cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Nadbis Generations (Nadbis film production PLC)

See what really we can do #change world #make new village #creat an impossible things to the world #just imagine what you want and bilve it it will come to possibility #Nadbis world Change the future

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
830
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
ኢትዮጵያ አትንኳት በተካልኝ ፍቃዱ

ኢትዮጵያ አትንኳት በተካልኝ ፍቃዱ #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation

ጷግሜ ሙሉ 5 ቀናትን በበጎነት ልናሳልፍ ወደድን ናዳቢስ ትውልዶች አብሮነታችሁን አሳዪን! ለበለጠ 0982179986 ይደውሉ!
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ቀናችሁን በምስጋና ጀምሩ_ማን ያዘዋል እሸቱ ሊደመጥ ሚገባ ግሩም አነቃቂ ንግግር/ናዳቢስትውልድ

ስልጠና ለመመዝገብ 0944363431 ለአስተያየት @manyazewal ላይ ይጻፉ፡፡ YouTube 👇

https://m.youtube.com/channel/UCkJ7RzEWXZsiM2dL0aQVifw

100% ሐላፊነት ውሰዱ - ለ12ኛ ክፍሎች የManyazewal motivation - አድምጡ አንብቡ- በየትምህርት ቤታችሁ ጉሩፖች ሼር አድርጉ በቴሌግራም- Join : @maneshetu Join : @maneshetu Join : @maneshetu Join : @maneshetu Join : @maneshetu Join : @maneshetu

