cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ወግ ብቻ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13@wegoch @Words19@seiloch@zefenbicha Creator @leul_mekonnen1

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
19 413
Suscriptores
-524 horas
-587 días
-11730 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ስልጤ ሴት ... [ ልዑል ፡ ዘወልደ ] ድሮ ድሮ ፥ ስልጤ የወደደችው ወንድ ሲኮራባት እና ሲንቀባረር ስትለማመጥ አትገኝም ። ድሮ ነው ታዲያ ፥ ቀሚስ በስኒከር ማድረግ ሳይጀምሩ ሃሃ ። ብቻ እንዳሁን የከተማ ሴቶች ሆነ ብለው አያረግዙም ፥ በቀብድ አይጋቡም ። እንደውም ምን ይላሉ ... - ገወ ምሽት ወልደ ቶባት ! ሞኘ ሚስት ቀድማ ልጅ ትሰጣለች እንደማለት ፤ ኦ ! አስረግዞ ቃላ ሊያስቆረጥምሽ? ባል ከልጁ አስቀድሞ ሚስቱም ላልተወሰነ ግዜ የመንከባከብ ግዴታ አለበት ። ወደ ርዕሳችን እንመለስ ፥ የተመቻቸው ወንድ ሲኮራ ምን ያደርጋሉ ?! ኦጋ የሚባል ስርዓት አለ ። ቅቤና ቄጠማና ይዛ ፥ ቀጥ ብላ አባቱ ቤት ትሄዳለች ። ከዛ ፥ አባትየውን እሺ እስኪል ድረስ ደህና አርገው ቅቤ ይቀቡታል ። አተካኖ እስኪመስሉ ድረስ ሽበታቸውን ለብጣ-ለብጣ ስታበቃ ... አሁንስ ጋሼ ?! ትላቸዋለች .... - የኔ ልጅ (አለባበጧ የተመቻቸው አባት ፥ እያቃሰቱ) - ወዬ ጋሼ - አንቺ እንደው መሊካ ነሽ ። የኔን ልጄን ግን አቀዋለው ፥ የወጣለት ዱ...ር...ዬ ነው ። - ኦ ! እና ሳልቀቦት በፊት የማትነግሩኝ ? - አይሆንሽም የኔ ቆንጆ ፥ ይቅርብሽ። - እና እኔ ቆሜ ልቀርሎት ነ? - እኔ ...የት ሄጄ ! የኔ ልጅ ? የት ሄጄ ! 😂 @wegoch @wegoch @paappii
2 94452Loading...
02
እስካሁን ይህን bot ካልሞከራችሁ ሞክሩት ! ጥሩ ገንዘብ ትሰሩበታላችሁ t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_RqjqTLkZw4
2520Loading...
03
አለቅየው የሚወዳት ፀሀፊውን "ቀጣይ ሳምንት እረፍት ስለሆንኩኝ ወደ ውጪ ሀገር እንሄዳለን ተዘጋጂ" ይላታል ፀሀፊዋም ወደ ባሏ ደውላ "እኔ እና አለቃዬ ቀጣይ ሳምንት የስራ ጉዞ አለን: ልጆቹን ትንከባከባለህ" ትላለች ባልየው የሚወዳት ውሽማው ጋር ደውሎ "ሚስቴ መንገድ ልትሄድ ነው: ቀጣይ ሳምንት በነጻነት አብረን ነን" ውሽማዋ ደግሞ በግል የምታስጠናው ልጅ ጋር ደውላ "ቀጣይ ሳምንት ሌሎች ፕሮግራሞች አሉብኝና ጥናት አይኖረንም" ብላ አመቻቸች ትንሹ ልጅ አያቱ ጋር ደውሎ "አያቴ! አስጠኚዬ ቀጣዩን ሳምንት አልኖርም ብላለችና ከአንተ ጋር ባሳልፍ ደስ ይለኛል" አያትየው ፀሀፊዋ ጋር ደውሎ "የነገርኩሽን ጉዞ መሄድ የምንችል አይመስለኝም:: የልጅ ልጄ ሳምንቱን ከእኔ ጋር ማሳለፍ ይፈልጋል: ስለዚህ ሰርዢው" ፀሀፊዋ ባሏ ጋር ደውላ "አለቃዬ የግል ጉዳይ ገጥሞት ጉዞውን ሰርዞታል: ስለዚህ እዚሁ ነኝ ስለልጆቹ አታስብ" ባልየው ውሽማው ጋር ደውሎ "ቀጣይ ሳምንት አብረን እንሆናለን ያልኩሽን ተዪው:: ባለቤቴ ጉዞውን ሰርዛለች" ውሽማዋ የምታስጠናው ልጅ ጋር ደውላ "ፕሮግራሜ ተስተካክሏል: ቀጣይ ሳምንት ጥናታችንን እንቀጥላለን ተዘጋጅ" ልጁ አያቱ ጋር ደውሎ "አስተማሪዬ ደውላ ቀጣይ ሳምንት ጥናት እንዳለብን ነግራኛለችና አብረን ማሳለፍ እንደማንችል ልነግርህ ነው" አያትየው በድጋሚ ፀሀፊዋ ጋር ደውሎ "የልጅ ልጄ ቀጣይ ሳምንት አብረን እናሳልፍ ብሎኝ ነበር ነገር ግን አስተማሪው ደውላ ትምህርት እንዳለ ነግራዋለች:: ስለዚህ ጉዟችንን መቀጠል እንችላለን: ተዘጋጂ" 🤦🏾 👇🏾 ማነው ይህንን አዙሪት እያጦዘው ያለው? By zemelak Endrias @wegoch @wegoch @wegoch
5 60895Loading...
