል ሰብሮ ጌታችን ተነስቷል ✞ የምስራች እንበል ✞ የምስራች እንበል (2) እናመስግን ጌታን በመስቀል ላይ ውሎ ከኃጢያት ላነፃን ሞትን ድል አድርጎ ለሰጠን ትንሣኤን ታላቁ ጌታችን የዓለም መድኃኒት አደረ በመቃብር ሶስት ቀን ሶስት ሌሊት /አዝ===== ፈጣሪ ሆኖ ሳለ የፍጥረታት ጌታ በሰው ፊት ተዋረደ በፍፁም ተንገላታ /አዝ===== አሳልፎ ሰጠ ስለኛ ራሱን በመስቀል ተቸንክሮ መረጠ መሞትን /አዝ===== አይሁዶች ተሞኙ ትንሣኤን ሳያምኑ ሳያምኑ መቃብሩን ወታደር አስጠበቁ /አዝ===== ዘቦችም ወደቁ ሞትም ተሸነፈ ሰይጣንም ደነገጠ ስልጣኑን ተገፈፈ /አዝ===== በማለዳ ሄዳ ማርያም መቅደላዊት የጌታዋን ትንሣኤ መላእክት አበሰሩዋት "ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ስቡሕኒ ውእቱ ወልዑልኒ ውእቱ ለዓለም" "እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰነዋለሁ በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ" @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo     
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
✞ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የዓለም ብርሃን ናቸው |2| ይህው ለዘላለም ያበራል ስራቸው |4| ነቅዓ በረከት ነህ ገብረመንፈስ ቅዱስ የፅድቅ ሐዋርያ የኢየሱስ ክርስቶስ መልአኩ ገብርኤል መንገድ እያሳየ በተጋድሎ ዘመን ካንተ መች ተለየ አዝ____ በእግአብሔር ተመርህ ገና በማህፀን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፃድቁ አባታችን የእናት የአባትህ ምልጃ እና ልመና ፍፃሜን አገኘ አንተን ወለዱና አዝ____ ተጋድሎ ድንቅ ነው ፅንሰቱ ልቱ በእግዚአብር ፊት ክቡር ነው እረፍቱ ምድራዊውን ምግብ አንዳች አልቀመሰም በሰው ያልተሰፋ ልብስም አለበሰም አዝ____ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ያበራል ተጋድሎው ኃይልንም ያደርጋል ፀሎት እና ምልጃው አናስት አናብርት እየተከተሉ ከእግሮቹ ትቢያ በልተው ይጠግባሉ አዝ____ ዛሬም በእኛ ዘመን በእምነት በፀበሉ ከህመሙ አልጋ ስንቶቹ ቀና አሉ ከአምላክ የተሰጠው ቃልኪዳኑ ፅኑ በረከት ያድላ በምልጃው ላ@Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo
Mostrar todo...
❖ በብርሃን ፀዳል ❖ በብርሃን ፀዳል ተከባ እመቤቴ በደመና ዙፋን ተቀምጣ ከፊቴ የጽጌውን ዜማ ስንዘምር በደስታ በምስጋናሽ መጠጥ/ሲሰማኝ እርካታ/(፪) እንባዬ ሲቀዳ ናፍቆትሽ መስጦኝአመሰግናለሁ ከደስታ በላይ አንቺን ስላየሁኝ ምኞቴ ተሳክቶ ፊትሽን አይቼው የሌሊቱ ህልሜ /የቀን ምኞቴ ነው/(፪) /አዝ===== ሩኅሩኅ ነሽና ይህ ህልሜ ተሳክቶ አመስግኜሽ ድንግል ህልናዬ ረክቶ ልጅሽ ልሁን ድንግል ከስርሽ አልጥፋ አንቺን በማመስገን/ህሊናዬ ይትጋ/(፪) /አዝ===== ልጅሽ ልሁን ድንግል ከስርሽ አልጥፋ አንቺን በማመስገን ህሊናዬ ይርካ የምስጋናሽ ብዕር ብራናሽ ልሁን ስምሽ ይፃፍብኝ /በልዩ ህብር/(፪) ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪ @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo
Mostrar todo...
"በእርሱ ፍቃድ" በእርሱ ፍቃድ በአባቱ ፍቃድ በመንፈስ ቅዱስ ፍቃድ ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ ዓለሙን እንዲሁ ወደደና ከሰማያት በላይ ወረደና በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወሰነ አምላከ አማልክት ከሰማያት የወረደው ፍቅር ስቦት የመጣዉ ወልደ አብ ወልደ ማርያም ኢየሱስ ፈራጅ ነዉ አዝ ቅድመ ዓለም ተወልዶ ያለ እናት ድህረ ዓለምም ያለ አባት የእግዚአብሔር ልጅ በእርግጥም ሰው ሆነ ሁሉ በእርሱ ይኸው ተከናወነ ከሰማያት የወረደው ፍቅር ስቦት የመጣዉ ወልደ አብ ወልደ ማርያም ክርስቶስ አምላክ ነዉ አዝ የማይታይ ታየ በምድር ረቂቁ ገዘፈ ስለፍቅር ሥጋን ተዋህዶ ሆነልን ፈውስ አማኑኤል የነገስታት ንጉሥ ከሰማያት የወረደው ፍቅር ስቦት የመጣዉ ወልደ አብ ወልደ ማርያም እግዚአብሔር እርሱ ነዉ     ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo
Mostrar todo...
ከእኔ የበረታችሁ 2 አስቡኝ በፀሎታችሁ 2 የትናንት ትጋቴ ባይኖር ከኔ ጋራ ዛሬ ባታዩኝም በመልካሙ ስራ ሸክሜን ተሸከሙ አትፍረዱ በኔ ነገ መውደቅ አለ የቆምከው ወገኔ 2 አዝ………………. ከበሮ የያሽው የሙሴ እህት ማርያም ሐጥያት ያደረገ ሙሴ ቢመስልሽም ጥቁሪቱን አገባ ወድቋል አትበይ ለምጥ እንዳይመጣብሽ ፍርዱን ለአምላክ ተይ 2 አዝ………………. ከትዕዛዛቱ አትወድቅም አንዲቱ የሕግ ትንሽ የለም እኩል ነው ቅጣቱ ቢመስል ከፊትህ ስራየ የከፋ ፍርዱን ተወውና ጸልይ እንዳንጠፋ 2 አዝ………………. አዋቂ ነው ጌታ ሁሉን ይመዝናል ድካምን ሳይቆጥር በጸጋ ያቆማል ብርቱ የሆናችሁ ለደካማው ትጉ የፍርድ እጅን ሳይሆን ርህራሄን ዘርጉ 2 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo @Mezemur_Tewahedo
Mostrar todo...
የሚጠብቀኝ አይተኛም.mp33.07 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.