cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Yetm ymechegnal

የተለያዩ አስቂኝ ቀልዶችና ሌሎችም ነገሮች ---- ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎች ግጥሞች ሥለ ሙዚቃችን እናም ስለ ሀገራችን ብዙ ብዙ ነገሮች ይለቀቃሉ ይቀላቀሉን

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
218
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ውስጦ ስንት አስደናቂ ነገር አለ! --6-- የምድር ወገብን #በእግር መዞር ጤነኛ ሰው በአማካይ በየቀኑ ከ8 እስከ 10ሺህ እርምጃዎች ይጓዛል፡፡ በ70 ዓመት የምድርን ወገብ አራት ጊዜ እንደዞረ ይቆጠራል፡፡ : ዙረት የሚወድ ወዳጅ ካሎት አድናቆቶን በ comment ይግለፁ😂 ፡ join us 👉 @yimechish
Mostrar todo...
📚📚🥜📚📚 12ቱ የኦቾሎኒ አስደናቂ የጤና በረከቶች:: : የስኳር በሽተኛ ከሆኑ ወይም ከፍተኛ የደም ግፊት የሚያስቸግርዎ ከሆነ ኦቾሎኒ ይጠቅምዎታል፡፡ በናያሲን (ቫይታሚን ቢ3) የበለፀገ ነው፡፡ ይህም ጎጂውን የኮሌስትሮል አይነት መቀነስ የጠቃሚውን መጠን ይጨምራል፡፡ ኦቾሎኒ በደም ቅዳዎች ላይ ዕጢዎችን እንዳይፈጠሩ የሚከላከለውን እና በአብዛኛው ከቀይ ወይን ጋር የሚያያዘውን resveratrol የተሰኘ ንጥረ ነገር ይዟል፡፡ በርካታ ጥናቶች በየዕለቱ አንድ ብርጭቆ ቀይ ወይን መጠጣት ለልብ ጥሩ እንደሆነ ቢገልፁም ኦቾሎኒ ግን ከወይን የበለጠ የresveratrol መጠን ይዟል፡፡ : 1. በማዕድናት የበለፀገ ነው በፑርዱ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የተደረገ ጥናት 28 ግራም (1 አውንስ) ኦቾሎኒ ወይም የኦቾሎኒ ቅቤ (Peanut butter) በየዕለቱ ከተመገብን የማግኒዚየም፣ ፋይበርን፣ ኮፐር፣ ቫይታሚን ኢ እና arginine የተሰኙት ንጥረ ነገሮች መጠን ይጨምራል፡፡ እነዚህ ሁሉ የልብ በሽታን ለመከላከል ይጠቅማሉ፡፡ በዚህ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው ጥናት የኦቾሎኒ ሌላ ጠቀሜታንም አሳይቷል፡፡ ኦቾሎኒ ረሃብን በማስታገስም ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፡፡ በቅርብ ያገኙት ምግብ ኦቾሎኒን ብቻ ከሆነ ይመገቡት፡፡ ረሃብዎን ለሁለት ሰዓት ተኩል ያህል ያስታግስልዎታል፡፡ ከ20-30 ደቂቃ በላይ ከማይዘልቁት ኬኮች እና ሌሎች ስናኮች ጋር ስናነፃፅረው ኦቾሎኒን የሚደርስበት የለም፡፡ : 2. ኦቾሎኒ እና ካንሰር በፍሎሪዳ ዩኒቨርሲቲ የተደረገ ጥናት ኦቾሎኒ በበሽታ ተከላካዮች የበለፀገ ነው ብሏል፡፡ ይህም ለልብ እና ለካንሰር በሽታዎች