cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

NIGAT ™

ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን @doris49

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
32 782
Suscriptores
-2724 horas
-2017 días
-74130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
ግጥም በቡና ሰዓትቆንጆ ስራ መያዝ...ከ100 ስንት ትሰጧታላችሁ?ከወደዳችሁት ሌሌሎች ያጋሩ🙏🙏🙏 #ግጥምን_በጃዝ #ግጥምን_በጃዝ #ግጥም_በግጥም

“ለአባት ተስፋ”አንድ ልጅ አዛውንት አባቱን እራት ለመጋበዝ ወደ አንድ በጣም ውድና የተከበረ ምግብ ቤት ወሰዳቸው ፡፡ አባት በጣም ያረጁ እና ደካማ በመሆናቸው ምግብ በሚመገቡበት ጊዜ በሸሚዙ እና ሱሪያቸው ላይ ምግብ ተደፋ ፡፡ ሌሎች ተመጋቢዎች የሆ...

These Albert Einstein Quotes Are Life Changing! (Motivational Video) አልበርት አንስታይን በዩኒቨርሲቲዎችና በየምርምር ተቋም እየዞረ ስለ ታወቂው አንፃራዊነት ቲዎሪ ሌክቸር ሲሰጥ... ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ 👉 https://nigatethiopia.com/motivational-አነቃቂ/511/    በቢዲዮ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👉https://youtu.be/SE187T3LcBg   የንጋት ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ለሌሎች ያጋሩ (ሼር) እናመሰግናለን🙏
Mostrar todo...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የሰውነት ክብደታችንን እንዴት መቆጣጠር እንችላለን! ማንኛውም ሰው የፈለገውን አይነት የሰውነት  ቅርፅ ሊኖርው ይችላል! በተፈጥሮ ሁላችንም እኩል የጡንቻ ሴልና የስብ ሴል አለን እመደፍላጎታችን መርጠን የምንገነባቸው ደሞ እኛው ነን! አንቅስቃሴ የምናደርግና በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን የምናዘወትር ከሆነ የጡንቻ ሴሎቻችንን ስለምንገነባ የተስተካከለ የሰውነት ቅርፅ ይኖረናል በአንፃሩ ግን አመጋገባችን ካልተስተካከለና ስኳርና ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች የምናዘወትር ከሆነ የስብ ሴሎቻችን ስለሚወጠሩ ያልተስተካከለ የሰውነታ ቅርፅ እንዲኖረን ያደርጋል! እደየ ፍላጎታችንና አቅማችን አመጋገባችንን በማስተካከል የሰውነታችንን ቅርፅ መጠበቅና ማስተካከል እንችላለን።
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ግጥም በቡና ሰዓት እንዳይወቅሰኝ ጊዜ @ናርዶስ ዮሐንስ #ግጥም #gitim #ግጥም_በግጥም #ግጥምለምትወዱ #viral #nigatethiopia #fypシ #vir

የስሜት ብልህነት ✍ዶ.ር እዮብ ማሞ ይዘት:- ስነ-ልቦና(ሳይኮሎጅ) የስሜት ብልህነት ማለት 1. ስሜቶቻችንን የሚያካትቱት ችግሮችንለመፍታት እንዲሁም ባህርይን ለመቆጣጠር የሚያግዙንን ስሜቶችን የመረዳት፣ የመጠቀምና የማስተዳደር ችሎታ ማለት ነው። 2. የስሜት ብልህነት የግላችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት የማወቅና የመቆጣጠር እንዲሁም ለራሳችንና ለሌሎች ሰዎች ስሜት ልንሰጥ የሚገባንን ትክክለኛ ምላሽ ለይተን የምናውቅበት ማህበራዊ ምላሽ ነው። ስለዚህ የስሜት ብልህነት 3. ከግላችንና ከሌሎች ሰዎች ስሜት መረጃን በመሰብሰብ ስለማንነታችንና ስለሌሎች ሰዎች ማንነት መረዳት ማለት ... ተጨማሪ ለማንበብ  ሊንኩን ይጫኑ          https://nigatethiopia.com/books-መጽሐፍ/634/
Mostrar todo...

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እወድሻለሁ  አልኳት <<አሁን ነው ትንሽ ያገገምኩት ፤ መሳቅ የጀመርኩት ፤ ብቻዬን መሆንን የለመድኩት ። አሁን ነው እንቅልፍ ሳልቸገር መተኛት የጀመርኩት ። አሁን ነው ሰበብ እያደረግኩ ፣ የሆነውን እያስታወስኩ መነፋረቅ ያቆምኩት ። >> እኔ እኮ.. ..አቋረጠችኝ ለቁምነገር ነው የምፈልግሽ ...አከብርሻለሁ ... እወድሻለሁ ...እታመንሻለሁ... አልከዳሽም ....ልትለኝ ነው አይደል ? ሁሉንም ተብያለሁ ተወኝ ትንሽ ብቻዬን መሆንን ላጣጥመው ፤ ትንሽ ማገገሜ ይታወቀኝ ...ተወኝ >> እሺ ...ግን እውነቴን ነው ብሎ እውነተኛም  አለ ፣ ኋላ ማየት ኋላ ያስቀርሻል ፣ ህይወት ወደፊትም ነው .....አሁንም አቋረጠቺኝ    <እሱንም ተብያለሁ......>>  እሺ ..አልኳት ከትላንቱ ጋ የተጣበቀን ሰው ነገን ማሳየት ከባድ ነው   ©Adhanom Mitiku
Mostrar todo...
👍 8
Mostrar todo...
ግጥም በቡና ሰዓትአንተን እንዲሰጠኝ ሆንኩኝ ...ከ100 ስንት ትሰጧታላችሁ?ከወደዳችሁት ለሌሎች ያጋሩ 🙏

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.