cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Try not to laugh !!!

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
235
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
😂*የዘንድሮ ሴቶች😝 ልጅ፦ አባዬ ላገባ ነው ° አባት፦ ልጁ ማነው፡ አውቀዋለው ? ° ልጅ፦ አታቀውም facbook ላይ ነው የተዋወኩት አንድ አመት ሙሉ messanger ቻት ካረግን በኋላ ለፍቅር ጠየቀኝ፡ እኔም ከሱ ይምጣ ብዬ እንጂ ወድጄው ስለነበር እሺ አልኩት፡ፍቅረኞች ከሆንን በኋላ ለ 2 አመት በtango እና በskype አወራን፡ ባለፈው አመት እንጋባ ብሎኝ ቆይ ላስብበት ብዬው እስካሁን በviber እና በwhatapp እያወራን ነው አንዳንዴ በonline ይደውልልኛል ኔትዎርክ ያላስቸገረን ቀን በimoም እንጠቀማለን፡ አሁን ያንተ ፍቃድ ቢሆንና ብንጋባ ደስ ይለኛል። ° አባት፦ ጥሩ እንግዲ ጋብቻቹን twiter ላይ ታረጉትና መልሳቹሁን #Telegram ላይ ቢሆን መልካም ነው፡ ለሚዜዎቹ እንዳትጨነቂ 1 ሚዜ gmail 2ኛ ሚዜ hot mail 3ኛ yahoo mail ይሆኑሻል፡ ከyoutube አሪፍ ባንድ እንይዝና ሰፋ ያለ አዳራሽ ከgoogle እንከራያለን።።😂😀
Mostrar todo...
በአንድ ወቅት ነው አሉ ሁለት መንትዮች በእናታቸው ጡት ይጣሉ ነበር ...አንድ ቀን ታድያ አንደኛው ልጅ ወንድሜን ገድዬ ለምን የእናቴን ጡት ብቻዬን አልጠባም ብሎ የ እናቱ ጡት ላይ መርዝ ቀብቶ ያድራል ...ጠዋት ላይ ከእንቅልፉ ሲነቃ ቤቱ በለቅሶ ቀውጢ ሆኗል ማን የሞተ ይመስላቹሃል ...? . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . አባትየው ነበር የሞተው 😁😁😁😁
Mostrar todo...
✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️✂️ ፀጉር አስተካካዮ የደንበኛውን ፀጉር አስተካክሎ ከጨረሰ በሗላ "ጌታዬ ቅባት ልቀባዎት?" "ለቅባቱ ተጨማሪ ገንዘብ እከፍላለው ወይስ ከማስተካከያው ሒሳብ ጋር የሚታሰበው?" "ከማስተካከያው ሒሳብ ጋር የሚታሰበዉ፡፡" : : : ፦ "እንግዲያውስ ቅባቱን በእቃ ቀንስልኝ ለባለቤቴ እወስድላታለው::" 🙉🙊😝😁 ======================== 🔻Share & Join @trynottolaugh 💯
Mostrar todo...
(ከማር ጥቅሞች አስራ ሁለቱን) 1. የድድ ህመምን ለማከም ያገለግላል 2. የፈንገስ ኢንፌክሽንን ለማከም ያስችላል 3. የሰውነት የቆዳ መቆጥቆጥ ህመምን ያስወግዳል 4. አለርጂን ይከላከላል 5. የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል 6. የዕንቅልፍ እጦትን ያስወግዳል 7. ቁስልና በቃጠሎ የተጎዳ የሰውነት ክፍል በፍጥነት እንዲያገግም ያደርጋል 8. በሰውነት ላይ የሚወጣን ሽፍታ ያስወግዳል 9. የጨጓራ አሲድ ሾልኮ ወደ ሌላ አካል እንዳይሄድ ይከላከላል 10. የሰውነት የበሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል 11. ስንፈተ-ወሲብን ይከላከላል 12. ሳልን ይከላከላል እንዲሁም ሳይነስና ከሳይነስ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ህመሞች ይከላከላል 13. ለሚወዱት ሰው ሼር ያድርጉት @trynottolaugh @trynottolaugh
Mostrar todo...