04
ከአልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ (በእውቀቱ ስዩም) በቀደም እኛ ሰፈር እሚገኘው መሬት አስተዳደር ቢሮ ጎራ ብየ ጎራው አልሁ ፤ ከአስተዳዳሪው ጠረጴዛ ላይ፥ ሜትር፥ ችካልና በሶስት ጎድጓዳ ሳህኖች የተቀመጠ ናሙና አፈር ተደርድሮ ይታያል፤ “ምን እንርዳዎ ?” አለኝ አስተዳዳሪው፤ “ የሆነች ቀለል ያለች አምስት ሺ ካሬ መሬት ፈልጌ ነበር “ “የገበሬ መሬት ነው የፈለጉት?” “ የወዛደርም ቢሆን አይደብረኝም፤” “ አዝናለሁ ፤ ለጊዜው የሚሸጥ መሬት የለንም’ ’ “ እኔም የሚሸጥ ሳይሆን የሚሰጥ መሬት ነው የምፈልገው “ “ምንስ ስለሆንክ ነው ላንተ መሬት የሚሰጥህ ?” ሰውየው ካንቱ ወደ አንተ የተሸጋገረበት ፍጥነት አስደነቀኝ ፤ ‘ እስካሁን ለናት አገሬ ካደረግሁት አስተዋጽኦ አንጻር ፤ መሬት ብቻ ሳይሆን ፥ የአየር ክልል ቢሰጠኝ አይበዛብኝም” ሰውየው ዘበኞችን ለመጥራት ስልኩን ሲያነሳ፥ ወደ መስኮት እየጠቆምኩ፥ “ እዛ ማዳ ታጥሮ የበሰበበሰ መሬት ምን ይሰራል ?” “የወጣቶች የስራ ፈጠራ ማእከል ልንገነባበት ነው” አለኝ ፤ “ ከገነባችሁ በሁዋላስ?” “ አልባሌ ቦታ የሚውሉ ወጣቶች ወደ ማእከሉ እንዲገቡ ይደረጋል “ “እሺ አልባሌውን ቦታ ለኔ ስጡኝ “ 2 በቀደም እኛ ሰፈር እኛ ሰፈር አስፋልት ዳር ያለ ስጋ ቤት ባለቤት ጫማ ያስጠርጋል፤ እኔ ወረፋ እየጠብቅሁ ነው፤ “ ቅድምኮ የግብረሀይሉ አባላት ሱቄን በሜትር ለከትውት ሄዱ” አለ ስጋ ሻጩ ፤ “ አይይ ! ሊያፐርሱት ነው ማለት ነው” አለ ሊስትሮው ፤ “ ሊያፈርሱት እንደሆነ በምን አወቅህ ?” “ ታደያ በሜትር የለኩት ልብስ ሊያሰፑለት ነው?” @wegoch @wegoch @paappii
6 08026Loading...

Mostrar todo...