የ ክተት አዋጅ ጥሪ ናድቢስ ትውልዶች ነን !!! ስለ ሃገራችን ሰላም ፣አንድነት፣ባህል እና ቱፊት ዘብ ልንቆም ናዳቢስ ትውልዶችን ልናፈራ እነሆ ናድቢስ ትውልድ በ ኢንተርናሽናል ደረጃ ፋውንዴሽን አቋቁመናል፡፡ መልክሊታችሁን አበርክቱ በርካታ የኪነ ጥበብ ዘርፍ ላይ ያላችሁ የጥበብ ቤተሰቦች እነሆ ወደቤታችሁ ትገቡ ዘንድ ነፃ የባለሙያ እገዛም ታገኙ ዘንድ እንዲሁም ማንኛውም አይነት ማህበረሰብ ወደ ቤቱ እንዲገባ ጥሪ እነሆ ተለፍፏል!!! #ናድቢስ ትውልድ inbox us@tayin_eldon follow us @nadbisgenerations
Mostrar todo...
#ናድቢስ#ናዳቢስቻሌንጅ#nadbis #ኑ ኢትዮጵያን እንገንባ #አንድ #አንድ'ናት #ናዳቢስቻሌንጅሙዚቃ <<እኔ ድምፃዊ ነኝ ያውም ሸክም ማቀል ናዳቢስ ትውልድ በመክሊቴ በርካቶችን ባዝናናም ቁም ነገር ማስጨበጥ ዋንኛ ተግባሬ ነው ለ ሃገሬ ባለም አደባባይ አዜማለሁ፡፡ ባህሏን እሴቷን ማንነቷንም አሳይላታለው>> አድ አርጉን!ፎሎው አርጉን ! ሰብስክራብ አርጉን #ናዳቢስትውልድ ናዳቢስ ትውልድ ድምፃዊ ሞገስ ብ/መስቀል
Mostrar todo...
🙏 2
« በባህሌ ፈፀሞ አላፍርም በ ኢትዮጲያዊነቴ ደሞ አልደራደርም!እኔ ናዳቢስ ትውልድ ነኝ የነገዋን ዩቶጲያን የምገነባ፡፡ ህልም ያለኝ የ ሃገሬን ሉአላዊ ክብር መገለጫ ሰንደቅ ባለም አደባባይ ማውለበልብ» የናድቢስ ድርጅት መስራች እና የኪነጥበብ ባለሙያ!ናዳቢስ ትውልድ ቅዱስ ዳንኤል #ናዳቢስቻሌንጅ #ኑ ኢትዮጵያን እንገንባት #አንድ'ናት @ nadbisgenerations
Mostrar todo...
🙏 5
« እኔ ፍፁም እትዮጵያዊ ነኝ ያውም ናዳቢስ ትውልድ የሆንኩ !!! በ ለበስኩት ሉዓላዊ ክብር መገለጫ ባንዲራ ተምሳሌት ውስጥ የምናያት ይቺ ውድ እና ውብ ሃገር ውስጥ ያለነው እኛ ትውልዶቿ ፍንድቅድቅ ማለት ምንችለው መከባበር ፣አብሮነት፣አዋቂነት ፣አንባቢነት፣ማንነትን ማክበር ባጠቃላይ ናዳቢስ ትውልድ መሆን ስንችል ብቻ ነው!!! ኑ በጋራ ባላችሁበት በማንነታችሁ እና በመክሊታችሁ እንዲሁም በ ሙያችሁ በጋራ ከፍ እንበልላት ልክ እንደ ቀስተ ዳመና ህብረ ቀለም ውብ ውበት እንሁናት በየ እምነታችን አንድ ሆነን ፡፡ አቤቱ እንበልላት #አንድ'ናት #ኑ ኢትዮጵያን እንገንባት #ናዳቢስ ትውልድ » ናዳቢስ ትውልድ ተዋናይት ቤዛዊት ውዴ @nadbisgenerations
Mostrar todo...
🙏 6
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿😍😍 ሰላም ናዳቢስ ትውልዶች በጠዋት ከ እንቅልፌ ገና እንደተነሳው የምስራች ወደ ህይወቴ ብስራቱን ይዞ ገባ <<ናዳቢስ ትውልድ ፍጠር ተነስ እያንዳንዱ ሰው ለራሱም ለሌላውም ሸክም አቅላይ ትውልድ መሆን ይችላል!!!>> እነሆ ናዳቢስ ትውልድ ከተቆረቆረ ወደ 5 አመታትን አስቆጠረ በርካታ ሸክሞችን አቀለለ ለበርካቶች መድረስንም ቻለ፡፡ አድማሱንም አሰፋ .... አንድ ሰው የሆነ ቀን እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ ኢትዮጵያ እንዴት ነው ምትገነባው?ኢትዮጲያ ሃገራችንን እንዴት ድንቅ በጣም ምትፈለግ ማድረግ እንችላለን? እናንተስ ሸክም አቅላይ ትውልድ እንፍጠር ስትሉ እንዴት መፍጠር አስባችሁ ነው? የሚሉትን ጥያቄዎች አቀረበልኝ ስለ ናድቢስ ትውልድም እንዲህ ብዮ አስረዳሁት!!!! <<ናድቢስ ትውልድ ማለት የ ሸክም አቅላይ ትውልዶች ፤አውንታዊ አስተሳሰብ ያነገቡ ትውልዶች፤ህልማቸውን በማሳካት ላይ ያሉ ትውልዶች፤ ፈጣሪዎች፣አንባቢዎች፣አዋቂዎች፣በጎ ቅን አሳቢ እና ተግባሪዎች፣የተለያየ የሙያ ዘርፍ ባለሙያዎች ባጠቃላይ ሸክም አቅላይ ማህበረሰቦች ስብስብ ነው፡፡ ናዳቢስ ትውልዶች ቀንተሌት ምን አዲስ ነገር ላገራችን እናበርክት የሚሉ፣በብዙ ጥረቶች እና መከራዎች ውስጥ ሁሉ ለ ህልማቸው የሚኖሩ ትውልዶች ስብስብ ነው፡፡ናዳቢስ ትውልዶች ህፃናት ናቸው ፣ናዳቢስ ትውልዶች ወጣቶች ናቸው፣ናዳቢስ ትውልዶ ጎልማሶች ናቸው፤ ናዳቢስ ትውልዶ አዛውንት ናቸው፡፡ እንደልጅ ፈፁም ፈጣሪዎች እንደወጣት ትኩስ ጠንካራ ጉልበተኞች እንደጎልማሳ አገናዛቢዎች እንደ አዛውንት