የሚያጋልጡንን ፍሪ ራዲካልስ ለመከላከል ያስችለናል፡፡ ከእነዚህ በሽታ ተከላካዮች ውስጥ P-coumaric acid የተሰኘው ኦቾሎኒው ሲቆላ የመከላከል ብቃቱ በ22% ይጨምራል፡፡ : 3. ስኳር በሽታን በኦቾሎኒ ኦቾሎኒ የኮሌስትሮልን መጠንን ዝቅ በማድረጉ ረገድ የተመሰከረለት ከመሆኑም በላይ type 2 በተሰነው የስኳር ህመም ለተጠቁ ሰዎችም ይጠቅማል፡፡ ምግብ ከተመገቡ በኋላ የኢንሱሊን መጠን መጨመር የሚያጋጥም ሲሆን ኦቾሎኒ ይህን ችግር ያረጋጋል፡፡ : 4. መውለድን ያበረታታል ኦቾሎኒ የሴቶችን ጤናማ ልጅ የመውለድ ዕድልን የሚጨምረውን folate የተባለ ንጥረ ነገር በጥሩ መጠን ይዟል፡፡ በዘርፉ በተደረጋጋሚ የተካሄዱ ጥናቶች በየእለቱ 400 ማይክሮግራም የፎሊክ አሲድ እንክብል በእርግዝና ወራት የሚወስዱ እናቶች በልጆቻቸው ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የጤና እክሎችን በ70% ለመቀነስ ያስችላል፡፡ : 5. የደም የስኳር መጠንን ያረጋጋል ከሩብ ኩባያ ኦቾሎኒ ሰውነታችን ከሚያስፈልገው ማንጋኒዝ 35% ያህሉን እናገኛለን፡፡ ይህ ሚኒራል ስብ እና ካርቦሃይድሬትን ይቀንሳል፡፡ ሰውነታችን ካርቦሃይድሬትስን እንዲያዋህድ ይረዳል፤ የደም የስኳር መጠንን ያስተካክላል፡፡ : 6. የሐሞት ጠጠርን ይከላከላል ኦቾሎኒ የሀሞት ጠጠር እንዳይፈጠር ይከላከላል መባሉ ሊያስገርም ቢችልም የተረጋገጠ እውነት ነው፡፡ ላለፉት 20 ዓመታት የተካሄዱ ጥናቶች በሳምንት 28 ግራም (የ1.00 ብር ኦቾሎኒ) የሚመገቡ ሰዎች የሐሞት ጠጠር በሰውነታቸው ውስጥ የመፈጠር ዕድሉ በ25% ይቀንሳል ተብሏል፡፡ : 7. ድብርትን ይዋጋል ኦቾሎኒ Typtophan የተባለው አሚኖ አሲድ ጥሩ መገኛ ነው፡፡ ይህ አሚኖ አሲድ ሴሮቶኒን የተባለው ቁልፍ የአንጎል ኬሚካል እንዳይዋዥቅ ያደርጋል፡፡ ድብርት ሲያጋጥም ወደ አንጎል ሴሎች የሚለቀቀው የሴሮቶኒን መጠን ይቀንሳል፡፡ Tryptophan የሴሮቶኒንን የፀረ ድብርት ተፅዕኖ እንዲጨምር የሚያደርገው በደም ውስጥ የሴሮቶኒን መጠን በማሳደግ ነው፡፡ : 8. የማስታወስ አቅምን ይጨምራል ኦቾሎኒ አለነገር ‹‹የአዕምሮ ምግብ›› የሚለው ስም አልተሰጠውም፡፡ በውስጡ የያዘው ቫይታሚን ቢ 3 ወይም ናያሲን አዕምሯችን የተለመደ ተግባሩን በብቃት እንዲወጣና የማስታወስ አቅማችን እንዲጨምር የማድረግ ብቃት አለው፡፡ : 9. በልብ በሽታ የመጠቃት ዕድልን ይቀንሳል በርካታ ጥናቶች ኦቾሎኒን በቋሚነት መመገብ በልብ በሽ የመጠቃት ዕድልን እንደሚቀንስ ገልፀዋል፡፡ ኦቾሎኒ ለልብ ተስማሚ በሆኑ ሚኖአንሳቹሬትድ ፋትስ እና በሽ ተከላካዮች የበለፀገ ነው፡፡ በሳምንት ቢያንስ አራት ቀን ያህል ኦቾሎኒ ይመገቡ፤ በልብ የደም ስር በሽታዎች እና በሌሎችም የልብ ህመሞች የመጠቃት አጋጣሚዎችን በእጅጉ ይቀንሳሉ፡፡ : 10. ከእርጅና ጋር ተያይዞ የሚመጣ የመርሳት ህመምን ይከላከላል ኦቾሎኒ አልዛይመርን የመሳሰሉ የመርሳት ህመሞችን በመከላከል ረገድ ያለውን ውጤት ለማወቅ በተደረገ ጥናት ላይ ከተሳተፉ ሰዎች ውስጥ ኦቾሎኒን በቋሚነት የሚወስዱት የመጠቃት ዕድላቸው በ70% ቀንሶ ተገኝቷል፡፡ የጥናቱ ውጤትም በየዕለቱ ሩብ ኩባያ ኦቾሎኒ መመገብ በቂ ናያሲን ለማግኘት ይረዳል ብሏል፡፡ : 11. ክብደት መጨመርን ይከላከላል በቋሚነት ኦቾሎኒን መመገብ ክብደት እንዳይጨምር አስተዋፅኦ ያደርጋል፡፡ በጉዳዩ ላይ የተካሄደ ጥናት ቢያንስ በሳምንት ሁለት ጊዜ ኦቾሎኒ የሚመገቡ ሰዎች ምንም ከማይበሉት ጋር ሲነፃፀር ክብደት የመጨመር ዕድላቸው ቀንሶ ተገኝቷል፡፡ : 12.የጨው መጠኑ ዝቅተኛ ነው ከፍተኛ የጨው (ሶዲየም) መጠን የደም ግፊት እንዲጨምር ያደርጋል፡፡ ኦቾሎኒ ዝቅተኛ የጨው መጠን አለው፡፡ ይህም ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ ጥብቅ ማሳሰቢያ⚠️ ኦቾሎኒ ምንም አይነት አስገራሚ ፈውስና የጤና ጠቀሜታ ቢኖረውም እርስዎ ግን አለርጂክ ከሆኑ አንዲትም ፍሬ መብላት አይኖርብዎትም፡፡ በአብዛኛው በኦቾሎኒ የሚነሳ አለርጂ እስከ ሞት የሚያደርስ ጉዳት ያስከትላል፡፡ ኦቾሎኒን አዘውትረው ለመመገብ ከመወሰንዎ በፊት ሐኪምዎን ያማክሩ፡፡ : ምንጭ:- ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ : join ያድርጉን 👉🏿 @yimechish
Mostrar todo...
@fkrrrrrr 👈 Join Join Join❤️ iam in love with music😂😂😂😋
Mostrar todo...
/////------///// እንደ አባቴ ገዳይ ልክ እንደ ሉሲፈር ሁሌ እጠላሻለው፤ ድንገት ስቅ ሲለኝ እያነሳሺኝ መስሎኝ ፎቶሽን አያለው። ይህው እስከዛሬ.......... ካንቺ ወይም ከኔ አለኝ ልቤ አልፀና፤ መጥላት እና መውደድ ሆነብኝ ፈተና። Click👉 @yimechish @yimechish @yimechish @yimechish
Mostrar todo...
😂😂 በዚህ ፆም ወቅት ካስገረሙኝ ነገሮች መሃከል የሆነ ምግብ ቤት በር ላይ የፆም ዱለት ጀምረናል😒 የሚል ማስታወቂያ አንብቤ በጣም ገርሞኝ የፆም ዱለት ከምን እንደሚሰራ ለማወቅ ጓጉቼ ወደ ምግብ ቤቱ ገባሁና ስጠይቃቸው በዋናነት ከአኩሬ አተር እንደሚዘጋጅ ነግረውኛል ፡ ★ ★ 😂ዛሬ ደሞ ከአንድ አዝግ የሆነ ጀለሴ #ሶል ጋር የሆነ ቦታ ሄደን የፆም እንቁላል አለ 😂😂 የሚል ማስታወቂያ አየሁና ለሱም እያሳየሁት የፆም እንቁላል ደሞ ምንድነው?? ስለው ምን ቢለኝ ጥሩ ነው…… ፡ ፡ ፡ ፡ ከፆመኛ ዶሮ የሚገኝ ነዋ🐔 😂😂😂 መልካም የእረፍት ቀን ተመኘሁላቹ Click👇👇👇👇👇👇👇 @yimechish @yimechish @yimechish
Mostrar todo...