አስደጋጭ ዜና!! በዛሬው ቀን ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ ህዝብ ጭኖ እየተጓዘው የነበረው ሰላም ባስ ልክ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል ባጋጣሚ ሁኔታ ሹፌሩም ረዳቱም ተሳፋሪውም አድም ሳይቀሩ😔 .ከባድ የሆነ😔😔 . . . . . . . . ከባድ! የሆነ የአቀባበል ዝግጅት ተደረገላቸው። መጥፎ ዜና ከመስማት አምላክ ይሰውረን ፣ እኛም ለቀልዱ ጣል አረግነው! እርሶም በቁም ነገር የ ቻናላችን ታዳሚ ይሁኑ‼️ join👉 @trynottolaugh @trynottolaugh
Mostrar todo...
ጥሩው ዜና ሰውየው እግሩን ታሞ ሃኪም ጋር ይሄድና በዶክተር ይታያል። ሃኪሙም የምርመራውን ውጤት ይዞ እየገባ:- ''አንድ መልካምና አንድ መጥፎ ዜና ይዤ መጥቻለሁ ከየቱ ልጀምር ?'' ይላል.. . ሰውየው:- ከመጥፎው! . . . ሃኪም:- 2ቱም እግርህ መቆረጥ አለበት . ሰውየው:- እሺ ጥሩው ዜና ታድያ ምንድነው? . . . ሃኪም:- እዛኛው ክፍል ውስጥ ጫማህን የሚገዛ ሰው ተገኝቷል @trynottolaugh
Mostrar todo...
★ውድ የተከበራችሁ የውድ @trynottolaugh ቤተሰቦች ★ ደግ ደጉ እና በአለም ላይ ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ለእናንተ ይሁኑ።‼️ ☆☆☆☆ ٰ 🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌹🌹🌿 🌿🌿 🌿 🌿 🌿 🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿🌿 🌿 🌿🌿🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🌿 🔱ምችት ድልት ይበላቹ ትርፋችን እናንተ ናቹ‼️
Mostrar todo...
አስደንጋጭ ሰበር ዜና በሀገረ ኬንያ አዲስ ዜና ተሰማ በቅረቡ መላው አለምን ያጠፋታል ተብሎ የሚታሰብ አስደንጋጭ ዜና ትናንት በናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ ቻናል ላይ የተላለፈው ዜና አስደንጋጭ ነበር , ማለትም ሳይንቲስቶች እንደገለፁት ከሆነ በጣም አደገኛ እባብ ተገኝቷል ሳይንቲስቶቹ እንደተናገሩት እባቡ ምግብ በበላ ቁጥር 0.5ሴ.ሜ ያድጋል ምግቡን ደግሞ የሚበላው ቢበዛ በ 30 ሰከንድ ውስጥ ነው ታዲያ ይህን እባብ በምንም አይነት ሰው ሰራሽ መሳሪያ መግደል አለመቻሉ ነው ነገሩን አስፈሪ ያደረገው ሊሞት የሚችለው እራሱን በራሱ ከነከሰ ብቻ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች ሌላ የሚገድለውን ነገር እየፈለጉ ነው ይህ እባብ በሰዉ ልጆች ታሪክ ከተመዘገቡ ገዳይ በጣም አደገኛና መርዛማ ከሆኑ እባቦች ሁሉ ዋናው ነው ታዲያ ይህ እባብ አንድ ቦታ ብቻ ነው የሚገኘው እሱም.. . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ኖኪያ 3310 የስልክ ቀፎ ላይ የጌም ምርጫ ውስጥ snake xenzia. ላይ ነው ፡፡ ------------------------------------ የገባው Like ያልገባው comment የተመቸው share
Mostrar todo...
👏 6
😂 11
✨。        🌟。    ✨  。            🎄         。。      ✨    🎄🎄。 。   ✨ ✨       🎄🐻🎄   ✨。      。 🎄🐻🎀🎄 。✨  。   🎄🎀🎄🐻🎄。。    ✨  🎄🎄🎀🎄。 。。🎄🎄🐻🎄🎄。 ✨      🎄🎄🎀🎄🐻🎄   🎄🐻🎄🎄🎀🎄🎄 ✨ 🎄🎀🎄🎄🐻🎄✨    🎄🎄🐻🎄🎄🎀🎄 🎄🐻🎄🎀🐻🎄🎄🎄               MERRY      ✨CHRISTMAS ✨        🎁🎁TO EVERYONE 🎁🎁
Mostrar todo...