መካሪዎች ናቸው፡፡ ናዳቢስ ትውልዶች ተማሪዎች ናቸው ፤ ናዳቢስ ትውልዶች መምህራን ናቸው ናዳቢስ ትውልዶች ሃኪሞች፣መሃንዲሶች፣ሊስትሮ ጠራጊዎች፣ፅዳቶች፣የኪነጥበብ ባለሙያዎች ፣ምሁራኖች.......................... እናም ወዳጄ እነዚህ ሁሉ አስራታቸውን ግዴታቸውን ለ ራሳቸው ሲሉ የሚወጡ ናቸው እና ሃገራችን በጣም ባጭር ጊዜ ስኬታማ የሆነች የወደፊቷ ዩቶጲያ በ ናዳቢስ ትውልዶች ትመጣለች ፡፡ >> ቀጠለ ጥያቄውን ናዳቢስ ትውልድ ሲሆን አንድ ሰው ምንድን ነው የተለየ ለውጥ በህይወቱ ሚያመጣው ? <<ናዳቢስ ትውልዶች የብዙ ጠንካራ ትውልዶች ስብስብ ነው ሁሉ ስራ አለው ስኬት አለው የተሻሉ ስልጠናዎች እና ነፃ ግንባታዎች አሉት ጠንክሮ ለሰራ ህልሙ እውን ነው ፡፡>> በ አሁን ሰአት ናድቢስ ትውልድ ብዙ ቢዝነስ ሴክተሮች ከፍቷል፡፡ 1.ናዳቢስ ባልትና ከ ሃገር እስከ ውጪ ድረስ አዘጋጅቶ ያስረክባል 2.ነፃ የኪነጥበብ ስልጠናዎችን በ 22 ኪነጥበብ ዘርፍ ይሰጣል 3.ነፃ ቋንቋ ስልጠና (እንግሊዘኛ ፣ምልክት ቋንቋ፣አረቢኛ) በማሰልጠን ላይ ነው በቅርቡም በተጨማሪ 3 ቋንቋም ስልጠና ይጀምራል 4.የፕሮዳክሽን ስራ (ሰርግ ፣ልደት ፣ማንኛውም አይነት የቀረፃ ስራ) 5.ማንኛውም አይነት የህትመት ስራዎች 6.ቱሪ እና ኤቨንት 7.የኪነጥበብ መድረኮች ማሰናዳት ለ መጥቀስ ያህል አሃዱ ኪነ ጥበባት 8. የስነ ልቦና ስልጠናዎች 9. ናዳቢስ ትውልድ ጉዞ ወደ ለውጥ (የለውጥ ጥቅል) 10.ናዳቢስ በጎ አድራጎት ያለውን ነገር ሳስረዳው ባግራሞት እያየኝ በጣም ግሩም ስራ ነው የምትሰሩት እንደው እስካሁን ምን ምን አካላት ጋር ሰርታችሁዋል ትልቅ የምትለው ስኬትህስ ምንድን ነው? ሲል ጥያቄውን ቀጠለ ከ አዲስ አበባ የ መንግስት አዲስ አበባ ወጣት ማህበር የካ ወጣት ማህበር ከ አራዳ ክፍለተከማ ባህል እና ቱሪዝም ፅ/ቤት ከ አዲስ አበባ ወጣት ፌደሬሽን ከ አዲስ አበባ ወጣት እና በጎ ፍቃድ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከግል ተቋማት ደሞ ከ ኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲዛል ከሮያል ኤቨንት ከጌርጌሴኖን አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር ከ መቄዶኚያ የአረጋዊያን መርጃ ማህበር .................................. ብዙ ተቋማት ጋር ባጠቃላይ ያሉትን ነገር ካስረዳሁት በኋላ በአሁን ሰአት ትልቅ ስኬት ምትለው ላልከኝ ብዮ ጥያቄው መመለስ ቀጠልኩ ናድቢስ የጥበብ መንደር በሚል ስያሜ የተጀመረው ይህ ተግባር ባሁን ሰአት በብዙ ዘርፎች ላይ እየሰራ ሲሆን ባሁን ሰአት ግን መስከረም 27 ላይ ናድቢስ ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን በ አለም አቀፍ ደረጃ የበጎ አድራጎት ፍቃድ ሊያወጣ ወደ መጨረሻው መቃረቡ እጅግ አስደስቶኛል ምክንያቱም ይህ ናድቢስ ኢንተርናሽናል ፋውንዴሽን ከሌሎች በጎ አድራጎት ተቋማች በተለየ መልኩ የሃገራችንን የኪነጥበብ እንቅስቃሴ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚያሳድግ ብዙ ህልም አለን ያሉ ድንቅ ናዳቢስ ትውልዶችን የሚያወጣ እና የሚያስተሳስር በማንነት ላይ አጠንክሮ የሚሰራ እና ባህል እና ማንነታችንን የሚያሳድግ ትልቅ ፕሮጀክትን አንግቦ የሚሰራ ተቋም ነው ስለሆነ እና ብዙሃን እንጀራቸውን እንዲያገኙ ህልማቸውን እንዲያሳኩ ፍቅር እና እንክብካቤ የሚሹ እንዲያገኙ ትልቅ ምክንያት ስለሚሆን!!! ያገኘኝ ወዳጄም በአግራሞት እያየኝ ስንት አመትህ ነው ? ሲል ጠየቀኝ 22 አመቴ ነው!!! ድርጅቱን በ 17 አመቴ ነው ያቋቋምኩት አልኩት!!! #ናዳቢስ ትውልድ ቅዱስ ነበርኩ!!!
Mostrar todo...
🙏 4
ኢትዮጵያን አናውቃትም ድንቅ አተዋወን በ ናዳቢስ ትውልድ ቅዱስ ዳንኤል!!! @kidusoffical on tik tok follow subscribe and wacth the full theater https://www.youtube.com/watch?v=J4Dv3QyouvY
Mostrar todo...