ሴቶች እኛ ወንዶች ከልባችን እንድንወዳችሁ ከፈለጋችሁ እነዚን 8 ነገሮች አክብሩልን" . 1.በመንገድ ላይ ያየሽውን ነገር *ግዛልኝ *አምጣልኝ *አማረኝ ከቻልሽ እነዚህ መጨረሻቸው "ኝ" የሆኑትን ፊደል ባትጠቀሚ ጥሩ ነው። . 2.ስልክ ስደውል ሳታነሺ ስትቀሪ የምታቀሪቢው ምክንያት *ቻርጅ ላይ ነበር *እቤት ጥዬው ስለወጣሁ ነው *ከእናቴ ጋር ስለነበርኩ ነው.. . 3.የፍቅረኛሞች ቀን ሲደርስ *ቀይ ቀሚስ እፈልጋለሁ *ከቻልክ ቀይ ስልክም *ከወደድከኝ አሻንጉሊትም ጨምርበት . 4.የምትዋሺው ውሸቶች አቁሚ *ማታ እኮ በህልሜ ብር ስትሰጠኝ አይሁ (ሞኝ የሌለኝን) *ካንተ ውጪ እኮ ወንድ አይቼ አላውቅም (ሞኝ አባትሽ ወንድ አይደል) *ስልኬ ካርድ ስለሌለው ነው ያልደወልኩልህ . 5.ከመገናኘታችን በፊት *ምግብ እቤት በልተሽ ብትወጪ ጥሩ ነው (ለቁጠባ) *ከቻልሽ ለክፉ ለደጉም ትንሽ ብር ይዘሽ ብትወጪ *አንቺን እንጂ ጓደኞችሽን ስላልጋበዝኩ ብቻሽን ብትመጪ (ትሪ ሙልጭ አንፈልግም) . 6.አብረን እንደር ስልሽ *እኔ እኮ ከወንድ ጋር ተኝቼ አላውቅም አትበይኝ (ውሸት ነዋ) *እስቲ ላስብበት *በጣም እኮ ነው የምፈራው . 7.የማይጠየቅ ጥያቄ አትጠይቂኝ *ደሞዝክ ስንት ነው ካልሽኝ (እድሜሽን ስለምጠይቅሽ ተጠንቀቂ) *ምን ልትጋብዘኝ ነው አትበይኝ (ሽሮም ቢሆን ጋባዡ እኔ ነኝ) *ካርድ ሙላልኝ . 8.ሰርጋችን ሲደርስ *ስንት ሰው ይጠራ? (እኔማ ማንም ባይመጣ ደስ ይለኛል) *የትኛው ሆቴል ይሁን ሰርጋችን (አይሻልሽም ሻይ ቤት ደፋር) *ተበድረንም ቢሆን ፏ እናደርገዋለም አትበይኝ (በኃላ አንቺን ሽጬ ልከፍል ነው) 😂😂😂 @yimechish @yimechish @yimechish
Mostrar todo...
"ባለሽበት ይቅናሽ" አልልሽም እኔ እንደጅል አፍቃሪ ደረጃሽ ይሽቆልቆል ያድርግሽ ቅራሪ ሙገሳዬ ሞቷል ቀርተሻል ስትቀሪ 😁አረ ባክቹ 👍እየተጫንን አይቆጥርም 👂Share "አርጉ" የምንለዉ በምክንያት ነዉ @yimechish @yimechish
Mostrar todo...
……ህልሜን አደራ! ((በውቀቱ ስዩም)) ባይመረመሬ ፥ ጥበብ ተሽከርክሮ ከወርቃማ ብርሃን ፥ ከብርማ ፀዳል የተሰራ ሸማ ፥ ማግኘት ብችል ኖሮ ከውብ እግሮችሽ ስር ፥ እዘረጋው ነበር ግና ምንም የለኝ ፥ ከህልሞቼ በቀር፤ : የኔ ውድ እንግዲህ ህልሜን እግሮችሽ ስር ፥ ከዘረጋሁ ወዲህ ዝግ ብለሽ እርገጪ ፥ ዝግ ብለሽ ሂጂ ህልሜ ላይ ነውና ፥ የምትራመጂ። °°°°°°° የማለዳ ድባብ °°°°°°° click here👉 @yimechish
Mostrar todo...
////ማን ከማን/// መች አወቅሁኝ እና ሽፋን መውደድሽን እኔ መች አውቄ ውስጣዊ አመልሽን እመጣ አልነበር ወይ ሱፍ በሱፍ ለብሼ ለቅርፊት ከሆነ ማን ከማን አንሼ፡፡ (ከአማኑኤል መሐሪ) Click here👉 @yimechish
Mostrar todo...
🌈🌈ውድ ሀበሾች🌈🌈 እስኪ ይህቺን እንካችሁ *"""ሰናይ ምግባር የሚከሰተው የባላጋራዎቻችንን መኖር በመካድ ሳይሆን፣ ባላጋሮቻችንን በቅንነት በመረዳት፣ በነሱ ቦታ ሆነን ነገሮችን በመመልከት ነው፡፡ ሌሎችን በቅንነት መረዳት ማለት ደግሞ ልዩነትን ሳንክድ ወይም ቸል ሳንል የአድልዎ አስተያየቶችን ማስወገድ ማለት ነው""* (Umberto Eco,Inventing The Enemy) Click here👉 @yimechish
Mostrar todo...