cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Bisrat sport

እግር ኳስን ከ ሜዳ ላይ እና ከሜዳ ውጪ ያሉ ነገሮች, ዝዉዉሮችና ዉጤቶች ሰፉ ባለ መልኩ ትንተና የሚቀርብበት @bisratsport

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
297
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ዘና በሉበት ከወደዱት ለወዳጆ አጋሩት @Bewketuseyoum1
Mostrar todo...
በውቀቱ አሪፋ ወግ .mp316.78 MB
Mostrar todo...
ግዕዝን ይማሩ

ግዕዝ የአዳም ቋንቋ

Mostrar todo...
ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ወደ ወድድር ይመለሳል! የናንተን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮታዋች ማን ይዞ ሊያጠናቅቅ ይችላል እሚለዉን በኮመንት አሳዉቁን… የሊጉ አሸናፊ ፦ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ፦ ከፍተኛ አሲስት አድራጊ፦ የወርቃማ ጓንት አሸናፊ ኮከብ በረኛ፦ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ፦ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች - የእርስዎ ክለብ የማጠናቀቂያ ቦታ ፦ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ፦ ከላይ የተጠቀሱትን ማን ሊሆን ይችላል እሚለዉን በኮሜንት ንገሩን። @bisratsport
Mostrar todo...
የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የቻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚውን አውቋል ! በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ተጋጣሚውን አውቋል። ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሚወክለው ፋሲል ከነማ በመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የሱዳኑን ክለብ አል ሂላል እንደሚገጥም ከደቂቃዎች በፊት የወጣው ድልድል አስታውቋል። ፋሲል የመጀመሪያ ጨዋታውን በሜዳው ሲያደርግ ከሳምንት በኋላ ደግሞ የመልሱን ጨዋታ ወደ ሱዳን ተጉዞ የሚከውን ይሆናል። ከትናንት በስትያ ልምምዳቸውን በባህር ዳር የጀመሩት ፋሲል ከነማዎች የመጀመሪያ ዙሩን ጨዋታ የሚያሸንፉ ከሆነ ከያንግ አፍሪካ እና ሪቨርስ ዩናይትድ አሸናፊ ጋር በሁለተኛ ዙር የቅድመ ማጣሪያ የሚጫወቱ ይሆናል። [ Soccer Ethiopia ] @bisratsport
Mostrar todo...
Oficial sergio Ramos signson until 2023 at Paris
Mostrar todo...
የዘንድሮ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ ጎልደን ቦት አሸናፊ ሀሪ ኬን መሆን ችሏል። ሀሪ ኬን የፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ እና ብዙ አሲስት በማድረግ በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ የሚስተካከለው የለም ነገር ግን የቶተንሀም የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ አልተመረጠም።
Mostrar todo...
ሰርጅዮ አግዌሮ ታሪክ ሰርቷል ! ሰርጅዮ አግዌሮ በመሰናበቻ ጨዋታው ሁለት ግቦችን ማስቆጠሩን ተከትሎ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ለአንድ ክለብ ብዙ ግቦችን በማስቆጠር በዌይን ሩኒ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን ማሻሻል ችሏል ። አግዌሮ ዛሬ በፕሪምየር ሊጉ 184ኛ ግቡን ነው ማስቆጠር የቻለው @bisratsport
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.