😁 81👍 13😱 3😢 1
እስካሁን ይህን bot ካልሞከራችሁ ሞክሩት ! ጥሩ ገንዘብ ትሰሩበታላችሁ t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_RqjqTLkZw4
Mostrar todo...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

አለቅየው የሚወዳት ፀሀፊውን "ቀጣይ ሳምንት እረፍት ስለሆንኩኝ ወደ ውጪ ሀገር እንሄዳለን ተዘጋጂ" ይላታል ፀሀፊዋም ወደ ባሏ ደውላ "እኔ እና አለቃዬ ቀጣይ ሳምንት የስራ ጉዞ አለን: ልጆቹን ትንከባከባለህ" ትላለች ባልየው የሚወዳት ውሽማው ጋር ደውሎ "ሚስቴ መንገድ ልትሄድ ነው: ቀጣይ ሳምንት በነጻነት አብረን ነን" ውሽማዋ ደግሞ በግል የምታስጠናው ልጅ ጋር ደውላ "ቀጣይ ሳምንት ሌሎች ፕሮግራሞች አሉብኝና ጥናት አይኖረንም" ብላ አመቻቸች ትንሹ ልጅ አያቱ ጋር ደውሎ "አያቴ! አስጠኚዬ ቀጣዩን ሳምንት አልኖርም ብላለችና ከአንተ ጋር ባሳልፍ ደስ ይለኛል" አያትየው ፀሀፊዋ ጋር ደውሎ "የነገርኩሽን ጉዞ መሄድ የምንችል አይመስለኝም:: የልጅ ልጄ ሳምንቱን ከእኔ ጋር ማሳለፍ ይፈልጋል: ስለዚህ ሰርዢው" ፀሀፊዋ ባሏ ጋር ደውላ "አለቃዬ የግል ጉዳይ ገጥሞት ጉዞውን ሰርዞታል: ስለዚህ እዚሁ ነኝ ስለልጆቹ አታስብ" ባልየው ውሽማው ጋር ደውሎ "ቀጣይ ሳምንት አብረን እንሆናለን ያልኩሽን ተዪው:: ባለቤቴ ጉዞውን ሰርዛለች" ውሽማዋ የምታስጠናው ልጅ ጋር ደውላ "ፕሮግራሜ ተስተካክሏል: ቀጣይ ሳምንት ጥናታችንን እንቀጥላለን ተዘጋጅ" ልጁ አያቱ ጋር ደውሎ "አስተማሪዬ ደውላ ቀጣይ ሳምንት ጥናት እንዳለብን ነግራኛለችና አብረን ማሳለፍ እንደማንችል ልነግርህ ነው" አያትየው በድጋሚ ፀሀፊዋ ጋር ደውሎ "የልጅ ልጄ ቀጣይ ሳምንት አብረን እናሳልፍ ብሎኝ ነበር ነገር ግን አስተማሪው ደውላ ትምህርት እንዳለ ነግራዋለች:: ስለዚህ ጉዟችንን መቀጠል እንችላለን: ተዘጋጂ" 🤦🏾 👇🏾 ማነው ይህንን አዙሪት እያጦዘው ያለው? By zemelak Endrias @wegoch @wegoch @wegoch
Mostrar todo...
😁 108👍 22 7🥰 6👏 3
ከአልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ (በእውቀቱ ስዩም) በቀደም እኛ ሰፈር እሚገኘው መሬት አስተዳደር ቢሮ ጎራ ብየ ጎራው አልሁ ፤ ከአስተዳዳሪው ጠረጴዛ ላይ፥ ሜትር፥ ችካልና በሶስት ጎድጓዳ ሳህኖች የተቀመጠ ናሙና አፈር ተደርድሮ ይታያል፤ “ምን እንርዳዎ ?” አለኝ አስተዳዳሪው፤ “ የሆነች ቀለል ያለች አምስት ሺ ካሬ መሬት ፈልጌ ነበር “ “የገበሬ መሬት ነው የፈለጉት?” “ የወዛደርም ቢሆን አይደብረኝም፤” “ አዝናለሁ ፤ ለጊዜው የሚሸጥ መሬት የለንም’ ’ “ እኔም የሚሸጥ ሳይሆን የሚሰጥ መሬት ነው የምፈልገው “ “ምንስ ስለሆንክ ነው ላንተ መሬት የሚሰጥህ ?” ሰውየው ካንቱ ወደ አንተ የተሸጋገረበት ፍጥነት አስደነቀኝ ፤ ‘ እስካሁን ለናት አገሬ ካደረግሁት አስተዋጽኦ አንጻር ፤ መሬት ብቻ ሳይሆን ፥ የአየር ክልል ቢሰጠኝ አይበዛብኝም” ሰውየው ዘበኞችን ለመጥራት ስልኩን ሲያነሳ፥ ወደ መስኮት እየጠቆምኩ፥ “ እዛ ማዳ ታጥሮ የበሰበበሰ መሬት ምን ይሰራል ?” “የወጣቶች የስራ ፈጠራ ማእከል ልንገነባበት ነው” አለኝ ፤ “ ከገነባችሁ በሁዋላስ?” “ አልባሌ ቦታ የሚውሉ ወጣቶች ወደ ማእከሉ እንዲገቡ ይደረጋል “ “እሺ አልባሌውን ቦታ ለኔ ስጡኝ “ 2 በቀደም እኛ ሰፈር እኛ ሰፈር አስፋልት ዳር ያለ ስጋ ቤት ባለቤት ጫማ ያስጠርጋል፤ እኔ ወረፋ እየጠብቅሁ ነው፤ “ ቅድምኮ የግብረሀይሉ አባላት ሱቄን በሜትር ለከትውት ሄዱ” አለ ስጋ ሻጩ ፤ “ አይይ ! ሊያፐርሱት ነው ማለት ነው” አለ ሊስትሮው ፤ “ ሊያፈርሱት እንደሆነ በምን አወቅህ ?” “ ታደያ በሜትር የለኩት ልብስ ሊያሰፑለት ነው?” @wegoch @wegoch @paappii
Mostrar todo...
😁 78👍 23 4👏 3
Archivo de publicaciones
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!